መምህር አቤል ተስፋዬ ስጠኝ ጌታዬ ሆይ የተዘጋች አፍን እንዳይ ቸርነትን አዲስ ዝማሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 44

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад +7

    የተዘጋች አፍ
    ከፊቴ ያለውን መከራ በማየት
    ቸኩዬ እንዳልፈርድ በአንደበቴ እንዳልስት
    ስጠኝ ጌታዬ ሆይ የተዘጋች አፍን
    በዝምታዬ ውስጥ እንዳይ ቸርነትኽን
    አዝ
    አመስግኖ አጥፊ መርቆ ረጋሚ
    ሊገድል የሚያድን ሊነቅል አራሚ
    ሆኖብኛልና አንደበቴ ከፍቶ
    ላክልኝ መልአኩን ያሳርፈኝ ዘግቶ (፪)
    አዝ
    የማዳንህን ቀን ጊዜውን ሳላውቀው
    በራሴ ቀጠሮ መልስኽን ጠብቄው
    ቀረህብኝ ብዬ ለጊዜው ብከፋም
    ትዕግስት ነገረኝ የመጠበቅን ጣዕም
    አዝ
    በሚሸልቱህ ፊት ዝም ያልከው አምላክ
    ለከሳሾች ሙግት ቃልህን የከለከልክ
    እባክህ አስተምረኝ እኔም ልምሰል አንተን
    ተሰድቦ ተነቅፎ ዝም የማለት ጸጋን(፪)

    • @HOPE-yr2vb
      @HOPE-yr2vb 3 года назад

      Pin this lyrics ዲያቆን ❤️

    • @HOPE-yr2vb
      @HOPE-yr2vb 3 года назад

      Pin this lyrics ዲያቆን ❤️

  • @f7390
    @f7390 3 года назад +6

    በእውነት ኣቤል ወንድማችን መዝሙሮችህ ኣጥንትን የሚያለመልሙ ኣንጀትን የሚያርሱ ናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ሃገራችን ይጎብኝልን ሰላምም ይስጠን

  • @abelsisay9033
    @abelsisay9033 3 года назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ቅኝቱ ዋኔን ማይነር ይመስላል??

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 3 года назад +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር ። ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበትን ብርታት ያድልልን

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @marcostefera9255
    @marcostefera9255 2 года назад +1

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያኑርህ ።

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰምልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ፈ3ኰ

    እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yetebarektidartadergilachu1214
    @yetebarektidartadergilachu1214 3 года назад +2

    Amen amen amen kal hiwot yasemalen wondimachin

  • @shadowwalker1909
    @shadowwalker1909 2 года назад +3

    ይኼስ ለእንደኔ አይነቱ ነው😢😢ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 3 года назад +2

    ተዎዳጁ ወንድማችን የክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን

  • @እሙዘተዋህዶ
    @እሙዘተዋህዶ 11 месяцев назад +1

    ከፌቴ ያለውን መከራ በማየት
    ቸኩየ እንዳልፍርድ በአንደበቴ እንዳልስት
    ስጠኝ ጌታዬ ሆይ የተዘጋች አፈን
    በዝምታዬ ውስጥ እንዳይ ቸርነትክን 😔
    ለኔም ዝምታን ስጠኝ አምላኬ
    የመስዋዕተ አቤልንና እጣነ ዘካርያስን አምላክ የተቀበለ አምላክ ዝማሬህን ይቀበልልህ በእውነት ለነፍስ ምግብ የሆነ የበገና መዝሙሮቹ ሁሉ ልብን ስርስሮ የሚገባ ነው በርታልን ረቡኒ

  • @seifuseifu9551
    @seifuseifu9551 3 года назад +2

    Egzabehr ymsegen zemare melaket ysemalen

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 года назад +2

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen

  • @hanogirma4352
    @hanogirma4352 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በድሜናጤና ይስጠኝ በቤቱ ያፅናህ

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዕፁብ ድንቅ

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 3 года назад +2

    ቃለህይውት ያሠማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад +2

    አሜን የተዘጋ አንደበት ይስጠን ይስጠኝ

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 2 года назад

    በዝምታዬ ውስጥ እንዳይ ቸርነትክን ዘማሪ አቤል ወድማችን በእውነት እንዲ አጥንትን ለሚያለመልም ዝማሬህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያጎናፅፍልን ዝማሬዎችን ስሰማ ሁሌም ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች ❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💒💒💒💒🇧🇯🇧🇯🇧🇯🤲🤲🤲🤲

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @Aiyda2023
    @Aiyda2023 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማክ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን የቸሩ መድሃንአለም ሀይል አይለይክ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሞገሱን ትስጥክ አሜን

  • @tube896
    @tube896 3 года назад +2

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ረቡኒ

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    አሜን ለሁላችንም ይስጠን

  • @mistreg4725
    @mistreg4725 3 года назад +2

    Zmare melaektn yasemaln

  • @lobabamohammad3986
    @lobabamohammad3986 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @negashtafere5785
    @negashtafere5785 2 года назад +1

    YE AFE MELAYKTN ZIMARIE YASEMALIN

  • @elsaayalew6744
    @elsaayalew6744 2 года назад +1

    አሜን !!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢😢

  • @ሰውነትተሻለ
    @ሰውነትተሻለ Год назад +1

    This is a masterpiece & girum mezmur by Abel begena...deserves more views

  • @ሰውነትተሻለ
    @ሰውነትተሻለ 2 года назад

    ገራሚ ዝማሬ! ተሰድቦ ተነቅፎ ዝም የማለት ፀጋ?! ማን ይህን አሰተዋለ?!

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 2 года назад

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሜ።

  • @Bruk-123
    @Bruk-123 14 дней назад

    zimare melaikt yasemalin