ፀጉሯችንን ጄል ሳንቀባ እንዴት መለጠፍ እንችላለን የብዙዎች ጥያቄ//👍👍👍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 544

  • @MekdiA
    @MekdiA 3 года назад +108

    እናመሰግናለን የኔ ውብ. የተልባ ጥቅም ለፀጉር እና ለ ቆዳ ውበት ብዙ ነው. በውስጡ vitamin B, Omega 3 fatty acid እና ሌሎችም አሉት. ለፀጉራችን እድገት ንዲሁም ፎሮፎር ይከላከላል. መቀባትም ተልባ መመገብም በጣም አሪፍ ነው. ኔ በራሴ ተሞክሮ አይቼዋለሁ. ፀጉር ለመለጠፍ ተጠቅሜበትአላውቅም ነበር አሁን እሞክረዋለሁ. ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️

    • @hewan3474
      @hewan3474 3 года назад +1

      ፕሊስ ሰብስክራይብ

    • @Mekdes309
      @Mekdes309 3 года назад +1

      That’s true. Flex seed has a lot of benefits for hair and skin.

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад +2

      ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
      የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
      እንወዳቹሀለን........

    • @ekramfekr8975
      @ekramfekr8975 3 года назад

      @@hewan3474 አደረኩሽ አችም ነይልኝ

    • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
      @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 3 года назад

      ከተቀባነው ሀላ መታጠብ የለብንም ? ጄል ስልችት ብሎኛል ካውቅሽ በየስንት ቀኑ መታጠብ እንዳለብን ተካረኪ

  • @emebatzewale6693
    @emebatzewale6693 3 года назад +47

    አንቺንም ይመችሽ ውድ የሴቶች ተምሳሌት ግልፅ እና ደስ የምትለኝ እውነተኛ ኢትዮጵያዊት ሳምሪ ወድድድድድድ

  • @ጠዩነኝጠዩነኝ
    @ጠዩነኝጠዩነኝ 3 года назад +262

    ኮሮና እዞኛል ዱአ አድርጉልኝ

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 3 года назад +13

    ሳምሪዬ የኔ ጎበዝ እንቁ የሴት እንቁ የኔ ጣፋጭ ቅመም የሆንሸ ነሽ አስተዋይ በርቺ ፈጣሪ እውቀትሽን ያብዛልሽ

    • @hewan3474
      @hewan3474 3 года назад

      ፕሊስሰብስክራይብ🙏

  • @keditube7321
    @keditube7321 3 года назад +4

    በውነት ደሥ የምትይው እድሜ ይሥጣቸው ለአያትሽና ለአባትሽ በሥነምግባር አንጸው ላሣደጉሽ ጎበዝ በርቺ

  • @senaityemane8323
    @senaityemane8323 3 года назад +14

    ተልባ ጊን ሲደርቅ ነጭ ኣያረገውም ወይስ ቅባት መጨመር ኣለቢን?

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ሳምሪዬ የኔ ኮረሪማ ጎበዝ ነሽኮ 🥰🤗👍 ተልባማ በጣም ጠቃሚ ነው ለሁሉም ነገር አፍልቶ መጠጣትም ቆንጆ ነው ለሆድ 👌

    • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
      @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 3 года назад +1

      ኮረሪማ ተመችሽኝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
      የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
      እንወዳቹሀለን........

    • @እናቴኑሪልኝ-ዀ9ኘ
      @እናቴኑሪልኝ-ዀ9ኘ 3 года назад +1

      እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

  • @hayminatannatanhaymi46
    @hayminatannatanhaymi46 3 года назад +4

    Sameriye gn sheta yelewm wedwech setewech degmo mech ayamatam wey ?

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад

    Enamesegnalen wde gin telba tekebten sikoy ynetal ybalal ene Almokerkum

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 года назад +1

    ሳምሪየ ስወድሽ በጣም አድናቂሽነኝ ምክንያቱም ሴቶች ፈጣሪ ከሰጣቸው መልክ የዱቄት ማት ለውበት ብለው መከራ ያያሉ ግን አንች ምንም ሳትቀቢ ውበትሽን ፈጣሪ የሰጠሽን ምንም ስለመማታረጊ በጣምነው ምወድሽም እማየ ፍቅራችሁን ፊሎሚን በሰላም ያሳድጋላችሁ ያብዛላችሁ

  • @efebiru1401
    @efebiru1401 3 года назад +1

    Samri yene konjo swedish foloyen samilgn betam new ymiwadat egzabher ysedgilachu merti etiopiawi nesh hanchim fanim egzabher fekirachun ybizalachu

  • @ahlammohammed4735
    @ahlammohammed4735 3 года назад

    ሳማሪየየየየየየየየየየ እኔኮ በምክኒያት ነዉ የምወድሽ ምርጥ ግልፅ ሴት እኮ ነሽ የኔቆንጆ እናመሰግናለን ቀጠይበት በዚሁ እንደ ሌሎቹ በአርቲ ፊሻል አይደለም የምትመጨዉ በራስሽ ምርጥ ተፈጥሯዉይ ዉበት እወድሻለዉ ደግሞ ሴት ነኘ ፈኒ ይችን ቴክስት ስታየት እንዳታልፈት 🤣ለሳምሪቾ አንብብላት ፐሊስ ❤️❤️

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 3 года назад +6

    ለፊትሽስ እምትጠቀሚው ምድነው በጣም ጥራት አለው ያምራል ብዙ ጊዜ ጠዬኩሽ አትመልሽም ሰውነትሽንም እምትጠቀሚውን ንገሪን

    • @avatar3648
      @avatar3648 3 года назад +7

      Lol camera filter ይመስለኛል

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +48

    ውድ የሀገረ ልጆች በያላቹብት አላህ የጥብቃቹ ኑ እንማሜር

    • @ሰሚረሀስልጤYouTube
      @ሰሚረሀስልጤYouTube 3 года назад

      ስውዱሺህ። ዜድዬሂ 😍😍😍😍😍😍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
      የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
      እንወዳቹሀለን........

    • @azizaweloywa6057
      @azizaweloywa6057 3 года назад

      አሚንንን ዜድየ እንደማመር ሰብ አርጌሽ አለሁ አርጊኝ

  • @hadubinitmuhamed8043
    @hadubinitmuhamed8043 3 года назад

    በጣም ነው የማመስግነው ሰሚርየ እሞክረዋለሁ

  • @tube9526
    @tube9526 3 года назад +2

    ስለ ፀጉር አመሰግናለሁ
    ቅንድቤ በተፈጥሮም ረዥምና ወደላይ ያለ ነው
    ተጨማለቅ ❤😘💋

  • @taikaadamu7499
    @taikaadamu7499 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ ነገር ግን ተልባው ፀጉሬ ላይ መክረም ይችላል? ወይስ በየቀኑ መታጠብ አለብኝ?

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 года назад +25

    አዲስ አደለም እኮ አይስኩል እያለን እንለጥፍበት ነበር እንደውም ስሙንም ተልብሽነር ነው የምንለው የነበረው

    • @keyadema4025
      @keyadema4025 3 года назад +1

      ተልቢሽነር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @romanberhane7214
      @romanberhane7214 3 года назад +1

      ወይ ጉድ እኛ ስንጠቀመው አልተወለደችም ለዚህ ነው ሀሀሀሀሀ

    • @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ
      @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ 3 года назад

      ተልብሽነር ሀሀሀሀሀ ከፊት ልጥፍ ከኃላ ፍርዝዝ

  • @lidiyagerma1770
    @lidiyagerma1770 3 года назад

    Hy samri brown telbawn tetekme nber gin siderk neche yemhon nger alew?

  • @gkfhgjdh1631
    @gkfhgjdh1631 3 года назад

    Samri bexam Konjo manem ersu mexakamawun aysayem yemchshi selalshi yebza❤️

  • @bgzggsssssggs7924
    @bgzggsssssggs7924 3 года назад

    Yen Konijo ine milish teliba teqebiche balitaxebewu minm chigir yelem?ina demo ayichetim ayidel

  • @maymay4847
    @maymay4847 3 года назад

    thank you . Negergin ayshetim wey ebakish nigerign

  • @tgmaru4411
    @tgmaru4411 3 года назад

    እናመሰግናለን። ተልባው አሪፍ ዘዴ ነው። እኔም እሞክረዋለሁ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 года назад +30

    የኔ ውብ ድቅ ኢትዮጵያዊ ንሽ እኮ
    ያገርሽን በሀል እማርሺ ❤️❤️❤️

  • @filominafkr2795
    @filominafkr2795 3 года назад

    Melkm Ye tekekel telebawun defalew?ehwaun sayihon ferewun

  • @nejumasmara9235
    @nejumasmara9235 3 года назад

    Hi samriye ewedishalo yene konjo ene liteyikish yefelekut ya shete meanta endet new magignet emichilew ene sweden new yalehut ena silk sidewul yemimelis sew yelem Benat ebalalehu please helpe me

  • @safijosi2597
    @safijosi2597 3 года назад

    Malet? Samri telbawn fridge wst asqemche sifelg eyawetaw new mteqemew?

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 3 года назад +1

    ሁሉም ተልባ ብራውን አይደል እንዴ? ሌላ ከለር መኖሩን ዛሬ ገና ሰማሁ ማወቅ መልካም ነው እናመሰግናለን ሳምሪ

  • @genetnigusse9173
    @genetnigusse9173 3 года назад +1

    እንዴትስ ጸጉር መፈረዝ ይቻላል በናትሽ የኔም ፀጉር ለስላሳ አደለም ንገሪኛ ለመፈረዝ ምን አናርግ በልጅሽ ንገሪኝ

  • @adisebakele1461
    @adisebakele1461 3 года назад

    Semari gn Eko sideraqe naci yehonali Taleba Adel gn ?

  • @merondemeke8855
    @merondemeke8855 3 года назад

    Tnx, gin siderik nech ayihonim?

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ

    ሳምርየ. ደስየምትይኛ ነገርቢኖር።።።።አርቱፊሻል. አትጠቀሜም. ባለሽላይ ማሶብብቻነው. እኔማ ሰላሳውንየሜለጣጥፉሰውችአቤትሲስጠሉኛ.

  • @yetilema9762
    @yetilema9762 3 года назад

    Samirye yene konj teqibtn maqoyit inchlal belyu qibtm meqibt in chilaln

  • @tsegisis1253
    @tsegisis1253 3 года назад +1

    zare ene 1 negn 💞😍🤩😍🌹💕🤩💕🤩💕Ethiopia lezelalem tenure FSF edene yemiwdachu like yadrge

  • @hadubinitmuhamed8043
    @hadubinitmuhamed8043 3 года назад +1

    ግን የተልባ ዘይት እንደት እንስራው ይህን አስተሚሪን የትኛውንም ቅባት ስገዛ አይስማማኝ አለ ስደት ከመጣሂ ጀምሮ

  • @zedyeenda6149
    @zedyeenda6149 3 года назад

    Gen eko telbawe segurachen lay sederke forofor mesay yehonale e

  • @lamiduguma2091
    @lamiduguma2091 3 года назад

    Wudd samriye iska sintisa'at now miqoyow?

  • @maserat1616
    @maserat1616 3 года назад

    እናመሰግናለን ሣምርዬ

  • @halimaahusseentube1164
    @halimaahusseentube1164 3 года назад

    Gen samri lemin mekenetun senaziz Ayimelisulenim lemin yehon?

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 года назад

    ሣምሪ ተልበዉን ተተቀባን በሀላ ምን ያህል ሠሀት አቆይተን ነዉ የምንታጠበዉ ማሬ ንገሪኝ እሥኪ

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 3 года назад +2

    I was able my hair for you . Thank you so much samri

  • @bezaasfaw3165
    @bezaasfaw3165 3 года назад

    Telbaw ayshetem segur lay men yakel ken mekoyet yechelal?

  • @emanbintamena4829
    @emanbintamena4829 3 года назад +1

    ውብ ነገር ስወድሽ በጣም ግልጥ እናም መልካም ሴት ነሽ

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 3 года назад

    እናመሰግናለን ሳምሪየይ ከተቀባን በሃላ መቼ ነው የምንታጠበው መልስልኝ

  • @NADC2024
    @NADC2024 3 года назад +1

    How about the smell, I use telba but I hate the smell

  • @baniyasnext1992
    @baniyasnext1992 3 года назад

    ሳምሪየ እዳትቀየሪ እሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ይመችሽ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад +4

    ሳምሪዬ ተልባ ምርጡ ነገር tnx dear

    • @hewan3474
      @hewan3474 3 года назад +1

      ፕሊስ ሰብስክራይብ

    • @wubkitchen
      @wubkitchen 3 года назад

      @@hewan3474 ney anichem

    • @hewan3474
      @hewan3474 3 года назад

      @@wubkitchen እሺ ማር

    • @hewan3474
      @hewan3474 3 года назад

      @@wubkitchen አርኩሽ

    • @hewan3474
      @hewan3474 3 года назад

      @@wubkitchen አርኩሽ

  • @sama1141
    @sama1141 3 года назад

    እናመሰግናለን የኔ ውብ

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 года назад +2

    መልስን ልንታጠበው ነው ወይስ ኖርማል ቅባት ማለት ነው

  • @eiieii3674
    @eiieii3674 3 года назад

    በአረብኝ ምድነዉ የምበለዉ ተልባዉ
    ቆይ ፀጉር ለይ ተቀብቶ ሽታዉ የስችላል ወይ ማለቴ በሰዉ አጠገብ መቀማጥ እንደት የስችላል
    ተልበዉ ሀገር ቤት አንድ ከላር አይደለም ወይ
    አሁን በዚህ ቪዶ ጥቁር ከለር ነዉ ያየሁት

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 года назад

      *እረ ሽታ የለውም ግን ወደ ግንባርሽ ጸጉር የሌለበት ላይ ከወረደብሽ ሲደርቅ ነጭ ይሆናል እሱም ችግር የለውም በአረብኛ ብዝርል ክተ ይባላል*

  • @rttrrrt1523
    @rttrrrt1523 3 года назад

    ያምራል ማሻ አላህ

  • @yeshitila6159
    @yeshitila6159 3 года назад +6

    ቪድዎዉ ብቻ ሳይሆን አች እራስሽም ትመችነ አለሽ💋💋💋

    • @ሱመያቲዩብአላህወኪል
      @ሱመያቲዩብአላህወኪል 3 года назад

      ውደ ደምሬኝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
      የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
      እንወዳቹሀለን........

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад

    በጣም ነው የምጠላ የሚዝለገለግ ነገር አልወድም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በተለይ የሽፋሽት መጠቀሚው ለሰጠሽን መረጃ አመሰግናለው

  • @mestunigusu2735
    @mestunigusu2735 3 года назад

    Ena tinish koyito telbaw tsegur nech ayadergm samrye ee

  • @فراشةحب-ق4ث
    @فراشةحب-ق4ث 3 года назад

    I'm from Morocco.plase what's your country??

  • @luwamhagos206
    @luwamhagos206 3 года назад

    በጣም እናመሰግንሽ ኣለን ግን ፎሮፎሩ ለማጥፋት የምያግዝ ከ ሆነ እንዲት ኣርገህ ትጥቀመው ኣለህ ደሞ ከተለጠፈ ብሃላ ትታጠበው ኣለህ ወይስ ዝም ነው የምትሎ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 3 года назад

    ሳምሪዬ ተባረኪ ፀጉሬን በጄል ከመጨረስ ገላገልሽኝ እናመሰግናለን ሳምሪዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ

  • @kidimar1250
    @kidimar1250 3 года назад

    Hi samr betam tamralchw kefilo gare yeflo heair betam yamral segurane bemahe aenato aetkefayat genanat eshe Samir she cut e/r yasadglesh betuful family

  • @yasminsofya2297
    @yasminsofya2297 3 года назад

    ሳምሪ ተልባውን ከተቀባሽ በሗላ ለስንት ሰአት ፀጉርሽ ላይ መቆየት ይችላል ከተቀባሽው በሗላስ እንደ ጄል የመድረቅ በሀሪ የለውም

    • @hanajerusalem1253
      @hanajerusalem1253 3 года назад +1

      የለውም ልክ እንደ ቅባት ይቀልጣል ካልደበረሽ መተው ትችያለሽ ከደበረሽ ግን በፈለግሽው ስዓት ብትታጠቢው ልቅቅ ይላል

    • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
      @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 3 года назад

      @@hanajerusalem1253 ሰላም ሀና ካልታጠብነው ፀጉራችን አይጎዳም ማለት ነው ?

    • @hanajerusalem1253
      @hanajerusalem1253 3 года назад

      @@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ አይጎዳውም

    • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
      @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 3 года назад

      @@hanajerusalem1253 ተባረኪ አመሰግናለው

  • @ወሎሚዲያ-ፐ4ዘ
    @ወሎሚዲያ-ፐ4ዘ 3 года назад

    ተልባውን ተቀብቸ ወደውጭ መውጣት ይቻላል ለምን ምች ያሥመታኝ ከሆነ ብታብራሩልኝ አመሠግናለሁ

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-1560 Год назад

    ምርጥ ነሽ ሳምሪ

  • @sofiaterkb8950
    @sofiaterkb8950 3 года назад +2

    ሳምሪየ መልሺልኝ ተቀብተን እንደዝህ ትውፊት ነው አንታጠበውም ??

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 3 года назад

    መሚ የተልባዉ ወሀ ከተቀባነዉ በሀላ ዉሎ ቢያድር ምን ችግር አያመጣም

  • @myyoutube2696
    @myyoutube2696 3 года назад

    ተቀብተነው ከዋልን ቡሀላ መታጠብ አልብን ወይንስ ችግር የለውም ???

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 3 года назад

    እናመሰግናለን ሳምሬ

  • @ethioselamtube6494
    @ethioselamtube6494 3 года назад +35

    ሳምሪ እኮ ከሴቶች ትለያለች የሆነች ፅድት ያለች ካርተፊሻል የፀዳች ደሞ ሴቶች ሰደብሽን እንዳትሉ እኔም ሴት ነኝ ግን አርተፊሻል እሚያበዙ ሴቶች ኮተት ስለሚመስሉኝ ነው ይቅርታ

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 3 года назад

      ባላገር ሰገጤ ስለሆንሽ ነው

    • @ethioselamtube6494
      @ethioselamtube6494 3 года назад +1

      @@hewrottedrose5991 በትክክልል አግኝተሽኛል ክክክክክ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 года назад +1

      @@hewrottedrose5991 ባላገርነትስ ፈጣሪ የሰጠንን ውበት ጥለን የሰይጣን ዱቄት ስንነሰንስ

  • @aminatmohamed3551
    @aminatmohamed3551 3 года назад +6

    ሳምሪየ ታዲያ ተልባውን መታጠብ አለብን ወይስ ችግር የለውም

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 3 года назад +2

      Ke 3 eske 5 kem yikoyal menem ayhonem

    • @selamselam6075
      @selamselam6075 3 года назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 3 года назад +1

      መታጠብም አለመታጠብም ትችያለሽ

    • @selamselam6075
      @selamselam6075 3 года назад

      @@birtukaen3255 አመሰግናለሁ እህት

  • @konjitethiopia310
    @konjitethiopia310 3 года назад

    samir betam enamesgenalen

  • @ekramlemma9345
    @ekramlemma9345 3 года назад +5

    ተልባው ተቀብተን በየቀኑ መታጠብ አለብን ? ወይስ ? መልሱልኝ ???

    • @Habeshacurls28
      @Habeshacurls28 3 года назад

      ፀጉር የማድረቅ ባህሪ ስላለዉ ብዙ ባታቆይዉ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለሁ::

    • @saadamuhammed6634
      @saadamuhammed6634 3 года назад

      Cheger yelewm samnt akoyiw

    • @balchetobalcha4857
      @balchetobalcha4857 3 года назад

      Lela kibat sinitekam chir alew?

  • @ወለተወልድ-ፐ8በ
    @ወለተወልድ-ፐ8በ 2 года назад

    ጥሩ ነው

  • @aynyelove4320
    @aynyelove4320 Год назад

    Yene konjo samriye end fani wedachuhalew filoye

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 3 года назад +2

    ሳምርየ በጣም አምሮብሻል በጣም ቀላሽ በፊት እኮ ጥቆር ያለች ነበረች
    አሁን ግን ውቦት ደፎቶብሻል ስውድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @ruth1461
    @ruth1461 3 года назад

    በጣም አሬፍ ነው አንቺም ተመችተሽኛል

  • @tadjitou.tafyatubeethiopia586
    @tadjitou.tafyatubeethiopia586 3 года назад

    ዋው

  • @halimatube7816
    @halimatube7816 3 года назад

    ማየት ከተውኳቺሁ ቢያንሥ አመት ይሆነኛል በርቱ
    ከሁሉም እርቄነው

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 3 года назад

    እሽ ውዴ እናመሰግናለን 😘😘

  • @Tube-gd5fi
    @Tube-gd5fi 3 года назад

    እህት ይህን ተቀብተን ፀሀይ ላይ ብንወጣ ምንም ጉዳት አያደርስም ማለቴ ተልባው መልስ እጠብቃለሁ????

  • @hiwott
    @hiwott 3 года назад +1

    ሳምሪዬ ተልባው ሽታ የለውም ?

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 3 года назад

    እኛ ድሮ ተልብሽነር ነበር ብለን የምንጠቀመው የጄል መግዣ ስለሌለን ዛሬ ደግሞ አንቺን ሳይ በጣም ነው የተገረምኩት😂

  • @alemparvin6544
    @alemparvin6544 3 года назад

    ዎው በጣም በጣም ምርጥነዉ ተመቸኝ ኑሬልኝ የኔዉድ❤❤❤❤

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ 3 года назад

    ስት መሰኪያ ነው ያረግሽው

  • @sablejara2501
    @sablejara2501 3 года назад

    Yene konjo shukuran 🙏

  • @tsehaykumsa6167
    @tsehaykumsa6167 3 года назад

    ሣምሪ ተጠቅሚያለሁ ሲደርቅ ፀጉርሽ ላይ ነጫጭ ነገር ይኖርበታል ሰለዚህ ከቅባት ጋር መጠቀም ግድ ይላል !

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 2 года назад

      ይቻላልዴ ከቅባትመቀላቀል ማማ1ከጆሮበታች ላይወርድየፈረመፀጉር አለኝ ልሞክረውነው🤣

  • @bekelechyoutube356
    @bekelechyoutube356 3 года назад

    Thank you very much yene konjo

  • @hewanbekele3755
    @hewanbekele3755 3 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ግን የቅድቡ ይቅርብን

  • @እዮሪካየአማኑኤል
    @እዮሪካየአማኑኤል 3 года назад

    tnxs sameriya yana mare

  • @noist1219
    @noist1219 Год назад

    ሲደርቅ ነጭ አይሆንም?

  • @ሠአዳነኝሥደተኛዋ
    @ሠአዳነኝሥደተኛዋ 3 года назад

    ሣምሪ የኔቆጆ አይሸትም ተቀበተን ባድቀን ወዳውን ነው የምንታጠበው ወይሥ በአላህ ኮሜንትሮች የምታውቁ ንገሩኝ

  • @እማያላችባዶነኝ
    @እማያላችባዶነኝ 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ውዷ🙏😍😍😍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
      የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
      እንወዳቹሀለን........

  • @ሠሚራየጉራጌመርካማ
    @ሠሚራየጉራጌመርካማ 3 года назад +1

    ሁሌም ውብ ነሽ ሳምሪ

    • @azizaweloywa6057
      @azizaweloywa6057 3 года назад

      ሰምየ በቅንነት ሰብ አርጊኝ ውዴ

  • @fryatfereta7784
    @fryatfereta7784 3 года назад +1

    ፊትሽን በየቀኑ እንዴት እንደምትንከባከቢው ንገሪን

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 3 года назад

    ከሬትና ከተልባ?

  • @omegamengistu2364
    @omegamengistu2364 3 года назад

    Samri tegurshi betam new yadegew mndnew yemttekemiw ngerim 🙏🙏

  • @zebura123
    @zebura123 3 года назад +4

    ተልባ ተቀብቼ ስንት ቀን ላቆየው ውዴ 😊😊 አይተሽ እንዳታልፊኝ😔😔

  • @mtmt348
    @mtmt348 3 года назад +1

    ተልባው ፀጉር ነጭ አያደርግም????

  • @dinagoddinagod7463
    @dinagoddinagod7463 3 года назад +4

    ዋውውውው ተባረኪ

  • @user-gr6sl3kq5k
    @user-gr6sl3kq5k 3 года назад +3

    ሢወዳሁ 🌹💕በያላቹበት ሠላማቹሁ ይብዛ 🌹አዲሥ ጀማሪ ነን ቤተሠብ አረኑን ደምሩን

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 года назад

    Wwwww samari arif naw anamasaganala naw xaru hasab Ethiopia sagab axaqamalaw

  • @ethimaryam9617
    @ethimaryam9617 3 года назад

    Yene kemem thanks