መዲና የማያረጅ ስም... የማይከስም ዝና | የሸይካችን ሰዓት| ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | A Special Program on Thursday

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 дек 2024

Комментарии • 140

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg День назад +5

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እንደት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ
    አልሀምዱሊላህ ወላሂ በጣም ነው የምትናፍቁኝ የሽህ ሁሌም ብትቀርቡ ደስ ይል ነበር ወላሄ ትምህርቱ ድካሜን ያስረሳኛል ደግሞ እንደ ጤፍ እጀራ ትምህርትዎት ይጣፍጣል በጣም
    እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጠዎት
    እኔ ከክርርስቲያን ቤተሰብ ነው የተፈጠርኩት እልም ካለው ገጠር አንድም ሙስሊም የማይታይበት ግን አልሀምዱሊላህ አሁን እስልምናን ተቀብያለሀ ግን ወላሂ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስም ሲጠራ ምንግዜም እባየ ነው የሚቀድመኝ አልሀምዱሊላህ ታድያ ምነው እናንተም ጎረቤቴ ብትሆኑ ብየ ተመኘሁ ምክንያቱም አንዳንደየ ትምህርትና እንደዚህ ያለ ሀድስ ለመስማት
    ለአላህ ብየ እወደዎታለሁ
    ሳራ ነኝ. ከሳኡድ አረብያ ደማም

  • @RemzaBargicho
    @RemzaBargicho День назад +6

    ሁሌም ድንቅ ንግግር ነው የሚነግሩን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ День назад +7

    ያአላህ 😢 ሼይኽን ምስጥ ብዬ እያዳመጥኩኝ ረሱል ለሰልማን እንዳትጠላኝ ሲሉት ስሰማ በድንጋጤ ድንገት በእጄ የያዝኩት እቃ አመለጠኝ ደግነቱ የሚሰበር አልነበረም አይ አለማወቅ መዳሞች ሲያበሰጩኝ ሁሌ አረቦች ብዬ ነው ክፉ ናቼው እያልኩኝ የምጠላቼው አላህ ይቅር ይበለኝ ይችን ልፅፍ ብዬ እንዳየ ቀደመ ያአዛኙ ነብዬ እርሶስ አልጠላም ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ወሩሄ 😢😢😢😢

  • @sofiyayoutude5210
    @sofiyayoutude5210 День назад +6

    ሸሀችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠወት😊

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ День назад +21

    አሰለሙ አላይኩም የኡማተ ቀሽቲ እስኪ የልብሽ መሻት አላህ ያሰካልሽ በሉኝ 🥺

    • @Yarezakuuruzuqini
      @Yarezakuuruzuqini День назад +4

      Yistish tiru kehone

    • @fatumakassa9937
      @fatumakassa9937 День назад +4

      አላህ ላንች መልካም የሆነዉን ካሰብሽዉ በላይ ያሳካልሽ ለኛም ለዱኒም ለአኬራም የሚጠቅመዉን ይስጠን

    • @NejatTimer
      @NejatTimer День назад +3

      አለህ የቀልብን የሙላልሸ ወላህ እኔም ሃጃ አላኝ እኔ ላቸ አቸ ለኔ ዱቀ አብሸሪ አድራጊወ አላህ ነወ አላሁ ይሙላልን❤❤

    • @REMAYREMAY-z4h
      @REMAYREMAY-z4h 19 часов назад +1

      አላህ ያሰብሺው ጥሩ ነገር ከሆነ ያሳካልሻል ኢንሻአላህ

    • @ለድርሃምዘማቿነኝ
      @ለድርሃምዘማቿነኝ 19 часов назад

      @@fatumakassa9937 አሚንንን ያ ረብ 🤲

  • @semirawollo
    @semirawollo День назад +1

    አላህ ረጅም እዲሜ ከጤና ለሁላቺሁም የምር ተመስጨ እየሠማሁ አለቀ😢 አሚንን በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Redi-id1tp
    @Redi-id1tp День назад +3

    አላህ፡ይጠብቅል፡የፍልሥጤም፡ወንድምና፡ፅህቶቻችንም፡አላህ፡ነዓ፡ያውጣቸዉ፡ፈድሉ፡ኑር፡ከፉሪ

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ День назад +5

    ❤ፊዳከ❤ ፊዳከ❤ ፊዳከ ❤አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ያሀቢበላህ❤ ያጀመአሠሉ❤ አለነብይ❤🌹ሱለላሁ❤ አለይሂ❤🌹ወሰለም❤

  • @seidatube419
    @seidatube419 День назад +2

    አላህ ይጠብቃቹህ ለጋዝ ህዝቦች ዱዓ አድርጉ አላህ በቃቹህ ይበላቸዉ
    ላይክ አድርጉ ያጀማዓ

  • @ሀዩቲ-ዀ5ኸ
    @ሀዩቲ-ዀ5ኸ 18 часов назад +1

    ሼካችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቆት እንም በካንሰር በሽታ የታመሙ ቤተሰብ አሉ አማና ዱአ አድርጉልኝ

  • @muaz-f9f
    @muaz-f9f 13 часов назад +1

    جزاكم الله خيران

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 День назад +3

    አሚን እኔን እንዳትታዘቡኝ የሸካችንን ዱሀ ከነቤተሰቦቼ አሚን ብዬ ተቀብዬ አሁን ደሞ በአላህ ይዣችዋለሁ የሆነ የጨነቀኝ ጉዳይ ለአላህ የነገርኩት አለ ከሱ ነገር አላህ እንዲገላግለኝ ዱሀ አርጉልኝ የሸካችን ዱሀ የሁላችንንም ሀጃ ያካትታል ግን በዱሀ አትርሱኝ ❤❤❤❤❤

  • @الله-خالق
    @الله-خالق Час назад

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ኡስታዝ እጅጅጅግ በጣም እወድዎታለሁ አላህ ከኔ በላይ ይዉደድዎት

  • @aishaseid6130
    @aishaseid6130 21 час назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዙና ❤❤❤

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 18 часов назад +1

    ሰለዋት እያወረዳችሁ ፊዳከ አቢ ወዑሚ ያረሱለሏህ የዛሬውስ 😢😢😢😢

  • @Somer7719
    @Somer7719 День назад +1

    شكرًا

  • @msamsung7341
    @msamsung7341 6 часов назад

    አላህ ይህፈዘኩም ወከትርለና አምሳለኩም

  • @Abu_camza
    @Abu_camza День назад +3

    S A W እስኪ 1ሺ አስገቡኝ ሙስሊም ወንድሞቼ እህቶቼ❤

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k День назад +2

    Allah yakoyachu masha Allah

  • @MeftahTemam
    @MeftahTemam День назад +2

    አረ።ውዶቼ።መዲና።ስደርሱ።ለረሱላችን።ሰለላሁ።አለይሂ።ወሰለም።ሰላምታ።አድርሱልኝ።ከሰላምታ።በኋላ።ዱአ።አድርጉልን

  • @muaz-f9f
    @muaz-f9f 13 часов назад

    بارك الله فيكم

  • @AbdulkadirHussen-h4g
    @AbdulkadirHussen-h4g День назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ረጅምእድሜ ለሁላችሁም

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 13 часов назад

    ማሻአላህ በሰላም ይውሰዳችሁ መዲና እኛንም ይውሰደን

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 День назад

    جزكم الله خير الجزاء

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 19 часов назад

    አህለን ሚበሮች ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሸሀችን

  • @JuharSeid-q1t
    @JuharSeid-q1t День назад +2

    Amin

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w День назад +2

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ሚምበሮች

  • @AhlSem
    @AhlSem День назад +2

    መዲና ናፍቃኛለች

  • @qtrvip7357
    @qtrvip7357 13 часов назад

    አሚን እኔ መዲና መሄድ እፍልጋለዉ ያ ረብ❤

  • @NeimaMuhammed-r5q
    @NeimaMuhammed-r5q День назад +1

    አሰላም አለኩም በጣም ነው የማከብራቹ ጥያቄየን ብታዩት ደሰይለያል ኡምራ ለማሰመዝገብ ነው

    • @minbertv1
      @minbertv1  23 часа назад

      ሂራ ቱር ኤንድ ትራቭል
      0965888883
      0965888884

  • @gfjght9208
    @gfjght9208 День назад +1

    ይሄ ፕሮግራም መዳሜ አናዳኝ ሳበቃ ዘና የምልበት ነው

  • @Mydayistoday-s7t
    @Mydayistoday-s7t День назад

    MashaaAllah Ani bekumsa guddaa argadhera jazakumallah

  • @mamekebir9584
    @mamekebir9584 День назад

    አሚን ያሸሕአች ከካድማሞቾ ጋር አቀማመጤን አሣመራችሁት አላሏህ ኃያታችሁን የርዝመው ለዛዉ የሚጣፍጥ ዒልም እየመገባችሁን ነው

  • @Sara-ow1ws
    @Sara-ow1ws 22 часа назад

    ጀዛከላህኸይርእኔምንገዱ ሳይቀር ይናፍ❤❤❤❤ቀኛልየሀገርፍቅርከባዲነው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 13 часов назад

    አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @ZubaidaAbdulla-x7l
    @ZubaidaAbdulla-x7l День назад

    አሚንያረረብ

  • @HamiduAhmed-d6v
    @HamiduAhmed-d6v День назад

    ሐያት ለእናንተ ይሁን የቀልብ መድኃኒት ናቹ

  • @FatehaAli1
    @FatehaAli1 День назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን አሚን አሚን ጅዛኩም እላህ

  • @mekinmohammed-fu1uo4fc3t
    @mekinmohammed-fu1uo4fc3t 14 часов назад

    ጀዛኩሙላህ ❤የሳቄ ምጪ

  • @HaytoAhmed
    @HaytoAhmed 23 часа назад

    جزاكم الله خيرا اللهم ياربي يباشر كم ب الجنة

  • @OsmanKedir-b3m
    @OsmanKedir-b3m День назад

    አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠወት

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w День назад

    አሚን አሚን አሚን ያረብ ዛሬ በየአጋጣሚው የምንጠቀመው የምላስ ወለምታ ነው ያለፈው አላህ ይቅር ይበለን። ጅምላ ጭፍጨፋን እንጠንቀቅ ነው ።መልክቱ ተቀብያለሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ውዶቻችን

  • @mufareha
    @mufareha День назад

    አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @alha2939
    @alha2939 День назад

    አባታችንአላህከጤናጋሪእረጂምእዲሜይውፊቆትያረቢ

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg День назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @moustaphadjouned
    @moustaphadjouned День назад

    አላሁመሰሌ አላሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 13 часов назад

    አሚን አሚን አሚን ስብሀን አላህ የከፈሩ ቤትሰቦቻችን አላህ ይመልሳቸው አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ❤ ጀዛኩሙላህኸረን

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry День назад

    ጀዛከላህ ከይር ሸሀችን አላህ ይጠብቃችሁ ሀያታችሁን አላህ ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 День назад

    ዋአሌኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ያሼህ ወንድሞች እንኳን ደህናመጣቹ ❤(

  • @Zenebzenb
    @Zenebzenb 13 часов назад

    ሡላዋሊ ወለም

  • @seadanur1373
    @seadanur1373 18 часов назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ማሜ እባካችሁ እኔንም ወሰዱኝ መዲናን እጅግ በጣም አስናፈቃችሁኝ......!!!!!!!!

  • @nuredin-nt8eq
    @nuredin-nt8eq День назад

    ሳምነቱ አሰኪመጣ ይጨንቀኛል አናንተን ለማዳመጥ ቬሀችን ሁላቹንም አላህ ይጠብቃቹ

  • @Ioo8Rff5
    @Ioo8Rff5 День назад

    አሚንአሚን❤❤❤

  • @sgge1138
    @sgge1138 День назад

    አሚን ኢሻአሏህ ያረብ

  • @SameraJabet
    @SameraJabet День назад

    አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ ማሻአላህ 🎉🎉🎉

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 День назад

    آمين يارب العالمين أجمعين

  • @HaifaaMohammad-vj4py
    @HaifaaMohammad-vj4py 19 часов назад

    አሚንንንንንንንንንንን😢😢😢

  • @SifanKumsa-p5g
    @SifanKumsa-p5g День назад

    Mashaa Allah Jzk ❤❤❤

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ День назад

    ረጅም እድሜ አባታችን 😢🤲

  • @muaz-f9f
    @muaz-f9f 13 часов назад

    الله يطول عمركم

  • @HayatAhmad-m6i
    @HayatAhmad-m6i День назад

    አሚን ያረቭ

  • @EdtZdt
    @EdtZdt День назад

    ሡብሃንአላህ

  • @NejatTimer
    @NejatTimer День назад

    ወሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወሳህላ ሰላሁ ወሰለም

  • @GrDgg
    @GrDgg День назад

    አላሁም ሀስን ሁልቂ ከማ ሀሰለት ሀልቂ ማሻአላሀ ምርጥ ዱአ ሀፍዙት

  • @Ummah1-
    @Ummah1- День назад

    ኣሏህ ያቆያቹ❤❤❤❤❤❤

  • @gjfg4920
    @gjfg4920 10 часов назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ወላሂ ስዳችሁ አላህ ይውደዳችሁ እድሚያችሁ ይርዘም ዘራችሁ ይብዛ

  • @fatumaelu4168
    @fatumaelu4168 16 часов назад

    MasaAlla 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mediቲዩብ
    @mediቲዩብ День назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @Hayat18Mohamed
    @Hayat18Mohamed День назад

    mahsha allah

  • @ZebibaRedwan-y2l
    @ZebibaRedwan-y2l День назад

    Aeselamu Alykum

  • @KedjaNurdin
    @KedjaNurdin День назад

    allah berkawn yestachu

  • @omabdellah5651
    @omabdellah5651 День назад

    ጀዛኩመላህ ውዝታዝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ውዝታዝ ከጅዳ መዲና ያለ ሙህሪም መሄድ ይቻላል? ማወቅ ፈልጌ ነው

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 День назад +1

    እኔ የሙክቱን እየጠበኩ ነበር የዶሮውን የት ገባ

  • @Ummah1-
    @Ummah1- День назад

    Allahuma ameen yareb 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MediSewat
    @MediSewat День назад

    አሚን አሚን አሚን

  • @GrDgg
    @GrDgg День назад

    ላይክ አርጉ ለብዙ ሙስሊሞች ይድርስ ሼሀችን አላሀ ጀዛቹን ይክፈላቹ እሻአላሀ ዱአውን ሀፈዝኩት

  • @JuharSeid-q1t
    @JuharSeid-q1t День назад

    አሚንንንንን

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤በጣም ደስትላላችሁ አሏህ ዮጠብቃችሁ ያረብ❤❤🎉

  • @zubeyerebrahim5093
    @zubeyerebrahim5093 22 часа назад

    Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh

  • @NureSeid20
    @NureSeid20 День назад

    Masha alah yesamtu esikahun kerasegar eyawerawgn new yntlalah🎉🎉🎉

  • @zaynabisaq4765
    @zaynabisaq4765 День назад

    Wsc wr wb 🙌 Mashaallah ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 День назад

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤❤❤

  • @abdrezakmusema-x7s
    @abdrezakmusema-x7s День назад

    ሸኻችን ከዛሬው ትምህርቶ ስለ የስሪብ ካነሱት አንድ ጥያቄ ነበረኝ (ብዙ ሴት እህቶቻችን የስሪብ፥የስሪባ ተብለው የሚጠሩ ኣሉ እርሶ ካነሱት ሀሳብ ጋ እንዴት ነው?)

  • @Mohamedማሜ
    @Mohamedማሜ День назад

    ልክ ነው ወላሂ እኔም ደዋድሜ ገጠር ገብቼ አለቅስ ነበር ነበር

  • @HusseinBeyan-o3m
    @HusseinBeyan-o3m День назад

    Sheikeachen &jemachu Aselamu Aleykum Alh yakoyachu

  • @DhDh-wq7og
    @DhDh-wq7og День назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TamerMohammed-y7v
    @TamerMohammed-y7v 14 часов назад

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ

  • @Somer7719
    @Somer7719 День назад

    الله يحفظكم جميعا

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 День назад

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما

  • @MohammedAli-li7xv
    @MohammedAli-li7xv День назад

    Aselamualykum, Shehuna wemember.

  • @HaliShifa
    @HaliShifa 14 часов назад

    ወአለይኩሙ ሰላም ወረህማቱላሂ ወበረካቱ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍❤❤

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 17 часов назад

    ሚበሮች ግን የሶሀቦችን ታሪክ ጀመር ለቀቅ ለም ታረጋላችሁ?

  • @MediSewat
    @MediSewat День назад

    ስሜ በመሆኑደሰ ይላል ግን ከአሁን በሁላ አረብ አልሳደብም ላለፈው አላህ ይማረኝ

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 День назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله اهلين ي شيخه محمد. حوسين

  • @FgCj-ih5hm
    @FgCj-ih5hm 18 часов назад

    ሰቶቻችን ከስረናል ሳናቅ ኣረብ እያልን እየተሳደብን ኣላህ ይዘንልን

    • @FgCj-ih5hm
      @FgCj-ih5hm 18 часов назад

      በተለይ ኣረብ ሀገር ያለን

  • @SjhSjd-pk6bl
    @SjhSjd-pk6bl День назад

    መገን ሸሀቺን

  • @MohamedTeno
    @MohamedTeno 22 часа назад

    Waw❤❤❤❤❤

  • @tajudinjeylan162
    @tajudinjeylan162 День назад +1

    WS Wr Wb ngya fayya sheknii nagaya Mahamad Fi Hussen shekan As Wr Wb naa ja'aan du'aaii naa godhii jaaan Rabbii jachaa jaladhan shek I❤ you laviyu issiin jaladha jabadha jabadha jabadha As Wr Wb

  • @zaynabisaq4765
    @zaynabisaq4765 День назад

    Sallaallahu caleyhi wasalam ❤Sallaallahu caleyhi wasalam ❤Sallaallahu caleyhi wasalam ❤Sallaallahu caleyhi wasalam ❤Sallaallahu caleyhi wasalam ❤

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw День назад

    Arehebu Saeko