"አሁንም እንደልጅነቴ ነው የሚንከባከበኝ"...የፍቅር ባች የምርቃት ፕሮግራም | ክፍል 4
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ የዳጊስ ላይፍ ክላስ 2ኛ ዙር ተማሪዎች (ፍቅር ባች) የምርቃት አዝናኝ ፕሮግራም ላይ የፍቅር ባች ተማሪዎች ምስክርነትንና ምስጋናን ይዘንላችሁ መተናል ፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass
መጨረሻ የተናገርከው ልጅ😊 ur gonna be great, በመንገድህ ሁሉ እግዚሐብሔርን አስቀድም..ከዚ የበለጠ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏
የሰው በብዙ ችግር ተፈትኖ አልፎ ፈጣሪውን ሲያመሰግን በጣም ደስ ይላል ዳጊ ሰው ባንቺ ምክንያት ያሰበበት ሲደርስ ከማየት ውጪ የሚያደስት ነገር የለም በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ዘመንሽ ይባረክ ዘለለም ሳቂልን ከነቤተሰብሽ ተባረኩ እዚአብሔር ይስጥልን
ዳጊዬ የምታስተምሪያቸው ትምህርት እንዲህ ፍሬ አፍርቶ መመልከት መታደል ነው ከዚህ በላይ እንጠብቃለን🙏
ዳጊ ዘመንሽ ይለምልም ሁሌ ደስታ ካንቺ ጋር ይኑር ፍቅር ነሽ በቃ እወድሻለው አምናለው አገኝሻለው ።
ዳጊ በጣም ነሽ የምወድሽ የኔ ቀምም🥰🙏
የመጨረሻዉ ልጅ ትችላለህ ይመችህ ዳጊ ከስደት መልስ አገኝሻለሁ የኔ እቁ❤ኢሻ አላህ
ዳጊ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ የምትሉ ባለትዳሮች። ፍጻሜያችሁን ያሳምረው። በእድሜ ትንሽ ነኝ ስትል ስታገባ መሆኑ ግልጽ ነበር። ካንተ አንሳለሁ ለማለት ፈልጋ እንዳልሆነ ገለጻዋ ያስረዳ ነበር። ስላብራራህው ነው። ዳጊ በጣም እድለኛ ነሽ የብዙ ሰው ህይወት ተስተካከለብሽ። በርቺ።
አሜን አሜን አሜን
ደስ ይላል
My hero dagi
የልጁ ንግግር ሞራሌን አመጣው እኔም ልጄን እልካለው
ዳጊየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
የ 65 ዓመት ሴትዮ እንደ ልጅ ዝም ብላ ትስቃለች, ባልየው ስርዓት አለው ሲናገር
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤