ሰራተኛዋ II አደይ ክፍል 3 || Maraki Tube ማራኪ ቲዩብ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ሰራተኛዋ II አደይ ክፍል 3 || Maraki Tube ማራኪ ቲዩብ ||

Комментарии • 172

  • @فاطومامحمد
    @فاطومامحمد 16 дней назад +12

    ቤቱ ደሞ ልብ ብላችሁታል የነፅናት ቤት ነው😂

    • @Chccf-x4x
      @Chccf-x4x 4 дня назад

      ትክክል😅😅😅

    • @Asaass-x9k
      @Asaass-x9k 4 дня назад

      አወ ወላሂአላስተዋልኩትምነበረ

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e Месяц назад +15

    ምን አንማር ከዚህ ደራማ💔ብልግናን ማሰፋፋት

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh Месяц назад +22

    እደዚህ.አይነት.ሰራተኛ.የለም.ሲጀመር

  • @FirezerAmare-lw5iy
    @FirezerAmare-lw5iy 14 дней назад +3

    ምስኪን ሰራተኛዋላይ ተፈራረቃቹባት ♥️🙏♥️

    • @fanomidia688
      @fanomidia688 День назад

      የምን ምስኪን ባለጌ ነችጅ ጥላ አቶጣም የመጀመሪያ ቀን

  • @AbebaTamerat-b7c
    @AbebaTamerat-b7c Месяц назад +11

    የመደም ቅማሞችዬ ይኔ ዉዶች ይህን የበለጌ ድርሞ ለይክ ሼር አታድሬጉ እኛ መከታታል ምን ፈልጎ ምየስተምረን ሚየዝናና ነገረ ነዉ መያት ምንፈልጎ

    • @FARUKasma-t8s
      @FARUKasma-t8s 10 дней назад

      በትክክል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ffee6998
    @ffee6998 Месяц назад +14

    የምር ሰራተኛዋ ዘጋችኝ ባዲ ቤት ሁለት ወዲ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @KusuFtwi
    @KusuFtwi 17 дней назад +1

    አረ አዚ ሰራተኛ ጭራሸ ኬቤታ አካን ኣትወጣም😂😂

  • @HdihdHdhsh
    @HdihdHdhsh День назад

    የመዳምቅመሞችፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤

  • @کمیلا-د5ل
    @کمیلا-د5ل День назад

    በርቱ

  • @HHeluTube
    @HHeluTube Месяц назад +3

    በኔ ምክነት ነው አትልም እች ዚራክረክ

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Месяц назад +2

    በዚህ ያገኛችሁት ገንዘብ ለሬሳ ሳጥን መግዣ ለመከራ ለስቃይ ያድርግባችሁ ጥንብ ብስብሶች ማንኛው ልጅ ነው የናቱ ትዳር በዝሙት ስጨማለቅ አይቶ ዝም የሚል

  • @hawabrand
    @hawabrand Месяц назад +3

    ጉደበል ጎደር አባትና ልጅ😅😅😅😂😂😂

  • @ermiaserdolo3441
    @ermiaserdolo3441 Месяц назад +1

    Betami yasazenali 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @MrsNasima-z7l
    @MrsNasima-z7l Месяц назад +2

    ሠውየው😂አሰጠላኘ😂

  • @ዜዲወለዬዋ
    @ዜዲወለዬዋ Месяц назад +2

    እምሰሩት ስራ ዴሀ እሰዉ ቤት ተቀጥሮ እዳይሠራ ነዉ ከእዉነት የራቀ አባትና ልጂ እያወቁ አዲት ሴት ቱ በጪራሽ ከእዉነተሰ የራቀ ዲራማዉ መቆም አለበት ምን ያስተምራል ብላቹ አሠባችሁ አሁን ይሄ😏😏😏😏😏😏

  • @MaryanAbdi-y5s
    @MaryanAbdi-y5s 7 дней назад

    Yes😢

  • @JerryKuku-n1f
    @JerryKuku-n1f 3 дня назад

    Eree enante sewochi fittu keyet nw gin Yamatuwachiw...?

  • @SeadaSeid-b2y
    @SeadaSeid-b2y Месяц назад +8

    በምን ምክንያት ነው ትላለች እንዴ ሲልከሰከሱ አይታቸው ምንም ትምህርት የለለው ድራማ ስትደብሩ እንዴዚህ የሚያደርግ ሰራተኛ የለም አንድ ነገር ቢሉኝ ትቸላቸው ነው የምወጣው ሆሆሆሆ

    • @TtfgJhgfh
      @TtfgJhgfh Месяц назад

      ሁለየ አዳይነት ነው የሚለቁት😂

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku День назад

    የን ኪራ ቤት 😂😂😂😂😂😂

  • @FARUKasma-t8s
    @FARUKasma-t8s 10 дней назад +1

    ጥሩ ነገር ቢሆን እኮ ደቂቃዉ አይረዝምም ነበር

  • @AlemGetaye-d7e
    @AlemGetaye-d7e Месяц назад +3

    ዋውውው😅

  • @MustafaDelsabo
    @MustafaDelsabo Месяц назад +3

    ስውዪው ተጨነቀ አላፍናፍን አለው😂😂😂

  • @Etagegn-j9q
    @Etagegn-j9q Месяц назад +3

    ይሄ መድፈር ሳይሆን በፍቃደኝነት ነው የምታደርገው ሌላው ለኛ ምንም ትምህርት አይሰጥም ብታቋርጡት ጥሩ ነው

  • @MrsNasima-z7l
    @MrsNasima-z7l Месяц назад

    በርቱ❤❤❤🎉

  • @JerryKuku-n1f
    @JerryKuku-n1f 3 дня назад

    Mitana mokirr wurgat hulla....

  • @كوبرا-د7ف
    @كوبرا-د7ف Месяц назад +1

    እደይሄየነኪ
    😢ሩቤልቤትአይደልእደመጅልሡኪችኑመጋርጃውሣይቀር😂

  • @MichotMengesha
    @MichotMengesha Месяц назад +1

    ደግሞ ምክና አደይ መጨራሻ ላይ አንድ እንደምሆኑ ተስፋ አለኝ ❤❤

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Месяц назад +1

    አባዋራ ተብየዉ. ብቻ. ሳይሆን. የሚያናድድዉ. ልጅቱምታናድድዳለች ለምንትታአወጣም

  • @WesengosheGo
    @WesengosheGo Месяц назад

    ዋው😂😂😂😂😅😅😅

  • @فاطومامحمد
    @فاطومامحمد 16 дней назад

    በሩቅ ምሩን አይቺ ብመጣ በጣም የሚስጠላ ድራማ

  • @Said-p9q7t
    @Said-p9q7t Месяц назад +4

    አይ በኔ ምክናየትነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @sawa8227
      @sawa8227 Месяц назад

      😭😭😭😭

  • @AlemHailu-i4l
    @AlemHailu-i4l Месяц назад

    ሲጀመሪ ሰራተኛዋ አይደልም ክብሯን ምኗንም የተነካች አይመስላትም የለሌ ነዉ ምንም የማይመሳሰል ድራማ እንደዚህ አይነት ሴት የለችም እንደሚስት እየተጋደመች ደም ተገዳ ታስመስላለች

  • @Kansnjd
    @Kansnjd Месяц назад +1

    እኔምላውካዚሕ ምን እንማር😮😮😮

  • @LubabaAbdi-nu7zk
    @LubabaAbdi-nu7zk Месяц назад +2

    በኔ ምክያት ማንም እዲ ጣላ አላፈልግም ትላለች ደሞ ባልና ሚስት እያፋታች ኤጭ ስታስጠላ

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart Месяц назад +51

    ምድር ባለጌ ክፍል አንድ ክፍል 2 ክፍል 3 እያላችሁ ትላቃላችሁ እንዴ ይሄንን ለኛ ምንድነው ምታስተምሩን አሁን እንዴት ማማገጥ እንዳለብንና እንዴት ማስረገዝ እንዳለብን ነው ምታስተምሩን 😢😢

    • @eteteetate3345
      @eteteetate3345 Месяц назад +2

      Ere tedebiko new enji bet yedebekew sent ale

    • @elishaasfaw2826
      @elishaasfaw2826 Месяц назад

      ትክክል ናችሁ ድራማ ማለት ማስመሰል ሳይሆን ሆኖ መስራት ነው።

    • @dinadargaso-ji3bu
      @dinadargaso-ji3bu Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Rahaf-o2x
      @Rahaf-o2x Месяц назад

      ትክክል ነው 🥺😢

    • @FARUKasma-t8s
      @FARUKasma-t8s 10 дней назад

      አራ ምነዉ በቀረ 😢😢😢😢

  • @zuzubintbaba-ut4lk
    @zuzubintbaba-ut4lk Месяц назад +4

    3ኛነኝ😢😢

  • @chreeChreetigisitu
    @chreeChreetigisitu 15 дней назад

    ድንቄም ተከታታይ ድራማ

  • @Nejat-g9o
    @Nejat-g9o Месяц назад +1

    Ate. Yeshemgela. Lefsafes

  • @AlemeTsehay
    @AlemeTsehay 18 дней назад

    እውነትእደዚህአይደረግም

  • @سمرا-ط7و
    @سمرا-ط7و Месяц назад +2

    ትልቅሠው አላለም ትልቅ ባለጌ ነህ እሽ ሠራተኛዋስ ውልቅ ማለት ስትችይ የምን መጨማለቅነው ቆንጆ ሁነንም ሠውቤት ሠርተን እናውቃለን ተጠይቀንም እናውቃለን ሠውየውን እኔ በላዮላይ በሩን ቁልፌበት ነው የወጣውት ሞት ይሻላል እኛ የገጠር ልጆች ጀግናነን እሽ አላማለነ ባለጌም አይደለንም ደመወዜንም በፓሊስ አንቀጥቅጨነው የተቀበልኩት እንኳን ለዚህ በጭባጫ ሽማግሊ ቱ

  • @MarwaEndale
    @MarwaEndale Месяц назад

    ኧረ ምንጉድናችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @SituMar-v3u
    @SituMar-v3u 15 дней назад

    Ere set kibir alat

  • @ዘይነብሙሀመድ-ቘ6ጐ
    @ዘይነብሙሀመድ-ቘ6ጐ Месяц назад

    ውይ ሲያስጠላ እሽ ድራማው

  • @ebiseebise-q9f
    @ebiseebise-q9f Месяц назад +1

    በሰው ሕይወት ውስጥ ምንም ዓይነት ድራማ የለም

  • @ሀድያአሊ-ተ5ቨ
    @ሀድያአሊ-ተ5ቨ 10 дней назад

    ድክርክር

  • @samiraHssen-r3f
    @samiraHssen-r3f 19 дней назад

    እደበግ እየተሳበች መች አስገደዷት

  • @የማርያምልጅ-ገ1ደ
    @የማርያምልጅ-ገ1ደ 13 дней назад

    ምንም ያህል ሰራተኛ ብትሆን ከአባትም ከልጅም አረ ቀልድ ነዉ በሉኝ

  • @ሮማንሸረፋሮማንቨረፋ

    😮😮😮

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ምን እንማር😢😢የቃቃ ጨዋታ የመሰለ ድራማ።

  • @AmriaarebGelan
    @AmriaarebGelan Месяц назад

    እኔምለው ምንድነውየሚየስትምሩት እዚባለጌዎች

  • @JerryKuku-n1f
    @JerryKuku-n1f 3 дня назад

    Diros simet ena fikrr layitachiw bitawiku neber ccimliklikkk

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ Месяц назад +1

    የዚህ ድራማ ሰራተኛ ግን የቤት ሰራተኛም አትመስልም ቅንጡ ናት አትመቸኝም

    • @Asaassa-c4i
      @Asaassa-c4i Месяц назад

      በጣም ባለጌ ናት ሠራተኛዋ ክርፍፍ😂😂😂😂

    • @ሱላማጢስ
      @ሱላማጢስ Месяц назад

      @Asaassa-c4i ደበረችኝ ትቀየርልን ጨርሸ አላየሁትም አነጋገሯ ያስጠላል

  • @amaamm-bv5uk
    @amaamm-bv5uk 12 дней назад

    ምኗ አማረችዉ ከሚስቱ😮😅

  • @TamirtaErisumo
    @TamirtaErisumo Месяц назад

    አረ እንመለስ ምነደነው የምነማረው???

  • @tsehayyihunie-qz6ue
    @tsehayyihunie-qz6ue Месяц назад

    አይ ሁሉም ድራማፅሚሰራው ከዚህ ቤት ነው? ሯሯሯሯ

  • @TurnishTurnish
    @TurnishTurnish Месяц назад

    ሲጀመሪ ፈልጋነው የምትደፈረው ካልሆነ አንድ ጊዜ ከደረሰባት ሌላ ቤት ትቀይር ነበር

  • @jemilaakmelabdulmalik
    @jemilaakmelabdulmalik 18 дней назад

    ከዚ ምን እንማር😢?

  • @SintayewuKasabun
    @SintayewuKasabun Месяц назад

    Ktay

  • @aliabeautyandmakeup549
    @aliabeautyandmakeup549 Месяц назад +1

    የዚህ ድራማ መልእክቱ ምንድነው ግን?🤔

  • @senalammii6772
    @senalammii6772 17 дней назад

    Tish qoshasha engna seratagnoch telalech inde.balage seratagna inante yemiteserut ayinet koshasha sera atseram keber alat .inanten bilo artists balage hula

  • @አማራውይቷ
    @አማራውይቷ 9 дней назад

    እኔ ሚገርመኝ የነሱ ሳይሆን ላይክ ሚገጩት ናቸው እሄ አሁን ምድን ነው

  • @adisrago7080
    @adisrago7080 Месяц назад

    😮😮

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dinadargaso-ji3bu
    @dinadargaso-ji3bu Месяц назад +1

    ምንም አያስትምርም እውነት

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 21 день назад

    ሉሊት ድረሽ

  • @Madena45
    @Madena45 Месяц назад

    አቤት ፊራሣ ይቅር በለኝ ጌታየ ማየትም ሐፂያት ነዉ አዉቃለሑ ቱ

  • @TsehaymelakuSisay
    @TsehaymelakuSisay Месяц назад

    😢😢😢😢😢

  • @Zzzzzz-e1k
    @Zzzzzz-e1k Месяц назад +2

    ይችልሰራ ሳይሆን ልታረግዚ ነዉ የመጣችዉ 😂😂😂😂

  • @Urjiabebe7islife
    @Urjiabebe7islife Месяц назад

    Liju gn and ngr tesastuwal tolo sira faligow wasduwatal galal aylim k wadadat

  • @FuVd-q3x
    @FuVd-q3x Месяц назад

    ሚን የሚሉት ድረመነዉ 😂😂😂😂😂

  • @HusenAhmad-zi8ex
    @HusenAhmad-zi8ex Месяц назад

    ከሰውዮልጁይብሳልካባቱያረገዘችሴትይወዳታል

  • @TinaTina-ip9ko
    @TinaTina-ip9ko Месяц назад

    😭😭😢😢

  • @annz-h4i
    @annz-h4i Месяц назад

    😢😢😢😢

  • @HdgTee
    @HdgTee Месяц назад

    አቃቃጨዋታ😅😅😅

  • @رحماتعلياثيوبيا
    @رحماتعلياثيوبيا 19 дней назад

    ክረት በረሺን ቆልፍሺ አተኝም

  • @seadaeshetu-jv2xm
    @seadaeshetu-jv2xm Месяц назад

    ግዴታ ይሔ ቤት ነውዴ የተፈረመላት እዴዚ አይነት ሠራተኛ የለም

  • @TamrieTaye
    @TamrieTaye Месяц назад

    😢😢😢

  • @WoldekidanZemede
    @WoldekidanZemede Месяц назад

    ብዙምደስአይልምይደብራል ለማንኛውም በመልካም አሰራር ቶሎቶሎይለቀቅ

  • @Zahrazahru-l3n
    @Zahrazahru-l3n 14 дней назад

    ኤጭጭ ያሥጠላል

  • @MichotMengesha
    @MichotMengesha Месяц назад

    እኔ በጣም ልጁን ወደድኩ

  • @HirutAbate-s4e
    @HirutAbate-s4e Месяц назад +1

    እናንተ ግን ሰራተኛ እንደዚ የሚረግ ከሆነ ለምን እንቀጥራለን

  • @Gff-b2z
    @Gff-b2z Месяц назад

    😮😮😮😮😮

  • @EtalemZerfu
    @EtalemZerfu 10 дней назад

    ምሩ እሄ ድራማ አይመጥንሽ ላንች

  • @Abu-uy6kd
    @Abu-uy6kd Месяц назад

    Gen eko betu yen tsena bet ayidel ende

  • @ሀያት-ረ5ዐ
    @ሀያት-ረ5ዐ Месяц назад

    አረ ፂንንንንን😢😢😢

  • @barobaro16
    @barobaro16 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @RemlaMeded
    @RemlaMeded Месяц назад

    Baga woraabdani post gochuu baayyee balleessitani

  • @FgFg-v5n9z
    @FgFg-v5n9z Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ConfusedFieldHockey-zg9of
    @ConfusedFieldHockey-zg9of 2 дня назад

    ምሀስጠለ ድርማ

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Месяц назад

    Befeterachi aqumu ihen drama mn iyastemarachu new dedebich

  • @Yash-l4q
    @Yash-l4q Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @seadaeshetu-jv2xm
    @seadaeshetu-jv2xm Месяц назад

    ሲያስጠላ ይሔ የ8 ወር ነብሠጡር ሠውዬ

  • @AynalemAlemayehu-j1c
    @AynalemAlemayehu-j1c Месяц назад

    ምድረ ባለገዎች ዝሙት ነው የምታስምሩን እዛውም አባትና ልጅ አንድ ልጅ ጋር መጋደም ቱ

  • @samiraHssen-r3f
    @samiraHssen-r3f 19 дней назад

    አረ ሜሮን አስጠላሽኝ ተይይይ

  • @ZeynebEthiopian
    @ZeynebEthiopian Месяц назад

    😢😮😮😊

  • @HdihdHdhsh
    @HdihdHdhsh День назад

    😮😮😮😅😅😅😅😅😅

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba Месяц назад

    ግን ልጅቱ ማውጠት ነበራበት ከዘ ቤት ቆይ መበለሻት ወይስ ት /ት

  • @GigiCell-ds8kb
    @GigiCell-ds8kb Месяц назад

    ልፈስፈስ ምን ኣጋዳመት ኣቶጣም

  • @Fatima-cz1gl
    @Fatima-cz1gl Месяц назад +1

    አተስ.ምን.እየሰራህ

  • @جميلهحسان
    @جميلهحسان Месяц назад

    የዚህ ሰውየ ውርደት አድና ሁለት የለውም