🛑 ማነው የተሳሳተው❗️❗️ በዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ Henok Haile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 71

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 21 день назад

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን በጾለታችሁ አሥቡኝ ገብረ ሥላሴ ነኝ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HavasiKhaiytea
    @HavasiKhaiytea 8 дней назад

    የተዋህዶ እንቁ እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le 3 месяца назад +4

    እግዚአበሔር ለበጎቹ እረኛ አያጣምና መምህራችን ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝምልህ

  • @JgdSff
    @JgdSff 4 месяца назад +3

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መንግሦተ ሰማይን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 10 месяцев назад +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @Ambayemedia
      @Ambayemedia  10 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 3 месяца назад +2

    ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህረችን ❤

  • @MesfinMesfin-x2d
    @MesfinMesfin-x2d 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsmaThybi
    @AsmaThybi Месяц назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 6 месяцев назад +5

    ዕልልልልልል በ ጥዋቱ ትልቅ ምግብ ኣገኘሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @senaitkifele2020
    @senaitkifele2020 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ kale hiwet yasemaln ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 8 месяцев назад +5

    Amen. Amen. Amen 🙏

    • @Ambayemedia
      @Ambayemedia  8 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @SerkalemKebede-nb4um
    @SerkalemKebede-nb4um 3 месяца назад +1

    “የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ።”
    - ማርቆስ 1፥1

  • @SerkalemKebede-nb4um
    @SerkalemKebede-nb4um 3 месяца назад +1

    “ከእነርሱ ግን የቆጵሮስና የቀሬና ሰዎች የነበሩት አንዳንዶቹ ወደ አንጾኪያ መጥተው የጌታን የኢየሱስን ወንጌል እየሰበኩ ለግሪክ ሰዎች ተናገሩ።”
    - ሐዋርያት 11፥20

  • @BahaluBahalu-l6r
    @BahaluBahalu-l6r 4 месяца назад +1

    Amen kale hewte ysmalne

  • @SaronbekeleBk
    @SaronbekeleBk 5 месяцев назад +1

    Kale hiwaten yasemaln

  • @yeshihareggebrehiwet7932
    @yeshihareggebrehiwet7932 4 месяца назад +1

    ቀቃለህይወት ያሰማልን።

  • @Mikalegri
    @Mikalegri Месяц назад

    Amen amen amen 🙏

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 4 месяца назад +1

    Amen amene amene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fikirte-el5pi
    @Fikirte-el5pi 3 месяца назад

    መፀሐፍ ቅዱስን የሚያስተምር ምን ጊዜም ትክክል ነው
    ከዛወጭ ግን የተሳሳተ ብቻ ሳይሆን የተረገመ ነው

  • @AshthirAshthir
    @AshthirAshthir 5 месяцев назад +1

    አሚንአሜንአሚን❤

  • @HhKkk-gn8xp
    @HhKkk-gn8xp 6 месяцев назад +3

    Amen amen ❤❤❤

  • @YosefGetu-l9z
    @YosefGetu-l9z 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 2 месяца назад

    Kalehiwet ysemalin

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 5 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏♥️🙏🙏🙏

  • @moongirlasmr12245
    @moongirlasmr12245 5 месяцев назад +1

    tiyake alegn sele emebetachin dengel maryam amalajinet yemiasayew miraf yetu gar new❤❤❤❤❤❤

  • @Azu-n5u
    @Azu-n5u 8 месяцев назад +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TsedEnaye
    @TsedEnaye 8 месяцев назад +2

    አሜን ...ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UamBb
    @UamBb 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TizibitiBelete
    @TizibitiBelete 8 месяцев назад +1

    Anten sleseten egziabhern amesegenn memhr. Andandoch kdusan be egziabher fit eyamesegenu eyesegedu ynoralu enji ayamaldum ylalu, kehatsiyat yantsan ye krstos dem newu eskemecheresha hatiyatachn yemiyantsawu demu newu be orit kdusan yemiamaldut yekrstos dem slele newu ahun gn ye krstos dem alen ylau

  • @samrawitzewdie6993
    @samrawitzewdie6993 3 месяца назад

    ❤❤❤😊😊😊

  • @AdaneBacha-ob5mq
    @AdaneBacha-ob5mq 8 месяцев назад +3

    አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን!!! በመቀጠል ጥያቄ አለኝ እሱም ስለ መዝሙር ነው ። ማለትም ከዝህ በፊት ወንድም እና እህቶቻችን መዘምራን በቤተክርስቲያን ውስጥ በነበሩበት ስዓት የዘመሩት አሁን ግን ከቤተክርስቲያን የወጡ እና እኛ አሁን እነዛን መዝሙሮች ቢንዘምር ችግር አለው ወይ ? የተከለከለ ነው ? ወይስ ችግር የለውም ?። ይሄ ጥያቄ የኔ ጥያቄ ብቻ አይደለም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነውና መልስ እና ማብራሪያ እንድትሰጥልን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ!!! አመሰግናለሁ!

  • @SimonJambo
    @SimonJambo Месяц назад

    Qale hiwet yesmalna

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 3 месяца назад

    የዘመሩት እኮ ለጌታ ኢየሱስ ነው

  • @SerkalemKebede-nb4um
    @SerkalemKebede-nb4um 3 месяца назад +1

    የኢየሱስ ወንጌል የሚል የለም ስትል ሰማሁክ ልበል?ይሄው በጥቂቱ አስፈላጊ ከሆነ ይጨመራል ተባረክ ኢየሱስ ይገለጥልክ ይብራልክ

    • @NahomKerie
      @NahomKerie 2 месяца назад

      eyesus wengel emel meshaf kidus lay sechegn as a chapter

    • @pets8881
      @pets8881 2 месяца назад +1

      አጉል አልገባኝም አትበይ ፣ የቱ ነው የኢየሱስ ወንጌል የሚለው ከአራቱ ወንጌል?

    • @meseretmulatlema4116
      @meseretmulatlema4116 Месяц назад

      ወንጌላውያን ማቴዎስ፥ ማርቆስ፥ሉቃስ ፥ዮሀንስ ወንጌላውያን ናቸው። የሚሰብኩት ሰለ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው። ስለዚህ እየሱስ ጌታ እንጂ ወንጌላዊ አይደለም ለማለት ነው ወገኔ ስብከቱ መቼም ጆሮአችሁ መናፍቃን ገልብጦ ነው የሚሰማው። ነፍስ ይማር

  • @Fikirte-el5pi
    @Fikirte-el5pi 3 месяца назад

    ዳ.ን ሄኖክ ማለት ሚገርምና በጣም ሚያሳዝን ሰው ነው
    ምክንያቱም መፀሀፍ ቅዱስን በራሱ ሀሳብ ቀይሮ ግን መፀሐፍ ቅዱስ አሰመሰሎ የሚያቀርብ ነው

    • @meseretmulatlema4116
      @meseretmulatlema4116 2 месяца назад

      ምነው ከመተቸት መማር አይሻልም? ዲያቆን ሄኖክ አንድም ከቃሉ ውጪ ያስተማረው ነገር የለም።

    • @pets8881
      @pets8881 2 месяца назад

      😂😂የምትለውን ስታጣ መሳደብ ሆነህ አማራጭህ። ድሮም መሰረታችሁ ዲያቢሎስ ስለሆነ ለምትጠየቁት መልስ ከመስጠት ይልቅ ፣ የተለመደች ኢየሱስን ስበኩ የምትለውን ማስመሰላችሁን ትነዛላችሁ😂 ከቻልክ መልስ ካልሆነ ቻለው😂

  • @kidistalene1646
    @kidistalene1646 3 месяца назад

    ንጹህ ወንጌልን አስተምር ተረት ተረት አታወራ አታስቱ

    • @Adis-c1j
      @Adis-c1j 3 месяца назад

      Abune Tekile Hayimanot Libonashin Yimelisewu .

    • @Adis-c1j
      @Adis-c1j 3 месяца назад

      Abune Tekile Hayimanot Libonashin Yimelisewu .

    • @pets8881
      @pets8881 2 месяца назад

      አውቅ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም😂 ይሄ ድርቅናችሁን በምንድነው ያከፋፈሏችሁ ፣ በደንብ ነው የደፈኗችሁ ፣ መወያየት እንኳን አትችሉም ፣ እግዚኦ

  • @mahletmesfin9435
    @mahletmesfin9435 3 месяца назад

    Race or e

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 3 месяца назад

    ጅላጅል ከረፈፍ አንተም እውነቱ ሲገባክ እንደነ በጋሻው ትዝታው ዘርፌ ነጠላክን የውልቀህ ተረተረት ከማውራትና ከመስማት እውነትን ወደ መስማትና እውነትን ወደ መናገር ሳትወድ በግድ ትመጣለህ

    • @gyg2443
      @gyg2443 3 месяца назад

      ስድብ የአባታችሁ የዲያቢሎስ ነው። ንስሃ ግባ

    • @meseretmulatlema4116
      @meseretmulatlema4116 2 месяца назад +1

      ይቅር ይበልህ ካልገባህ መጠየቅ ስድብ የመናፍቅ ነው። ይልቅ ቀኑ ሳይመሽ ወደ ትክክለኛይቱ መንገድ ተመለስ! ደሞ የሚጠቀስ ሰው ጠፍቶ እነኚህ የሚያሳዝኑ ወንድሞች ትጠቅሳለህ? ተረት እኮ የሚወራው ሲኖርህ ነው ሉተራውያን ነፍስ ይማር።

  • @MesfinMesfin-x2d
    @MesfinMesfin-x2d 3 месяца назад

    ምድረ ደደብ ጀርባህ ኦርቶዶክስ ነኽ ግን እዚጋ ለጥቅም ብለኽ እንጂ አመነኽ አይደለም የገባኸው እሺ
    ሲቀጥል ሰይጣን አሁን ከምታገለግልበት የተሻለ እሰጥሃለው ካለህ ለሰይጣንም ታገለግላለህ እንደ ጠቀስካቸው ሰዎች ምድረ ሆድ አደር ኮሜንት ላይ ስትገባ እፈር እሺ 😂

  • @TadeseBekele-mo4bp
    @TadeseBekele-mo4bp 3 месяца назад

    አመዳም አሁን አንተ ስለ እግዚአብሔር ትተህ ስለ ቅዱሳን ለምን ትለፈልፋለሄ ቅድሳን የምያስታርቁን ከሆነ የእየሱስ ደም ለምን ፈሰሰ ?የእየሱስ ስቃይስ ለምን ነበረ?ተረትህን አቁም

    • @nanafloveubro9498
      @nanafloveubro9498 3 месяца назад +1

      ስድቡን ተውና መጀሪያ እራስህን ፈልግ።ሲቀጥል ስለ እየሱስ ከመጠየቅ በፊት ሰው መሆን ይቀድማል ..ሰው ሁን ።

    • @kumneger2656
      @kumneger2656 3 месяца назад

      ከስድብህ የምን ተከታይ እንደሆንክ ያስታውቃል... ቢያንስ ተማር

    • @meseretmulatlema4116
      @meseretmulatlema4116 2 месяца назад

      እየሱስ ክርስቶስን ከቅዱሳን ጋር ማወዳደርህ ያሳዝናል ንሰሀ ግባ ያላስተማረውን ከመተቸት መፅሀፉን ብትመረምር ምን ይመስልሀል።

    • @pets8881
      @pets8881 2 месяца назад

      የሚገርመኝ እኮ ሄዳችሁ የፓስተር እግር ተደፍታችሁ ፀልዩልኝ ትላላችሁ😂 ለቅዱሳን ለምኑልኝ ሲባል ግን ያንገሸግሻችኋል ፣ ድሮም መሰረታችሁ በኢየሱስ ስም የመጣው ሰይጣን ስለሆነ የምትሰሩትንም አታውቁም። እግዚአብሔር የቅዱስ ሚካኤልን ልመና ሳይሰማ ፣ የአንድን አለሌ ፓስተር ልመና ይሰማል አይገርምም😂😂😂

  • @almaztigabu7724
    @almaztigabu7724 10 дней назад

    አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @MesfinMesfin-x2d
    @MesfinMesfin-x2d 3 месяца назад

    ምድረ ደደብ ጀርባህ ኦርቶዶክስ ነኽ ግን እዚጋ ለጥቅም ብለኽ እንጂ አመነኽ አይደለም የገባኸው እሺ
    ሲቀጥል ሰይጣን አሁን ከምታገለግልበት የተሻለ እሰጥሃለው ካለህ ለሰይጣንም ታገለግላለህ እንደ ጠቀስካቸው ሰዎች ምድረ ሆድ አደር ኮሜንት ላይ ስትገባ እፈር እሺ 😂

  • @MesfinMesfin-x2d
    @MesfinMesfin-x2d 3 месяца назад

    ምድረ ደደብ ጀርባህ ኦርቶዶክስ ነኽ ግን እዚጋ ለጥቅም ብለኽ እንጂ አመነኽ አይደለም የገባኸው እሺ
    ሲቀጥል ሰይጣን አሁን ከምታገለግልበት የተሻለ እሰጥሃለው ካለህ ለሰይጣንም ታገለግላለህ እንደ ጠቀስካቸው ሰዎች ምድረ ሆድ አደር ኮሜንት ላይ ስትገባ እፈር እሺ 😂

    • @meseretmulatlema4116
      @meseretmulatlema4116 2 месяца назад

      ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤