Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዉነተኛ ፍቺ ነው ተባረኪ
ላይክ😍
Asselamu aleyikumi werahimetu llahi weberkatuhu habibeti eindet neshi betami new yewdedikushi. Dimixeshin degagime new yemisemawi❤
Hilimi ayiche neberi. Einditifechiliny eifeligalehu gin demo eindeti laginyshi.
Bezihu safi
አሰላሙአሌኩም ያኦክቲ ባለፈው ፅፌልሽ አልፈታሽልኝም አሁን ያየውት የበፊት ጋደኛዬ ወድም ሌሎች ሰዎችም አሉ ተሰብስበን ምግብ እበላለን ዳቦነው ስበላው ስጎምጠው ውስጡ ወርቅ ነው ልጁ ሳሳየው በአይኑ ይጠቅሰኛል ወርቁ የጆሮነው አላገባውም ልጅም አላገባም በጣም ጠወ ለብሽ ይቅርታ
ሰላም እህቴ ግንባሬ ጋ ብቻ ሸብቶ ነው ያየውት pleas ምንድነው
gawadagaye habeba🌸 seseteg ayew mindew be messegi demo i miss you yelegal fichilg
ሆቢ❤️ አበባ ፍቅር ነው ግን ዘላቂ ያልሆነ ነው ይባላል አበባ ተሎ ስለሚደርቅ መሴጁም ቢሆን እምቅ ሀሳቡን ነው የሚያሳይሽ የምታስቢው ከሆነ ከማሰብሽና ከመውደድሽ የተነሳ እንደዚህ አይነት ህልም ልታይ ትችያለሽ ያኒ ህልም እይሆንም
As wr wbtu Hitee
❤❤❤🙏🙏🙏
በአላህ ቁጥር አስቀምጭልኝ በጣም ብዙ ህልሞች አሉ የሚያስጨንቁኝ 😢
ሰላምአለይኩምእዴነሺ
የኔ ግማሹ ፀጉራ ሸበት አለዉ ግማሹ ጥቁረነዉ ያየሁት
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ህልሜን ቡዙ ጊዜ ትፈቺልኛለሽ ይሄንን ህልም ፍቺልኝ በህልሜ ፀጉሬን ቀለም ሲቀባ ሁለቴ ነው ይሄን ህልም ያየሁት ብትኑ ሂና ይመስለኛል እናቴ ናት የምትቀባኝ ሙሉ በሙሉ ፀጉሬን ከዛ እኔው እራሴ ደሞ ቀለም ፀጉሬን ሲቀባ አየሁ ምን ይሆን ፍቺልኝ አላገባሁም ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለው
ሰላም ሰላም ዉዴ እህቴ ባለ ምስል ቀለም ካልተቁባው ብላ ስታስቸግረኝ እቆጣታለው ግን አንድ ምልክት ሴት ሳንቲሞች ሰጠቻት እና ልትቀባ ሄደች እኔ ግን ልብስ ወደ ሚሸጥበት ገበያ መሃል ራሴን አገኘው ሌሎች ልብስ ሲገዙ እያየው አለፍኩ ነቃው ፍቺልኝ ካየሹ አትለፊው
ruclips.net/video/WCnVglQ5tNE/видео.htmlsi=fo1ucijuLE-3sfjt 👈
አሰላሙ አለይኩም በህልሙ ከጫፍላይ ፀጉርን መቁርጥስ መልሺልኝ
አላገባውም ፍቅረኛዬ ሙሉውን ሸብቶ ካየውትስ እህቴ
ላላገቡ በጋብቻ መዘግየት ነው
ራጅም ሁኖ ማየት ምንድን ነው
እባካሽ እህቴ በአላህ ይሄን ህልም ፍችልኛ ሁለትቀን አየሁ እኔ ባለትደርነኛ ሥደት ነወ ያለሁት እነቴግቢላይ ሁለት የጉድጓድ ሸትቤት አያለሁ አዱ የህፃነት ነወ አድ የትልቅ ሰወችነወ እማላቃት ሴት ተጠቅማበት ሥትወጣ እኔ ገብቸ ለመጠቀም ሰቀመጥ ሴትየዋ ሽትቤቱን ጭምልቅ አርጋዋለች ለማፅዳ ወሀ አጡልኛ እያልኩ ወሀውን ሰተውኛእያፀደሁ ነቃሁ ምድነወ ከይቅርታጋር በሌላወምቀን አደዛወ እዛው ግቢላይ በሌላበኩል ሁለት ሽትቤት አያለሁ ሽትቤቱ ጉድጓድነው ኖርማን ጉድጓድ ግን ሸትቤትነወ እሚመሥለኛ
የቆሸሸ ሽንት ቤት መግባት ፈተና ጭንቀት ነው ጉድጓድ መሆኑ በክህደት የመጣ ፈተና ነው ማጠብሽ ካለሽበት ጭንቀት ፈተና ትወጫለሽ ሳትጨርሽው ነው የነቃሽው ስለዚህ ካለሽበት ጭንቀት ለመውጣት የምታ ደርጊውን ትግል ያሳያል
@@addismedia9882 እሺ እህት አላህ ይሰጥልኛ ጨቆኛነበር የሚሞት ሠው ነው እዴ ብየ ግን ሁለትመሆኑሰ
❤😊፨
ሰላም እህት በህልም ስኳር ድንች ምንድነው በተደጋጋሚ ከወንድሜ ጋር እንቆፍራለን በጣም ብዙ አፍርቷል ድስ ይለናል
ቀጣይ ቪደወ ጠብቂ
አሺ
Be hilme yemiwedew sew theguru shabito ayew mindinew melishilign ima
እስኪ ንገሪኝ በህልሜ ዳሀዋ ሳደርግና ሰወችን ሰለዋት እንዲያደርጉ አብዝቸ የረሱልን ስም እያነሳው ደጋግሜ ሰለዋት እንዲያደርጉ ዳሀዋ ሳደርግ አየው እስኪ ፍችልኝ
ሰላም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ፀጉሬ ከፊት ሸበት ሆኖ አየሁ መልሰሻል ግን ከባሌ ጋር ፒስ ነን
አዲስ ፀጉር ሲበቅል ካየንስ ከግባራችን
😄😄😄ለ Like ስስታም ሆናችዋል 😂 እዉነት ነዉ ይቅርታ ከዛሬ ጀምሮ ኮመንት ብቻ አናበዛብሽም❤
ሰላም አለኩም እህቴ በህልሜ የፈታሁት ባለጋር አባቴ ቤት መቶ ይመስለኛል ሁለታችንም ናፍቀሽኛል ይለኛል እኔም እንዴዛው እያልኩት ልንሳሳም ተቀራርበን ግን አልተሳሳምንም እኔ ዴሞ የሚያም የወይራ እንጨት ይዠ ነበር ።ምን ይሆን ፍችልኝ አሁን አናወራም ተለያይተናል😢😢
የመመለስ ሀሳብ አለው ግን ይቆያል ስላልተሳሳማችሁ ይህ ካልሆነ ያጣሽውን መልሰሽ የማግኘት ሀሳብ እንዳለሽ ያሳያል
የባለፈውን ሳትፈችልኝ የት ጋ ነው ብለሽኝ ነግሬሽ ነበር ኡኽቲ😔
ወላሂ ይቱብ ላይ ብዙ እየገባሁ ስላልሆነ ዳግም በምገባ ግዜ በቅርብ የተፃፉትን ብቻ አይቸ ነው የምወጣው ለዛ ነው 🙏 ይቅርታ ሆቢ ❤️
እስቲ ውዴ መልሽልኝ በህልሜ አንዴ አሮጊት ሴት ሽበታም ሴት እቤታችን መጥ አየኃት እኔ ግን አላቃትም ልነካት ሁሉ ፈርኃት ፀጉራ ሽበት ቢቻነው ጋቢ ልብሳ ነው ከዛ ለምን መጣሽ እኛጋ ስላት ከልጄ ሚስትጋ አልተስማማሁ አለችኝ እስቲ ፍቺልኝ
ታናድጃለሽ በጣም ስንተየ ጠየቅኩሽ
የኔ የሴትዮ ልጅ ሽበት ብቻ ሆና አየኻት ?
የኔ ውድ ስላምሽ ይብዛልኝ በህልሜ አሮጌ ቤት ሆኖ የማውቀውነው ቤቱ እዛቤት ገብቼ እቀመጥና ነጪ ስጋ በእንጨት ላይ ሰክቼ ወደ እናቴ ቤት ስሄድ ማልሜ የሺ የምትባል ትልቅ ሴትዮ ከፌቴ አብራኚ ትሄዳለች ዝናብ ይመጣብናል እየሯጥሁ እሄዳለሁ ዘካም የማውቀው ተራራላይ ቤቶች አሉ ብና እየተፈላ ኑግብይሉናል ደሳሳጎጆናት እኔ ግን የሺ ከምትባለው አሮጊት ሴትዮጋ እተራራው ጫፍላይ ሳይ ወንዙ በጣለው ዝናብ ሙልት ብሎል ድፍርስነው እያየሁት ለመሻገርም ወርጂ ለማየትም አሳብየለኝም የማውቀው ወንዝነው ተመልሺ አሮጊቶቹጋ ስገባ ብና ጠጪ ይሉኛል አየዋለሁ ብናውን ግን እሺ ብዬ አልጠጣሁም የነጪ ወይም ወረቃ ቃር የሚባለው የበሀርዛፍ ቅጠል ያሳዩኛል ይሄ ለወንድሜ ይሆነዋል ወንድሜ በሽተኛነው ድግምት ያፈርሳል እያልኩ ቅጠሉን ይዦ ባነንሁ ፍትነኝ በማሪያም ፍችልኝ
ሆቢ ስለ ተራራ ሙሉ መረጃ የምታገኝበት እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ አሮጌ ቤት መሄድ ጭንቀት ወይም ህመም ነው ነጭ ስጋ በእንጨት መያዝሽ ትክክል ባልሆነ መንገድ ለጭንቀትሽ መፍቻ ትፈልጊያለሽ ጎርፉ መሳፈር የምታስቢ ከሆነ ሰፈር ነው ካልሆነም የጋብቻ ሁኔታ ይፈጠራል ወረቅ እልቃር ለድግምት መፍቻ በውኑም የታወቀ ነው ወንድምሽ ታማሚ ከሆነ ይፈወሳል
@@addismedia9882 ክበሪልኝ እህት አለም አመሠግናለሁ በጣም እግዚአቢሄር ፀጋውን ያብዛልሽ ባለሽላይ🙏❤
@@እግዚኣቢሄርእረኛዬነው አሚን ያረብ
እስኪ ልጠይቅሽ በኮሜንት መልሽልኝ
በህልሜ የሞተችው አያቴ እንጀራ እየጋገረች አየሁዓት ከዛም እየበላች ነበር እኔንም የነጭ ዱቄት እንጀራ ነው ትወጃለሽ እያለችኝ ነበር እኔም ጉንጩአን ሳምኩዋት
As wr wb Hilmen fichi ligni mohamed selman gar fit lafit kuchi bilen wuha kafiche siteta taqablogn yiteta ina yimelisilgnal sila gabicha yaweralgni lingaba malt nawu (bal tidar aydelahum agbiche yefetawu nagni)echogna ahun matolignal
Insha Allah melkam yetdar agar yhonal teqebey
as wr wb like adrgiyalehu alfeshegn degme le sostegna geze sefew nw fet negn behelme guadegnayen yhone sew ke aroge bet awteto ytelatal rakutuan nat kezam tenesta tehedalech kezam ene ena andit ytetalahuat leg bwenetaw tetaltenal enfelgatalen atenat yehone chelma bota kumen kegonachen trara ale keza selk tedwlelegnalech kelgetu rak byeansawna helo sel zeharu legen adra tlegnalech yet nesh selat legen adra becha nw ymtelegn ketraraw gerba huna ymtanagregn ymslegnal legetu baletdar nat 3 lejoch aluat
በቅርቡ አደራ የምትሰጥሽ ይሆናል ግን ትንሽ ደስ የማይል ነገር ያጋጥምሻል ጭለማ ውስጥ መቆም ጭንቀት ነው ሴትየዋንም አላህ ይጠብቃት
ሌላ ሰው ሸብቶ ካየንስ
እዚሁ ላይ አለ እኮ
አይ ልልሽ የፈለኩት. የድሮ ፈቅረኛየ ፀጉሩ ላይ አልፎ አልፎ ሽበት አየሁበት!
@@toptop2449 ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=fIPmYtEn0NhFB34U
ruclips.net/video/OXRT2Avya68/видео.htmlsi=WCJ8N93Mq_pNACsS
እህቴ አብራርተሺመልሺልኝ ጀዛሺአሏከይር የሴቷን ፀጉር ወድልጅ ከጫፉሲቆጥማየት ምድነዉ
እዉነተኛ ፍቺ ነው ተባረኪ
ላይክ😍
Asselamu aleyikumi werahimetu llahi weberkatuhu habibeti eindet neshi betami new yewdedikushi. Dimixeshin degagime new yemisemawi❤
Hilimi ayiche neberi. Einditifechiliny eifeligalehu gin demo eindeti laginyshi.
Bezihu safi
አሰላሙአሌኩም ያኦክቲ ባለፈው ፅፌልሽ አልፈታሽልኝም አሁን ያየውት የበፊት ጋደኛዬ ወድም ሌሎች ሰዎችም አሉ ተሰብስበን ምግብ እበላለን ዳቦነው ስበላው ስጎምጠው ውስጡ ወርቅ ነው ልጁ ሳሳየው በአይኑ ይጠቅሰኛል ወርቁ የጆሮነው አላገባውም ልጅም አላገባም በጣም ጠወ ለብሽ ይቅርታ
ሰላም እህቴ ግንባሬ ጋ ብቻ ሸብቶ ነው ያየውት pleas ምንድነው
gawadagaye habeba🌸 seseteg ayew mindew be messegi demo i miss you yelegal fichilg
ሆቢ❤️ አበባ ፍቅር ነው ግን ዘላቂ ያልሆነ ነው ይባላል አበባ ተሎ ስለሚደርቅ መሴጁም ቢሆን እምቅ ሀሳቡን ነው የሚያሳይሽ የምታስቢው ከሆነ ከማሰብሽና ከመውደድሽ የተነሳ እንደዚህ አይነት ህልም ልታይ ትችያለሽ ያኒ ህልም እይሆንም
As wr wbtu Hitee
❤❤❤
🙏🙏🙏
በአላህ ቁጥር አስቀምጭልኝ በጣም ብዙ ህልሞች አሉ የሚያስጨንቁኝ 😢
ሰላምአለይኩምእዴነሺ
የኔ ግማሹ ፀጉራ ሸበት አለዉ ግማሹ ጥቁረነዉ ያየሁት
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ህልሜን ቡዙ ጊዜ ትፈቺልኛለሽ ይሄንን ህልም ፍቺልኝ በህልሜ ፀጉሬን ቀለም ሲቀባ ሁለቴ ነው ይሄን ህልም ያየሁት ብትኑ ሂና ይመስለኛል እናቴ ናት የምትቀባኝ ሙሉ በሙሉ ፀጉሬን ከዛ እኔው እራሴ ደሞ ቀለም ፀጉሬን ሲቀባ አየሁ ምን ይሆን ፍቺልኝ አላገባሁም ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለው
ሰላም ሰላም ዉዴ እህቴ ባለ ምስል ቀለም ካልተቁባው ብላ ስታስቸግረኝ እቆጣታለው ግን አንድ ምልክት ሴት ሳንቲሞች ሰጠቻት እና ልትቀባ ሄደች እኔ ግን ልብስ ወደ ሚሸጥበት ገበያ መሃል ራሴን አገኘው ሌሎች ልብስ ሲገዙ እያየው አለፍኩ ነቃው ፍቺልኝ ካየሹ አትለፊው
ruclips.net/video/WCnVglQ5tNE/видео.htmlsi=fo1ucijuLE-3sfjt 👈
አሰላሙ አለይኩም በህልሙ ከጫፍላይ ፀጉርን መቁርጥስ መልሺልኝ
አላገባውም ፍቅረኛዬ ሙሉውን ሸብቶ ካየውትስ እህቴ
ላላገቡ በጋብቻ መዘግየት ነው
ራጅም ሁኖ ማየት ምንድን ነው
እባካሽ እህቴ በአላህ ይሄን ህልም ፍችልኛ ሁለትቀን አየሁ እኔ ባለትደርነኛ ሥደት ነወ ያለሁት እነቴግቢላይ ሁለት የጉድጓድ ሸትቤት አያለሁ አዱ የህፃነት ነወ አድ የትልቅ ሰወችነወ እማላቃት ሴት ተጠቅማበት ሥትወጣ እኔ ገብቸ ለመጠቀም ሰቀመጥ ሴትየዋ ሽትቤቱን ጭምልቅ አርጋዋለች ለማፅዳ ወሀ አጡልኛ እያልኩ ወሀውን ሰተውኛእያፀደሁ ነቃሁ ምድነወ ከይቅርታጋር በሌላወምቀን አደዛወ እዛው ግቢላይ በሌላበኩል ሁለት ሽትቤት አያለሁ ሽትቤቱ ጉድጓድነው ኖርማን ጉድጓድ ግን ሸትቤትነወ እሚመሥለኛ
የቆሸሸ ሽንት ቤት መግባት ፈተና ጭንቀት ነው ጉድጓድ መሆኑ በክህደት የመጣ ፈተና ነው ማጠብሽ ካለሽበት ጭንቀት ፈተና ትወጫለሽ ሳትጨርሽው ነው የነቃሽው ስለዚህ ካለሽበት ጭንቀት ለመውጣት የምታ ደርጊውን ትግል ያሳያል
@@addismedia9882 እሺ እህት አላህ ይሰጥልኛ ጨቆኛነበር የሚሞት ሠው ነው እዴ ብየ ግን ሁለትመሆኑሰ
❤😊
፨
ሰላም እህት በህልም ስኳር ድንች ምንድነው በተደጋጋሚ ከወንድሜ ጋር እንቆፍራለን በጣም ብዙ አፍርቷል ድስ ይለናል
ቀጣይ ቪደወ ጠብቂ
አሺ
Be hilme yemiwedew sew theguru shabito ayew mindinew melishilign ima
እስኪ ንገሪኝ በህልሜ ዳሀዋ ሳደርግና ሰወችን ሰለዋት እንዲያደርጉ አብዝቸ የረሱልን ስም እያነሳው ደጋግሜ ሰለዋት እንዲያደርጉ ዳሀዋ ሳደርግ አየው እስኪ ፍችልኝ
ሰላም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ፀጉሬ ከፊት ሸበት ሆኖ አየሁ መልሰሻል ግን ከባሌ ጋር ፒስ ነን
አዲስ ፀጉር ሲበቅል ካየንስ ከግባራችን
😄😄😄ለ Like ስስታም ሆናችዋል 😂 እዉነት ነዉ ይቅርታ ከዛሬ ጀምሮ ኮመንት ብቻ አናበዛብሽም❤
ሰላም አለኩም እህቴ በህልሜ የፈታሁት ባለጋር አባቴ ቤት መቶ ይመስለኛል ሁለታችንም ናፍቀሽኛል ይለኛል እኔም እንዴዛው እያልኩት ልንሳሳም ተቀራርበን ግን አልተሳሳምንም እኔ ዴሞ የሚያም የወይራ እንጨት ይዠ ነበር ።ምን ይሆን ፍችልኝ አሁን አናወራም ተለያይተናል😢😢
የመመለስ ሀሳብ አለው ግን ይቆያል ስላልተሳሳማችሁ ይህ ካልሆነ ያጣሽውን መልሰሽ የማግኘት ሀሳብ እንዳለሽ ያሳያል
የባለፈውን ሳትፈችልኝ የት ጋ ነው ብለሽኝ ነግሬሽ ነበር ኡኽቲ😔
ወላሂ ይቱብ ላይ ብዙ እየገባሁ ስላልሆነ ዳግም በምገባ ግዜ በቅርብ የተፃፉትን ብቻ አይቸ ነው የምወጣው ለዛ ነው 🙏 ይቅርታ ሆቢ ❤️
እስቲ ውዴ መልሽልኝ በህልሜ አንዴ አሮጊት ሴት ሽበታም ሴት እቤታችን መጥ አየኃት እኔ ግን አላቃትም ልነካት ሁሉ ፈርኃት ፀጉራ ሽበት ቢቻነው ጋቢ ልብሳ ነው ከዛ ለምን መጣሽ እኛጋ ስላት ከልጄ ሚስትጋ አልተስማማሁ አለችኝ እስቲ ፍቺልኝ
ታናድጃለሽ በጣም ስንተየ ጠየቅኩሽ
የኔ የሴትዮ ልጅ ሽበት ብቻ ሆና አየኻት ?
የኔ ውድ ስላምሽ ይብዛልኝ በህልሜ አሮጌ ቤት ሆኖ የማውቀውነው ቤቱ እዛቤት ገብቼ እቀመጥና ነጪ ስጋ በእንጨት ላይ ሰክቼ ወደ እናቴ ቤት ስሄድ ማልሜ የሺ የምትባል ትልቅ ሴትዮ ከፌቴ አብራኚ ትሄዳለች ዝናብ ይመጣብናል እየሯጥሁ እሄዳለሁ ዘካም የማውቀው ተራራላይ ቤቶች አሉ ብና እየተፈላ ኑግብይሉናል ደሳሳጎጆናት እኔ ግን የሺ ከምትባለው አሮጊት ሴትዮጋ እተራራው ጫፍላይ ሳይ ወንዙ በጣለው ዝናብ ሙልት ብሎል ድፍርስነው እያየሁት ለመሻገርም ወርጂ ለማየትም አሳብየለኝም የማውቀው ወንዝነው ተመልሺ አሮጊቶቹጋ ስገባ ብና ጠጪ ይሉኛል አየዋለሁ ብናውን ግን እሺ ብዬ አልጠጣሁም የነጪ ወይም ወረቃ ቃር የሚባለው የበሀርዛፍ ቅጠል ያሳዩኛል ይሄ ለወንድሜ ይሆነዋል ወንድሜ በሽተኛነው ድግምት ያፈርሳል እያልኩ ቅጠሉን ይዦ ባነንሁ ፍትነኝ በማሪያም ፍችልኝ
ሆቢ ስለ ተራራ ሙሉ መረጃ የምታገኝበት እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ አሮጌ ቤት መሄድ ጭንቀት ወይም ህመም ነው ነጭ ስጋ በእንጨት መያዝሽ ትክክል ባልሆነ መንገድ ለጭንቀትሽ መፍቻ ትፈልጊያለሽ ጎርፉ መሳፈር የምታስቢ ከሆነ ሰፈር ነው ካልሆነም የጋብቻ ሁኔታ ይፈጠራል ወረቅ እልቃር ለድግምት መፍቻ በውኑም የታወቀ ነው ወንድምሽ ታማሚ ከሆነ ይፈወሳል
@@addismedia9882 ክበሪልኝ እህት አለም አመሠግናለሁ በጣም እግዚአቢሄር ፀጋውን ያብዛልሽ ባለሽላይ🙏❤
@@እግዚኣቢሄርእረኛዬነው አሚን ያረብ
እስኪ ልጠይቅሽ በኮሜንት መልሽልኝ
በህልሜ የሞተችው አያቴ እንጀራ እየጋገረች አየሁዓት ከዛም እየበላች ነበር እኔንም የነጭ ዱቄት እንጀራ ነው ትወጃለሽ እያለችኝ ነበር እኔም ጉንጩአን ሳምኩዋት
As wr wb
Hilmen fichi ligni mohamed selman gar fit lafit kuchi bilen wuha kafiche siteta taqablogn yiteta ina yimelisilgnal sila gabicha yaweralgni lingaba malt nawu (bal tidar aydelahum agbiche yefetawu nagni)echogna ahun matolignal