#የጠንቋይ_ቤት_አቃጠልኩ_በጣም_የምትወዳቸው_ሞትህን_ሲመኙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #የጠንቋይ_ቤት_አቃጠልኩ_በጣም_የምትወዳቸው_ሞትህን_ሲመኙ//#አስፋው_መለሰ_pastor_kassahun_lemma_glory_zone_media asfaw melese #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha#asfaw_melese#new_protestant_mezmur #ethiopia
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
    °Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
    °To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
    °Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Комментарии • 91

  • @haymiayelgn3302
    @haymiayelgn3302 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም የምወደውን የማከብረውን ❤❤❤ በዚህ ዘመን ከተነሱት ምርጥ ልዩ አገልጋዮች ውስጥ የሆነውን ወድሜን አስፍሽን በማየቴ ጌታ ይመስገን እንኮንም ጋበዝከው ካስየ አንተንም በጣም እድሀለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 2 года назад +14

    ብዙ ዘመን ራራኸልኝ! እኸን መዝሙር ይሰማው ምን ያክል እግዚአብሔር ይቅር ባይና መኸር እንደሆነ ትዝ ይለኛል። ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 2 года назад +10

    ፓስታር አስፍሽና ፓስታር ከስሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይበርካችሁ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад +4

    ዋውውው አስፋው ወንድሜ በአለማችን ቅራቅንቦ ያልተጠለፍክ ሰው ብሩክ ነህ አስተዋይ ነህ. አንዳንዶቹን ልቦና ይስጣችሁ. ባለፈው አገልግሎቱ የሚሾም የለም በሰማይ ቤት እስከ መጨረሻ የሚጸና ይሸለማል ካሳሁን እባክህ ከአስፋው ተማር ተመለስ በሳንቲም ፍቅር ተነድፍሀል

  • @tarikuesrael2817
    @tarikuesrael2817 Год назад +2

    # ከሁሉ ይበልጥ ልጅነት ተባረክ ዘማሪ አሰፋው

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 месяца назад

    ተወዳጁ አስፊቲ ዝማሪዎችህ የዳንኩባቸው ቀናቶቼን በደን ያስታውሱኛ ታንጸንባቸዎል❤

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js 6 месяцев назад

    በጣም የተባረኩ ሀለቱ የማይለያዩ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 2 года назад +6

    ሁለቱም በጣም የምት ዎደዱ አገልገዮች ተበረኩ

  • @DedeGgg-e2t
    @DedeGgg-e2t 2 дня назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💖🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yes yes yes yes ❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 года назад +9

    እኔ የተዋህዶ እምንት ተከታይ ንኝ
    ግን የድሮ አገልጋዮችን
    መዝሙራቸው ከልጅንት እስከ አሁን እስማለው
    የድሮ አገልጋዮች
    ስርአታቹ ለእግዚአብሔር ያላቹ ፍራት
    እዴት ደስ ይላል
    ዘመናቹ እባህር ዳር እዳለ
    ተክል ይለምልምልኝ

    • @frehewetamen2030
      @frehewetamen2030 2 года назад +2

      Me too I love old mezmur I always hear thim👍👍🙏🙏❤️❤️

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 года назад +4

    እናንተ ብሩካን ጌታ አብዝቶ ይባርካቹሁ በእጅግ የምወደው የማከብረው ዘማሪ ፓስተር በዘመኔ ሁሉ የምፅናናበት ሲከፋኝ ስደሰት እግዚአብሄርን የማመሰግንበት ነው አስፋውዬ ስለጥኡም ዜማህ ስለሁሉም አገልግሎትህ ጌታ ይባርክህ።

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 2 года назад +6

    አስፍሽ እገዘብሔር አምላክ ይበርክህ 🙏🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Месяц назад

    ❤❤❤ለእኔ ሁለታችሁ ልዩ ናችሁ በእናንተ ፀጋ እግዚአብሔር እያለፉ አፂናንቶኛል❤

  • @zewduabebezewdu4577
    @zewduabebezewdu4577 2 года назад +4

    ክብር ለጌታ ይሁን በአንተ ላይ ስላስቀመጠ ፀጋው በጣም ነው ምወድህ ከልበ አሁንም ፀጋውን ያብዛአልህ ተባረክህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወዳሃለው በጌታ ፍቅር።

  • @simretkahsay2893
    @simretkahsay2893 Год назад +2

    ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ውዶች.

  • @Abdal-hs6nv
    @Abdal-hs6nv 2 месяца назад

    Asfsye yetabaraki naki tabaraki 🥰💖💖🙏🙏🥰💖

  • @damaketessema5783
    @damaketessema5783 Год назад +2

    Amen amen brother

  • @Merii25
    @Merii25 2 года назад +8

    True believers are willing to do what Christ wants!! አስፋው መለሰ is One of them ::
    ሻሎም from ኣስመራ 🇪🇷🇪🇷

    • @fewasyey1003
      @fewasyey1003 2 года назад +1

      Asmera kesab nemetsa selam belelena🇪🇷❤

    • @Merii25
      @Merii25 2 года назад +1

      @@fewasyey1003 ብሓጎስ ብ እ ል ል ታ ም ጹ ና 🙏ብሩኻት 🙏❤💙

    • @fewasyey1003
      @fewasyey1003 2 года назад +2

      @@Merii25 Amen 🇪🇷❤

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 года назад +4

    ተባረኩ ሁለት ምርጥ አገልጋዮች

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 2 года назад +5

    Asfish I like your confidence just wow! May God bless you more and more.
    2 Timothy 1:7
    "For God did not give us a spirit of fear. He gave us a spirit of power and of love and of good mind.” God bless you both much love & respect.

  • @tarkiayehumorkos1010
    @tarkiayehumorkos1010 2 года назад +2

    አድርጎኛል ለሰይጣን ሽብር
    ምክናቱነኝ ለሰይጣን ሽብር
    #blessed

  • @daniealeliyas7644
    @daniealeliyas7644 2 года назад +2

    Wawwwww wawwwww God bless you asfish and kasiye

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 2 года назад +2

    Wowwww God blsss 2 paseter kaseya & zamare asfesh tabarakuuuu

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 года назад +3

    OH YES PASTOR ASFAW MELESE::

  • @malkoutlame3314
    @malkoutlame3314 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-he2gd1ee1z
    @user-he2gd1ee1z 2 года назад +3

    ሁሌታቹሁን እወዳቾሃሌሁ ተባርክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 10 месяцев назад +1

    እየሱስ የኔ አክሊል

  • @ethiopiahagare2610
    @ethiopiahagare2610 2 года назад +2

    አስፋውን Longtime አውቀዋለሁ፤በሆሳዕና ጎፈር ሜዳ አንድ ሰውዬ ሆዱ አብጦ በሞት አፋፍ ላይ የነበረውን እሱ ሲዘምርና ሲጻልይ ተፈውሶ በቦታውም አተካና(ምግብ) ሲበላ በአይኔ በብረቱ አይቻለሁና እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው አስፊሽ

  • @meserettamratgadsa7615
    @meserettamratgadsa7615 Год назад +1

    Assfay God bless you 🥰🕊️🎉❤

  • @naniseifu8371
    @naniseifu8371 2 года назад +2

    Wow!!!!God bless you mor and mor❤❤❤

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 2 года назад +2

    አስፋየ የኔ ዉድ ስወድ ተባረኩ

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 Год назад +1

    Indeed!! His mercies are new every morning 🙏🙌🙏 Glory to be the Almighty ❤❤

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 2 года назад +2

    Astewayi Nek Dink Sew🤔👌💪
    Yihun Yalike Yihun Be Hiweta
    Anten Kakeber Chru Abata
    Ahunm kante Gar Esimamalew
    Anten Tetalich Yat Ehadalew.... Tebarekelen

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 2 года назад +2

    Demo Hula Sakilin Eshi Sitamer Geta Kekifu Yitebekek 😇💕☝️🙌🙏

  • @theayegetahun565
    @theayegetahun565 Год назад +1

    አስፍሽ ❤🙏👍ከአስሽ ተባረኩ🙏❤

  • @BelanynshBelanynsh
    @BelanynshBelanynsh 11 месяцев назад

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @user-kw5gg8jj5c
    @user-kw5gg8jj5c 9 месяцев назад

    ተባረኩ

  • @user-rx9rh7sg1e
    @user-rx9rh7sg1e 8 месяцев назад

    ተባረኩ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jdjdjjdjdjd9307
    @jdjdjjdjdjd9307 9 месяцев назад

    ወወወዋ እግዚአብሔር ይባረከች መነሰው አበቴችቻን ዝማር አሰፍዬ ፖሰቴርዬ እግዚአብሔር ዝመንቻን ይባረከች አሜንንንንንንንንንንንንንንን ሰለ ሁሉም ነገረ ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብች ይሁንለት❤❤

  • @SamsCls
    @SamsCls 9 месяцев назад

    Btami btami emwediu ygyta lij
    Gyta ybarkek ❤❤❤❤❤ uilym ymaykyr zmary atin aliu ewdkaliu wedmy gyta tgawen yabzalik❤❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 года назад +2

    ሁለታችሁንም በጣም ነው
    እምወዳቹ
    መዝሙራቹ በተለይ
    ጥያቂዬን ይመልስልኛል
    ቢከፋኝ ያፅናናኛል
    ቢደክመኝ ያበርታኛል
    ኑሩልኝ ❤️❤️

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤teliyalki wow 👌 👏 ❤❤❤❤

  • @theodorames5498
    @theodorames5498 2 года назад +1

    UUuuuy an amazing interview

  • @frezerify
    @frezerify 2 года назад +2

    We love you dear brothers

  • @dagegegeda8830
    @dagegegeda8830 2 года назад +1

    Ante lane mankam nh yemilo masmur samiche nw iyasusen yaganyawut ❤ singer asfew melese i love you 4 ever ❤ ......indazamare yeminor zemeri 💕

    • @njatnjat3281
      @njatnjat3281 Год назад +1

      አሜን ጌታ ይባርካቹ

    • @njatnjat3281
      @njatnjat3281 Год назад +1

      አግልግሎታቹ ለዘላለም ይባረክ

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 года назад +2

    ተባረኩልን ለምልሙልን!!!
    እንወዳችኋለን

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 2 года назад +1

    Yena Melkam Bro Asfaw Yemer Ejig Betam Ariga New Miwedek Geta Abizito Yibarekek Demo Yemer Hulam Lemin Ayigabezim Eyalikugni Neber Be Church Hone Be Interview Paster Kasahun Amesegenalehu Yemer Tebarekulin😇😇💕💕💕💕💕😘😘😘😘

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js 6 месяцев назад

    i am eritren i 😍😍😍 them blessed more than

  • @asnakechhennart7455
    @asnakechhennart7455 2 года назад +2

    🙏🙏✍✍✍amen amen

  • @user-ki2fu1px6b
    @user-ki2fu1px6b 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤love you asfaw bexam now mezmurochih yemibarekibet

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 2 года назад +1

    Hulam Mezemurochn Bisemaw Bisemaw Ayiselechgnim Ke❤️New Miwedek Bro Asfsh

  • @gechcaptain1988
    @gechcaptain1988 2 года назад +4

    @Assfaw great personality that you have & keep up the goodwork. Your songs speak what a blessed man you are. No wonder you are who you are 2day you grew up under the supervision of God Almighty and his server Alemneh. There is a saying " tell me your friends and I will tell you who you are "

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 года назад +3

    WOW::

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i 9 месяцев назад

    አስፍው ዝማራችሁ ሁሉ ድንቅ ነው ተባርኩ 🎉🎉❤❤❤

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 2 года назад +2

    አሜአሜአሜአሜአ አሜአሜአሜአሜ Love Love Love Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🎤🎤

  • @BelanynshBelanynsh
    @BelanynshBelanynsh 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 года назад +3

    ABSOLUTELY IT'S TRUE PASTOR ASFAW MELESE::

  • @newjourney5096
    @newjourney5096 8 месяцев назад

    Wow pastor ,Singer Asfaw God bless you. You songs lead me to long prayer 🙏🏽 and intimacy with God.❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 года назад +3

    ወድም አስፋው እውንት
    ማግኝት ማጣት
    ከማንንትህ አልተቀየርም
    እግዚአብሔር ይሄን ማስተዋል
    እግዚአብሔር ይጨምርልህ
    አደቡ እራሱ አልተቀየርም
    ይሄ ነው እግዚአብሔር መፍራት ማለት

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Год назад

    አስፋው መለስ ❤

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 10 месяцев назад

    በርቶልኞ እልልልልል አሜንንን

  • @degefefeleke6381
    @degefefeleke6381 Год назад +1

    Asfew 🥰🥰🥰

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 2 года назад +1

    አሜአሜአሜአሜአ አሜአሜአሜአሜአ አሜአሜአሜአሜ አሜአሜአሜአሜ አሜአሜአሜአሜ

  • @dmdems
    @dmdems 2 года назад +4

    Asfaw you're lucky that you love your Lord. That's why He gave you such an amazing wisdom. The other pastor beside you is spiritually immature and you need to pray for him and you have to teach him about true Bible.

  • @mimidogo9599
    @mimidogo9599 2 года назад +2

    Baxam ya miwady paster Asifaw silyuki dasie bilogal zamike yilmelm endu paster kasishe anitam tabarki

  • @damaketessema5783
    @damaketessema5783 Год назад

    Wow asefew egezhaber bettim yewodall demo steghine sarekhallo

  • @hamdaaljassmi6413
    @hamdaaljassmi6413 2 года назад +1

    Swodachu uphammmmma

  • @habtekebede7363
    @habtekebede7363 2 года назад +2

    Asfaw melde yene anga

  • @hdrsfamily102
    @hdrsfamily102 2 года назад +2

    Betam yemewedeh wendeme ewedehalew

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 10 месяцев назад

    አስፋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፡ ዋጋ ከፈልን ብሎ በክርስቶስ የተሰራለትን ሊያቀል ሲሞክር ፡ አስፍሽ የሰጠህው መልስ የህይወት ልዬነታችሁን ነው የሚያሳየው ። ሁለተኛ ሰዎች ለአገልጋዬች ያድርጉ ብሎ ሊያነካካህ ሲልም ፡ የሰጠህወ መልስ አንተ በጀትህ ከላይ እንደሆነ ፡ አቆራጭ የማትጠቀም ሰው እንደሆንክ ነው ያሳየህው በጣም ጌታን ከልብህ የተደገፍክ ሰው ነህ ። ዋጋ ከፈልን አልክ ፖስተር ካሳሁን ባትከፍል ኖሮ ምንም የተለየ አትሆንም ነበር እኮ እውነት የሆነ ቦታ ትሰራ ይሆናል ሌላ ምንም አታመጣምም አትፈጥርም እውነት ። እንደውም ጌታ ቸር ነው ስንቱን ነው የማይገባውን የሰጠው በጣም ስለሚያስቀኝ ነው ዋጋ ከፍለን ስትሉ ። ምን እስኪ ምን ችግር ምናምን ብትለኝ ተምነህ ነው የወጣህው አለቀ። በነገራችን ላይ በጣም ብር ላይ ያለህን አቆም በጣም ነው የሚከብደኝ አይደለም ጌታ ቲኒሽ ደቂቃ የቀረበህ ማንም ያውቃል። ስለ እራስህም ብዙ አታውራ ህይወት ስለሚናገር እንደ እድሜያችን ስንሆን እንዴት ጥሩ ነው ። በጣም የሚታወቁ አገልጋዬችንም እየጠራህ እራስህን አካል የነሱ አታድርግ ፡ በራስህ በቂ ነህ ጌታ ተቀብሎሀል በቃ አትጨናነቅ በጣም ጭንቀትህን ስለሚያስታውቅ ነው። የብር ችግር ካለብህ አገልግሎቱን ተውና ተፍ ተፍ በል ዋጋ ከፈልኩ አስከፈሉን ከምትል ወይም በመጠን ኑር በቃ ። ለስብከት አትደራደር ይሄን ያህል ክፈሉኝ ብለህ ። RUclipsህም አይዞህ ይታይልሀል ሰው ከወደደው በምታገኝው አጋጣሚ ግን ፔንጤዎች ሰብክራይብ አያደርጉም አለማዊ ቢሆን ምናምን አትበል "" Substance " ያለው ነገር አቅርብ ከሁሉ በላይ ጌታን ታመን የሚያኖር እሱ ስለሆነ ፡ የራስህን ቴክኒክ አቁም ለያቆብም አልጠቀመውም የዘንድሮ የሚከፋው ታፔላቹ ወንጌል እየሱስ ነው፡ ስለዚህ pls Pls ኑሮ ከከበደህ ወተህ ስራ ። አስፍሽ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እርጋታህ እራሱ ይጋባል። በነገራችን ላይ ሳላውቅህ አልፃፍኩም ፖስተር ካሳሁን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 года назад +3

    IT'S TRUE PASTOR ASFAW MELESE::

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 2 года назад +2

    baxam das yemil kale matayeki naw gin bagimash lamin takorata .......baxam yemiwodahuna yemakabirhu ye'igzabher tsaga yemolabet agaligay Asifiyee

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 2 года назад +1

    Lemin Ende Hone Takalek Endante Mehon Sile Mayichulu New Anteko Liyu Nek
    Telat Ayinu Eyaye Joro Eyesema
    Zelika Ehadalew Geta Bilowalina...

  • @user-ru2lw9gl1i
    @user-ru2lw9gl1i 2 года назад +1

    wowo hultachunem baxami new miwodachuuuuuuuuu ayalaychuuuuuuuuuu

  • @ChaltuWorku-qm4tn
    @ChaltuWorku-qm4tn 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 Год назад

    አስፍዉ ተባረክ መዝሙሮችሁ ሁሌምያነቃቃኛልተባረክ

  • @hamdaaljassmi6413
    @hamdaaljassmi6413 2 года назад +1

    Sixebeki neber

  • @MominMomin-xl6bo
    @MominMomin-xl6bo 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 2 года назад +1

    ወልካም ብሩካን ?

  • @uaqsalma6105
    @uaqsalma6105 2 года назад

    አሜንንአሜንንአሜንን💕💕💖🙏🙏🙏💖💓💓💕♥♥♥♥♥♥♥♥💖✔✔✔✔✔💯💯💯💯

  • @damaketessema5783
    @damaketessema5783 Год назад

    Plaster kasuhy betim Woodall

  • @PastorKassahunLemmaMinistries
    @PastorKassahunLemmaMinistries  2 года назад +7

    ruclips.net/user/tohisglory

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 года назад +2

    OH YES PASTOR ASFAW MELESE::

  • @user-kw5gg8jj5c
    @user-kw5gg8jj5c 9 месяцев назад

    ተባረኩ

  • @ashenafihaksedo
    @ashenafihaksedo 11 месяцев назад

    ተባረኩ