Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሺ አመሰግናለሁ በረታ
በህልም መገድ አጣው ቡዙ መገድ ዎታብንይ 😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤ Thank you ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ወዲሜ ሰላምህ ይብዛ ባለቤቴጋ ተላይተናን እና ከጎደኞቸ ጋር አረጎዴ ቦታነዉ የሂዲንበት አዲ ወዲ ይመጣ ሊደፍረኝ ይታገላን እንም እገጥማለሁ በስተመጨረሻ ጥሎኝ ወጣ ከዛ ሲሂዲልኝ እየተሽሽኩ ሳመልጥ ያዘኝ በፊት አምሳብር የስጠኝ ይመስለኛን ያንን ፍልገህ ነዉ ብየ መቶብር ነዉ ጎደኛየ አዘረዘረቺኝ ስሰጠዉ አልቀበልም ብሎ ሂደ ብር የሰጠቺኝ ብዙም አይደለን ፣ሌላ በተደጋጋሚ እህቱን አየሆት የመጀመሪያ ቀን ጥቁር ለብሳ የጎኒት ታየኝ አለች ሁለተኛ ደግሞ ሶላት ሰግጀ በዛዉ በዛዉ ተኛሁ እየሳቀች ዙራ እያየቺኝ ጥላኝ ሂደች መልስህን እጠብቃለሁ
ሰላም ላንተ ይሁን በህልሜ እህቴ ቤት ሄጄ እህቴ ደጅ ላይ ተከፍታ ፊቷ ጠቋቁሮ ተቀምጣለች ምንም ሳልላት ከፊቷ አልፌ ሽንት ቤት ሄድኩ ሽንት ቤቱ አረጅቷል ስገባ ፈራሁ እንዳልወድቅ ሳልጠቀም ወጣሁ በውን የማላውቃት ጎረቤቷ ጠረታኝ ነፍስ ይማረ አለች ፍታልኝ
ሰላም ወንድሜ በጣም የምወዳት የስምንት አመት ጓደኛ ኣለቺኝ የሆነ ነገር ኣስቀይማኝ ብዙም ኣደለንም ከዛ ሰላምታችን ካኣንገት በላይ ነው ግን ሁሌ በህልሜ ትመጣብኛለች ኣንድ ቀን ሙሉ ጥቁር ልብስ ለብሳ ወደ ቤቴ ትመጣለችና ተቃቅፈን ሰላምታ ተለዋወጥን ሰላምታች ከኣንገት በላይ ነበር ከዛ ከቤቴ እየወጣች የሐዋርያት ፀበል ኣለኝ ቤቴ ኣልተስተካከለም ግን እንዳትቀሪ ትለኛለች እኔ ደሞ ቤቴላይ የሐዋርያት ዝክር እንዳለኝ እያወቀች ለምን ትጠራኛለች እያልኩ ዝም እላለው። በሌላ ቀን ደሞ ቤቷ ህጄ ቁምሳጥን እከፍታለውና እዛ ኣልበን ሙሉ የኔ ፎቶ ተቀምጦ ኣያለው ፎቶውን እያየሁት መጣች ፎቶው የትነው ያሳጠብሹ ሲያምር ስላት ይሄ ብቻ ኣይደለም ግድግዳ ላይም በትልቁ ተሰቅሎ ታሳየኛለት እበክህ ፍታልኝ ወንድሜ ተጨንቄአለሁ 🙏
ሰላም ወንድም በህልሜ ሁለት ግዜ ክእረሻ ቦታ ተነሰተን ነብረ መገንዱን እየመረችኝ ሳንጨረሰ ትጠፍብኛለች ክዛ አባቴ በዝምታ አየዋለሁ 3መቶ ብረ ይሰጠኛል
Selam wedme hlmen ftalg Abate behyiwet yelgm gn behyiwet edalehono ayewalehu Kazan togto yimeslgal Abate Abate bye steraw mels ayisetegm yemote yimeslgal ftalg
ሠላም ወድም እኔደሞ አብዛኛውን ጊዜ በሰማይ ላይ ስበር አያለሁ ከዛ የኤሌክትሪክ ገመዶች ያስቸግሩኛል ምድነው
ሰላም፣ወድሜ፣እኔ፣በህልሜ፣በ3"መንገድ፣መሀል፣እየሔድኩኝ፣በመንገዱ፣መሀል፣ከጎንና፣ከጎኑ፣ሙሉ፣በሙሉ፣ማሽላአለዉ፣ምን፣ይሆን፣ፍታልኝ??
ፍታልኝ፤እንጂ፣ወድሜ፣ጨንቆኛል😭
Selame wedammia wesha sinkesegne ayew mndanew
ሰላም ወንድሜ በህልሜ ፓስፓርት ለማውጣት ሁሉንም ከፍዬ ጨርሼ መጨረሻ ላይ ፀይም ሴትዬ ብር ካልከፈልሸ አልሰጥም ብላ ያዘችብኝ ምንድን ነው
ሰላም ወንድም በህልሜ እብድ ስታባርረኝ ወደሰው ግቢ ስገባ ተከትላኝ ገባችና ዱባ ቀክፋ ያዘች እኔ ልትመታኝ መስሎኝ አባብዬ ከግቢ ላስወጣት አንዱን እጇን ይዤ ሁለተኛውን እጇን አጠገቤ ነበርና አንዱን እጇን ያዝና ወደ ውጭ እናስወጣት ስል ነቃሁ። እባክህ ፍታልኝ
አጠገቤ የነበረውን ልጅ አንዱንጇን ያዝና ከግቢ እናስወጣት ስል ነቃሁ
ሰላም ወንድሜ በተደጋጋሚ ወፍጮ ቤት እህል ሳስፈጭ ልጄ የ11 ኣመት ናት ግን ኣዝያት ኣያለው
የኔ ወንድም ለቤትህ አዲስ ነኝ ሕልም ፍታልኝ ታላቅ እህቴ መተት አድርጋብኝ ስታሰቃየኝ ኖራለች እና አሁን በዚሁ ምክኒያት ተጣ 5:05 ልተናል በሕልሜ ሠገራ ተፀዳድቼ በቢጫ ፖፖ ላይ ሽንትም አለው መተት ልትመትትበት ፈልጋ እኔ እደፋዋለሁ ብላ ከእጄ ትቀበሐኛለች የፈታሁ ነኝ
ወንድሜ እኔ በተደጋጋሚከየት እንደምንስ አላውቅም ግን በምኪና እሄዳለሁ የትም እንደምሄድ አላውቅም እና መንገድ ላይ በሆነ አጋጣሚ እቀራረሁ መኪናው ያልፍኛል ይሄን ፍትህን በተደጋጋሚ ነው የማየው ምን እንደሁ አላውቅም
ስላም ወድሜ ጉድጎድ መቆፍር ምንድነው ስው ሞቶብኝ ልቀብር ጉድጎድ ስቆፍር አደርኩ ፍታልኝ
ትንሽ፣ጉድጎድ፣መቆፈር፣ጥሩ፣አይደለም፣አንችን፣ወደመጥፍነገር፣የሚዶልሽን፣ነገር፣እየቆፈሩብሽ፣ነዉ፣ዱአ፣አድርጊ፣ማሬዋ
ሰላም ወንድሜ ወንድሜ ነው ያየው እባክህ ፍታልኝ ፣ ላም ከነ ልጃ ሰው ጥጃውን ሳግዛኝ አለኝ እኔም ስንት ስለው 2000 አለው ሌላ ሰው ግን ተው አትለያቸው ሲል ባለቤቱ ቸገረኝ ሲለኝ ገዛሁት ግን ባለቤቱ ውጭ ላይ ሆኗ ትስቅ ነበር ትጃውንም አስሬው ስገባ ምግብ አቅርባ አገኝሁ እኔም ለጥጃው ሳበላው እሷም እንዴ ለከብት እያለች ትልቅ ነበር ጥጃውም ጥቁር ነው ከለሩ ይቅርታ በዛብኝ ተደጋጋሚ አየሁ ስላለኝ ነው
ይቅርታ በር ላይ ሆና የሳቅችው የወንድሜ ሚስት ናት
ሰላም ለምን እንደተሰበሰበ አላውቅም የእናቴ ፋሚሊዎች ነበሩ የእናቴ አራት ልጅ ያላት ማንታ ይመስላሉ እና የነሱ በመዝሙር የተቀናበረው መዝሙር እየሳምሽ ነበር ከዛ ናቸው ብዬ ውስጥ ሰላም ከዛ የእናቴ ወንድሙዋ ልጅ ነበረች እኔ ብዬ በጣም ተደስቼ ነበር ለምን እኔ ፈልጋለሁ ከዛ ለእናቴ ይሆናል ልጅ መጣና አንድ ሺህ ብር ድፍን ነው ግን ሰአት እናቴ በደስታ ተቀበለች የያብሩን ማለት ነው እኔ ደግሞ የሴሪዮ እናት ቤት በጣም ቆሸ ነበር ሲያፀዳ ያለ ወደኛ ቤት ሄድኩና ያየነው የሆነ ጎደኛ ብቻውን አገኘው መቶ ታጠማ ምን ይሆ ከዛ በተደረገ ጋሚ ዓይነት ተጨፍኖ አያለሁ እንደው ማለት ነው ምንድን ነው ያስፈራል?
እሺ አመሰግናለሁ በረታ
በህልም መገድ አጣው ቡዙ መገድ ዎታብንይ 😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤ Thank you ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ወዲሜ ሰላምህ ይብዛ ባለቤቴጋ ተላይተናን እና ከጎደኞቸ ጋር አረጎዴ ቦታነዉ የሂዲንበት አዲ ወዲ ይመጣ ሊደፍረኝ ይታገላን እንም እገጥማለሁ በስተመጨረሻ ጥሎኝ ወጣ ከዛ ሲሂዲልኝ እየተሽሽኩ ሳመልጥ ያዘኝ በፊት አምሳብር የስጠኝ ይመስለኛን ያንን ፍልገህ ነዉ ብየ መቶብር ነዉ ጎደኛየ አዘረዘረቺኝ ስሰጠዉ አልቀበልም ብሎ ሂደ ብር የሰጠቺኝ ብዙም አይደለን ፣ሌላ በተደጋጋሚ እህቱን አየሆት የመጀመሪያ ቀን ጥቁር ለብሳ የጎኒት ታየኝ አለች ሁለተኛ ደግሞ ሶላት ሰግጀ በዛዉ በዛዉ ተኛሁ እየሳቀች ዙራ እያየቺኝ ጥላኝ ሂደች መልስህን እጠብቃለሁ
ሰላም ላንተ ይሁን በህልሜ እህቴ ቤት ሄጄ እህቴ ደጅ ላይ ተከፍታ ፊቷ ጠቋቁሮ ተቀምጣለች ምንም ሳልላት ከፊቷ አልፌ ሽንት ቤት ሄድኩ ሽንት ቤቱ አረጅቷል ስገባ ፈራሁ እንዳልወድቅ ሳልጠቀም ወጣሁ በውን የማላውቃት ጎረቤቷ ጠረታኝ ነፍስ ይማረ አለች ፍታልኝ
ሰላም ወንድሜ በጣም የምወዳት የስምንት አመት ጓደኛ ኣለቺኝ የሆነ ነገር ኣስቀይማኝ ብዙም ኣደለንም ከዛ ሰላምታችን ካኣንገት በላይ ነው ግን ሁሌ በህልሜ ትመጣብኛለች ኣንድ ቀን ሙሉ ጥቁር ልብስ ለብሳ ወደ ቤቴ ትመጣለችና ተቃቅፈን ሰላምታ ተለዋወጥን ሰላምታች ከኣንገት በላይ ነበር ከዛ ከቤቴ እየወጣች የሐዋርያት ፀበል ኣለኝ ቤቴ ኣልተስተካከለም ግን እንዳትቀሪ ትለኛለች እኔ ደሞ ቤቴላይ የሐዋርያት ዝክር እንዳለኝ እያወቀች ለምን ትጠራኛለች እያልኩ ዝም እላለው። በሌላ ቀን ደሞ ቤቷ ህጄ ቁምሳጥን እከፍታለውና እዛ ኣልበን ሙሉ የኔ ፎቶ ተቀምጦ ኣያለው ፎቶውን እያየሁት መጣች ፎቶው የትነው ያሳጠብሹ ሲያምር ስላት ይሄ ብቻ ኣይደለም ግድግዳ ላይም በትልቁ ተሰቅሎ ታሳየኛለት እበክህ ፍታልኝ ወንድሜ ተጨንቄአለሁ 🙏
ሰላም ወንድም በህልሜ ሁለት ግዜ ክእረሻ ቦታ ተነሰተን ነብረ መገንዱን እየመረችኝ ሳንጨረሰ ትጠፍብኛለች ክዛ አባቴ በዝምታ አየዋለሁ 3መቶ ብረ ይሰጠኛል
Selam wedme hlmen ftalg Abate behyiwet yelgm gn behyiwet edalehono ayewalehu Kazan togto yimeslgal Abate Abate bye steraw mels ayisetegm yemote yimeslgal ftalg
ሠላም ወድም እኔደሞ አብዛኛውን ጊዜ በሰማይ ላይ ስበር አያለሁ ከዛ የኤሌክትሪክ ገመዶች ያስቸግሩኛል ምድነው
ሰላም፣ወድሜ፣እኔ፣በህልሜ፣በ3"መንገድ፣መሀል፣እየሔድኩኝ፣በመንገዱ፣መሀል፣ከጎንና፣ከጎኑ፣ሙሉ፣በሙሉ፣ማሽላአለዉ፣ምን፣ይሆን፣ፍታልኝ??
ፍታልኝ፤እንጂ፣ወድሜ፣ጨንቆኛል😭
Selame wedammia wesha sinkesegne ayew mndanew
ሰላም ወንድሜ በህልሜ ፓስፓርት ለማውጣት ሁሉንም ከፍዬ ጨርሼ መጨረሻ ላይ ፀይም ሴትዬ ብር ካልከፈልሸ አልሰጥም ብላ ያዘችብኝ ምንድን ነው
ሰላም ወንድም በህልሜ እብድ ስታባርረኝ ወደሰው ግቢ ስገባ ተከትላኝ ገባችና ዱባ ቀክፋ ያዘች እኔ ልትመታኝ መስሎኝ አባብዬ ከግቢ ላስወጣት አንዱን እጇን ይዤ ሁለተኛውን እጇን አጠገቤ ነበርና አንዱን እጇን ያዝና ወደ ውጭ እናስወጣት ስል ነቃሁ። እባክህ ፍታልኝ
አጠገቤ የነበረውን ልጅ አንዱንጇን ያዝና ከግቢ እናስወጣት ስል ነቃሁ
ሰላም ወንድሜ በተደጋጋሚ ወፍጮ ቤት እህል ሳስፈጭ ልጄ የ11 ኣመት ናት ግን ኣዝያት ኣያለው
የኔ ወንድም ለቤትህ አዲስ ነኝ ሕልም ፍታልኝ ታላቅ እህቴ መተት አድርጋብኝ ስታሰቃየኝ ኖራለች እና አሁን በዚሁ ምክኒያት ተጣ 5:05 ልተናል በሕልሜ ሠገራ ተፀዳድቼ በቢጫ ፖፖ ላይ ሽንትም አለው መተት ልትመትትበት ፈልጋ እኔ እደፋዋለሁ ብላ ከእጄ ትቀበሐኛለች የፈታሁ ነኝ
ወንድሜ እኔ በተደጋጋሚከየት እንደምንስ አላውቅም ግን በምኪና እሄዳለሁ የትም እንደምሄድ አላውቅም እና መንገድ ላይ በሆነ አጋጣሚ እቀራረሁ መኪናው ያልፍኛል ይሄን ፍትህን በተደጋጋሚ ነው የማየው ምን እንደሁ አላውቅም
ስላም ወድሜ ጉድጎድ መቆፍር ምንድነው ስው ሞቶብኝ ልቀብር ጉድጎድ ስቆፍር አደርኩ ፍታልኝ
ትንሽ፣ጉድጎድ፣መቆፈር፣ጥሩ፣አይደለም፣አንችን፣ወደመጥፍነገር፣የሚዶልሽን፣ነገር፣እየቆፈሩብሽ፣ነዉ፣ዱአ፣አድርጊ፣ማሬዋ
ሰላም ወንድሜ ወንድሜ ነው ያየው እባክህ ፍታልኝ ፣ ላም ከነ ልጃ ሰው ጥጃውን ሳግዛኝ አለኝ እኔም ስንት ስለው 2000 አለው ሌላ ሰው ግን ተው አትለያቸው ሲል ባለቤቱ ቸገረኝ ሲለኝ ገዛሁት ግን ባለቤቱ ውጭ ላይ ሆኗ ትስቅ ነበር ትጃውንም አስሬው ስገባ ምግብ አቅርባ አገኝሁ እኔም ለጥጃው ሳበላው እሷም እንዴ ለከብት እያለች ትልቅ ነበር ጥጃውም ጥቁር ነው ከለሩ ይቅርታ በዛብኝ ተደጋጋሚ አየሁ ስላለኝ ነው
ይቅርታ በር ላይ ሆና የሳቅችው የወንድሜ ሚስት ናት
ሰላም ለምን እንደተሰበሰበ አላውቅም
የእናቴ ፋሚሊዎች ነበሩ
የእናቴ አራት ልጅ ያላት ማንታ ይመስላሉ እና
የነሱ በመዝሙር የተቀናበረው መዝሙር እየሳምሽ ነበር
ከዛ ናቸው ብዬ ውስጥ ሰላም
ከዛ የእናቴ ወንድሙዋ ልጅ ነበረች
እኔ ብዬ በጣም ተደስቼ ነበር ለምን እኔ ፈልጋለሁ
ከዛ ለእናቴ ይሆናል ልጅ መጣና አንድ ሺህ ብር ድፍን ነው ግን ሰአት
እናቴ በደስታ ተቀበለች የያብሩን ማለት ነው
እኔ ደግሞ የሴሪዮ እናት ቤት በጣም ቆሸ ነበር
ሲያፀዳ ያለ ወደኛ ቤት ሄድኩና
ያየነው የሆነ ጎደኛ ብቻውን አገኘው መቶ ታጠማ
ምን ይሆ
ከዛ በተደረገ ጋሚ ዓይነት ተጨፍኖ አያለሁ እንደው ማለት ነው ምንድን ነው ያስፈራል
?