Angelic voice,You will be an icon for the lady singers soon. The way you dress, your calmness, Everything about you is heart warming.KEEP SHINING Edu!!
Kudos to the guitarist, who shredded those riffs like a rockstar! And let's not forget the incredible instrument players who created a harmonious magic on that stage😮
She is poised to become the rising star in the music industry, showcasing a remarkable blend of discipline, decency, and grace. Her voice stands out in the midst of the cacophony of noise music that inundates the industry daily. May your journey be blessed, and may your heartfelt passion continue to shine. The Eden sound will flow as a clean river that give life to human....
Wow!!! your stage performance was absolutely amazing! You rocked it from start to finish, and I couldn't take my eyes off the stage. Your talent shines brightly, and I can't wait to see more of your incredible performances in the future! 👏🎤🌟
አቦ ይመችሽ ተገላልጦ መዝፈን እነደ ሥልጣኔ በተቆጠረበት እንዲሕ በሰነ ስረአት አይንን የሚስብ አሠየው የየሚይሥብል ነው በጣም ትልቅ ተሥፋ ይታዬኛል በአጭሩ
Star is born
ሲጀምሩ ሁሉም ጨዋ ነበሩ ከአንድ ሙዚቃ በኋላ ነው የሚቀየሩት ዝናው ብሩ ሲመጣ እርቃናቸውን ይመጣሉ 😅😅😅😅😅
ሙዚቃ ሙዚቃ
ጥሩ ሙዚቃ
ለዚህ ትውልድ እንደዚህ አይነት ጥሩ ሙዚቃዎች ይብዙልን
Can you please do a cover of this song.
I remember u saying marl my word , now she getting in to it neba , good friends
ኣረ ይህች ልጅ የሙዚቃ መሳራ አትፈልግም ብቻዎ ድንቅ ነች❤😊❤
ብዙ ነገሯ የወደድኳት ልጅ...መልካሙ ልቦናሽን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
ዋው የሚገርም ተስረቅራቂ ድምፅ ከሚካያ ባይሉ ጋር ድምጿም ዓይኗም ይመሳሰላል በረቺልን በሙሉ አልበም እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን
ወይኔ ነፍስዋን ይማረውና ሚካያን ይመስላል ድምጽዋ 💐😍👏👏👏🙏
Malekaw rasu😢😮
በጣም ❤❤❤
Mikeya another level nat
@@MunirMoha-y1n አንብብልኛ ኤይ ኤይ እኔን ከመሰለችኝ ኬፊ እሽፊ ሓደ ሌላ ሆነች አልሆነች ትመስላለች እንጂ ነች አላልኩም ገቢቶ ጀለስካ 😏🤨🤫
Ewnet new😊
አቤት የእግዚአብሔር ስጦታ አሁን ይህን አጥንትን ሰርስሮ ነፍስን የሚያረስ ድምፅ በምን ቃላት ነው ሊደነቅ የሚችለው ከመገረም ውጪ ሒሩት በቀለን መኪያን ብዙነሽ በቀለን ብናጣም የነሱ ተተኪዎችን በማየታችን በጣም ደስ የሚል ነው በርቺ ገና ታምር ይዘሽ እንደምትመጪ ምንም ጥርጥር የለኝም
የሕጻን ልጅ ድምፀት ደስ የሚል ለጆሮ የሚጥም ደግነትን/መልካምነትን የማዳምጥ ነው የመሰለኝ። አቤት ጉሮሮዋን እንዴት ብትቃኜው ነው ጃል።
Angelic voice,You will be an icon for the lady singers soon. The way you dress, your calmness, Everything about you is heart warming.KEEP SHINING Edu!!
Kudos to the guitarist, who shredded those riffs like a rockstar! And let's not forget the incredible instrument players who created a harmonious magic on that stage😮
The drum was a bit too loud for me.
አለባበሷን እንደኔ የወደደ ማነው
የሚገርም ድምፅና የዜማ አወጣጥ ትልቅ ተስፋ አለሽ
የተጨበጨበለት በርች
በጣም የምወዳት ሳንጠግባት የተለየችን ሚካያ በሀይሉን አስታወሰችኝ በርቺ ቢቻልሽ በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔርን አመስግኚበት❤
That what i feel
ልክ ነው ድምፁዋ እና አይኑዋ አካባቢ ሚካያ በሃይሉን ነው የምትመስለው
No helaluya naw mtmslaw
ምንግዜም music instruments players የሚደነቁ ናቸዉ!🙏🏾✌🏽🕊️
She is poised to become the rising star in the music industry, showcasing a remarkable blend of discipline, decency, and grace. Her voice stands out in the midst of the cacophony of noise music that inundates the industry daily. May your journey be blessed, and may your heartfelt passion continue to shine. The Eden sound will flow as a clean river that give life to human....
I agree with you 💯 👍
The best 👌 👍 😍
በጣም የሚያምር ድምፅ ደግሞ ሀሌሉያ ጋ በመልክ ብቻ ሣይሆን በድምፅም ትመሣሠላላችሁ በርች ❤❤❤❤
ዋው ድምፅ.. ትለያለሽ ከ አለባበስሽ.. ከግጥምሽ.. ከድምፅሽ.. ከንእርጋታሽ ጋር
በተለይ.. ባንዶቹን የምን ግዜም አድናቂም @ አመስጋኞችም ነኝ
አንድን ዘፋኝ ዘፋኝ እሚያስብሉዋችው.. ባንዶች እሚስጡ ዋችው ጉልበት.. አቅም ነው👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🙌🏻🎤🎺🎸🪘🥁
so natural with exceptional voice, big future awaiting for you no doubt
አሁን ላይ ለሙዚቃ ብዙም አይደለሁም በኤደን ሙዚቃ በጣም አስደስቶኛል
ኤደን መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ🙏
ለኔ የዘፈነች ነው የመሰለኝ ያለፈውን ህይውት እያስታውስኩ እኔ በል ትላንት ይሄ ነው ውለበል ብያለሁ ዋው ኤዱ
ቃላት የለኝም ላንቺ ለመግለጽ ከበደኝ ሙሉ ሴት ነሽ 🙏 ❤🇪🇷
Cant wait to buy ur album. Super impressed in a long time. Beauty+Grace+Talent
I wish to hear religious songs from you
በርቺ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ። ጥሩ ስራ ከዚህ በላይ ጠብቃለው👍👌👌👌
Wow her voice🎉❤
The Guitarist killed it!!
ዋው ! ሠይፉ በEBS ላይ አይቼሽ እውነት መንፈሳዊ መዝሙር መሠለኝ እናቱ ይህን ድምጽ በዚህ አታበላሺው ፈጥነሽ ለአምላክሽ ዘምሪለት።
Wow, what a voice! I love it, you are amazing ❤❤❤❤
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችህ ጎበዝ ልጅ ነሽ ድምፅ እርጋታጋ ዋውውው ግን መዝሙር በተመጭ አሪፈ ነው
Yes yes yes yes 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 please,ednye, come to Jesus lord please please please please, mazmura,
Wow its a nice melody fera teba
Waww waww waw .
ስትችልበት❤❤❤❤❤ አቤት ስጦታ።
ድምፆ ዋው🤝❤❤ በርቺ ኤዱ❤
የሴቶች ግዜ እንጂ የወንዶች መች ይሄዳል ቆንጆ❤
😂 man yenem tyake neber
sweet voice cool lady love you❤❤❤ ኤ ዱ ጣፋጫ ውድድ እ ሟ❤❤❤🙏🙏🙏
Edu konjo yigermale endeh adgesheh mayete betam germogal bereche keep going ❤❤
😮😮 this is just the beginning I know am gone see u on world stage u are not just normal singer and songwriter U will shine ❤❤❤
What a voice ❤❤❤
የሐረር ልጆች ገና ደምቀን አንወጣለን 🎉🎉🎉
" telanty zary lay ashenefegn ena " nice word❤
በጣም ጎበዝ ናት ትበርታልን
Wow!!! your stage performance was absolutely amazing! You rocked it from start to finish, and I couldn't take my eyes off the stage. Your talent shines brightly, and I can't wait to see more of your incredible performances in the future! 👏🎤🌟
እደድሮ ሙዚቃ ቃናያለው ለስለስ ያለሙዚቃነው ይመችሽ
What a killer voice😰💗
So cute uff beqa god bless you edi konjo💗💗💗💗💗💗💗
ድምፅሽ የሀሌሉያን ነው የሚመስለው የምር wow 😮
Lak naw
I don’t know you before l really appreciate you l am sure I will see you in the world stage not only in Ethiopia
እርጋታሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏
WOW amazing song!!
Excellent performance beautiful voice ❤❤❤❤edu
Another level
😍😍😍what a voice
wow ድምፅ ጉሩም ነዉ 100/100!!
KEEP PUSHING FOR SURE THE FUTURE IS YOURS. GOOD JOB!!!
ሚኪያ በሃይሉ እንደገና ተወለደች ማለት ይቻላል ድምፃቸው ይመሳሰላል መልኳም ጭምር በጣም ቆንጅ ድምፅ
ድምፀሽ ቆንጆ ነው በርቺ
ዋው ነው ድምፅሺ
አባቴ ጋደኛዬ ብላኝ ዛሬ ነገ እነግራታለሁ ስል አንዱ መቶ አፈፍ አድርጎብኝ ብቻዬን ስያስወራኝ ጊዜ 😢ተሰድጃለሁ ፋጣሪ ይመስገን ዛሬ ለላ ሰው ነኝ በልብህ ካለች አፈንዳውና በመሸበት እደር ንፁህ ጏደኛ ከሆናችሁ ይመቻችሁ 😊by the way አንድ ወንድ ና አንድ ሴት ብቻቸውን አንድ ቤት ውስጥ ጏደኝነት አይሰራም ሶስተኛ ሴይጣን አለና 😊
🎼አይደለም እንዴ
ዋሸው እንዴ
🎼🎼🎼
ዋሸህ አዎ ይቻላል ሴጣን አሳስቶኝ አይሰራም😅😅😅😅
አንድ ቤት ነው የሚኖሩት ማለት እኮ አረብ ሀገር እረፍት ቤታችን የተለያየ ክፍል ውስጥ ግን አንድ ሹጋ ውስጥ እንደምንኖረው ማለት ነው
Angelic voice ❤️
በጣም ጎበዝ በርቺ
በጣም ጥሩ ዘፈን
Eduyaa. Batem aref new 😍😍😍😍
She's very good singer with a very litsenebulee vocal ability, good luck
🛑very good voice well done performance, however, የመዝሙር ተፀና ይታየኛል. Do you agreed?
የስ ቋንቋቸዉም ከኛ ወገን ይመስላል ሉክስ ቦርን አጌን
No !
Right
@@ruhama2017born again 😂 ltweld meth new ezih
@@ruhama2017የቱ ቋንቋሽ🤔🤔🤔
ሙዙቃው ቢቀር እና ውበትሽ ግን አንደኛ ነው
She deserves every attention ❤❤❤❤
Ow amazing performance keep going dear...♥️👌
የፈጣሪ ያለህ በባዶው ድምፅ 😮😮😮❤
ኤዱዬ ትችያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከሚካያ ጋ የሚመሳሰል ነገር አላቸው።
beautiful voice
Just wow!!!!!
You're 🌟 🤩 well done 👏
ልጁ ሲያምር በጌታ
Here we go; I was expecting this to happen.
ይችን ልጅ ባገባት ደስስ ይለኛል
የዘፈን ወቅቱም አይደለም ከሃገራችን ጀምሮ አለም ሰላም አጥታ እንደመፀለይ
Next Guest Captain Tewdros pls😊
Nice!
አንደኛ ናት
My new favorite
It looks ye pente zefen,abd you're beautiful
Waw ጎበዝ ልጅ ነሽ ድምፅሽ ሳምር አለባበስሽ ከሜካብ የፀዳ ቆጅዬ ልጅ ነሽ 😘❤
makeupma ale
Wooow mindinewwww ur voice tadilesh ❤
ዉይ የአኔ ቆንጆ❤❤
አንቺም ስለመጣሽልን እኛም አገኘን መድሃኒት🥰😍😍🤩🤩🥰🥰
ከእንባ ጋር ሰማሁት ስንብት ለምወድህ ሰው
Just let me go
I let u go
That’s a beautiful voice keep it up!!!
ለመተኛት ስትዘጋጅ ይሔን ጣፋጭ ድምፅ እየሰማሕ በቃ ----
1001 ene ngie yadamtkut❤❤❤❤
She has a great voice and talent 😍
አደኛ
You looks queen!!
Love it
Gobez❤nic
ቆንጆ ከነአለባበስሽ በዚሁ ቀጥይ የሚኪያን" ለማልምህ" የተሰኘውን በዚህ ድምፅሽ በሆነ መኪያ አሰሚን
❤❤❤❤❤ alebabesesh des seteyi
Wowwwwwwwwww❤❤❤🎉🎉🎉🎉💋💋💋💋💋
❤❤❤❤❤❤ የሚኪያ በሀይሉን ድምፅ ይመስላል ድምጿ
ኡፍፍፍ የኔ ቆንጆ
አለባበስ ፩ኛ
ድምፁዋ ፩ኛ
ይመችሽ
ye pro ... mezmuru new zefen yemeslew