Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Continue with all appreciation and follow your teaching in the new year too......be diligent in your building up the generation by showing the way!!!I thank you.
አሀደ ቃል ዝነገረከ ይሁን ከም አቡከ።አክባሪያችሁ።Have never missed the program!Respect for all!
የሰው ልጂ ሁሉ ሊያደምጠው ይገባል ።እናመስግናለን
Brothers you you are doing well keep it up
Thank you!
the Hidden Power of Ethiopia marking Bold Line !
💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለመልክአ ሀሳብ አዘጋጆች!(በተለይም ለአቶ ጤንነት ይሰጠኝ ሰላም!!) በጣም አድናቂህ ነኝ ከአዲስ እውቀትህ ባሻገር የአንደበት-ርቱዕነትህ ነገር ይደንቀኛል።እኔ የማይታየውን ዓለም ለማወቅ ብዙ እጥራለሁ። ነገር ግን ምንም አስረጅ እያጣሁ እገባለሁ እወጣለሁ(አለ/የለም )በማለት ኖሬአለሁ።እናም ከአንተ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ።እስኪ ለጊዜው ትንሽ ግልፅ አድርግልኝ።1.ፅድቀትና ኩነኔ አለ?2.መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት.... የት ምድብ ይገኛሉ?3.ሰይጣን መተት ዛር ... የሚባሉትስ?4.መላእክት ፃድቃን ሰማዕታትስ እንዲቀርቡን/ ሀሳባችንን እንዲፈፅሙልን ምን ማድረግ አለብን።እኔ እንዲቀርቡኝ /እንዲወዱኝ ለማድረግ ብዙ ጥረት አደርጋለሁ ግን ምንም የለም። ያብራላችሁ።አሜን።
Continue with all appreciation and follow your teaching in the new year too......be diligent in your building up the generation by showing the way!!!
I thank you.
አሀደ ቃል ዝነገረከ ይሁን ከም አቡከ።
አክባሪያችሁ።
Have never missed the program!
Respect for all!
የሰው ልጂ ሁሉ ሊያደምጠው ይገባል ።እናመስግናለን
Brothers you you are doing well keep it up
Thank you!
the Hidden Power of Ethiopia marking Bold Line !
💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለመልክአ ሀሳብ አዘጋጆች!
(በተለይም ለአቶ ጤንነት ይሰጠኝ ሰላም!!)
በጣም አድናቂህ ነኝ ከአዲስ እውቀትህ ባሻገር የአንደበት-ርቱዕነትህ ነገር ይደንቀኛል።
እኔ የማይታየውን ዓለም ለማወቅ ብዙ እጥራለሁ። ነገር ግን ምንም አስረጅ እያጣሁ እገባለሁ እወጣለሁ(አለ/የለም )በማለት ኖሬአለሁ።
እናም ከአንተ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ።እስኪ ለጊዜው ትንሽ ግልፅ አድርግልኝ።
1.ፅድቀትና ኩነኔ አለ?
2.መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት.... የት ምድብ ይገኛሉ?
3.ሰይጣን መተት ዛር ... የሚባሉትስ?
4.መላእክት ፃድቃን ሰማዕታትስ እንዲቀርቡን/
ሀሳባችንን እንዲፈፅሙልን ምን ማድረግ አለብን።እኔ
እንዲቀርቡኝ /እንዲወዱኝ ለማድረግ ብዙ ጥረት አደርጋለሁ ግን ምንም የለም።
ያብራላችሁ።አሜን።