💦የቪድዮው ሚስጥር፣ እውነታው አፈረጡት ፋኪዬ ወደፊት💪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 17

  • @lulutube885
    @lulutube885 21 день назад +5

    እውነታውን አላህ ያቃል ሶፊ ግን ባታለቅስ ጥሩ ነው አልፈልግሽም ላለኝ ወንድ ማልቀስ ምን ይሉታል 😎 በቃ ስራ ነው ይስሩ አትሳደቡ

    • @tube4532
      @tube4532  21 день назад

      @@lulutube885 እኛም እንስራ😂😂😂❤

  • @አለሀምዱሊላህአላኩሊሀል

    አህለን አሚዬ በትክክል ፋኪሃ ጠንካራ ሴት ናት ልክ እንዳቺ ባለፈው ታሪክዋ አናሸማቅቃት በርቺ አትጥፊ አሚ❤❤❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 21 день назад +2

    ስራ ነው የሰራችው አሚየ ፈላጪ ቆራጪ ነን አሉጂ😂

  • @LailaMariti
    @LailaMariti 21 день назад +1

    በትክክል

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 21 день назад +1

    ንግረልኝማ በተለይ ኮሜት ለሚሰጡት እግረ ያነሱ ይመሰላሉ ዚና ሰራች ሲሉ

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 21 день назад +1

    አዳሜ በሚዲያ እምታነፍረቅ ለላይክ ለሰብሰክራይብ ብሎ ነው ጎደኛዋ ናት በውሰጥ መጨረሰ ይቻላል

  • @feke2tube
    @feke2tube 21 день назад +2

    አህለን አሚ አይ ጉድድድድድ ኧረ እኔ የሚመሰለኝ ተመካክረው ይመስለኛል አሚ😂😂

    • @tube4532
      @tube4532  21 день назад +1

      @@feke2tube እኔም እንደዛ ነው ማስበው

  • @ሶፍያዩቱብ-ኰ8ደ
    @ሶፍያዩቱብ-ኰ8ደ 21 день назад +1

    ሰብስክራይብዋን እያነሱባት ነው በፋኪያ አቂቃ ጥሩ አይደለም ሶፊ ስላለቀሰች ብቻ እውነተኛናት ማለት አይደለም

  • @beletechgeto5264
    @beletechgeto5264 21 день назад

    ሳህ ❤❤❤❤❤

  • @GETEATAE
    @GETEATAE 20 дней назад

    ሳህ❤❤❤❤

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 21 день назад

    አላቅምወላሂ

  • @NebiatTesfamariam-mz4xz
    @NebiatTesfamariam-mz4xz 21 день назад

    ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷

  • @MnNk-d8v
    @MnNk-d8v 21 день назад

    F👿👿👿👿👿❌