እጅግ በጣም አትራፊ ፈሳሽ የእጅ ሳሙና ሙሉ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 15

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 дня назад +1

    እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይስጥልን ወድማችን

  • @አሥካለማሪያም
    @አሥካለማሪያም 7 месяцев назад +1

    ደሥ እሚል ትምሕርትነዉ መልካምነትሕን አይቀይርብሕ

  • @ysatochenat
    @ysatochenat 10 месяцев назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወድማችን እናመሰግናለን

  • @madinamohemed1818
    @madinamohemed1818 10 месяцев назад +1

    እድወፋር የሚደረገው ሥሙና ከየት ነው የምንናገኘው

    • @menhal5588
      @menhal5588  10 месяцев назад +1

      የተለያዩ ማወፈሪያች አሉ። ግን እንደዬ ፎርሙላዎቹ ይቸያያል። ግን ሲኤምሲ፣ ዛንግተም፣ ናይትሮሶል ወዘተ
      ውድ የመንሃል ቤተሰቦች ስለምትከታተሉ አስተያየት ሀሳብ ስለምትሰጡኝ ከልብ አመሠግናለሁ። ወደ ስራ አለም ሲገባ መጠየቅ ያለባቸውን ጥያቄዎች የተሻለ መልስ ያገኙ ዘንድ ነፃ የምክር አገልግሎት ለማገኘት አድስ አበባ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር 3ኛ ፎቅ ይምጡ። ወይንም በቴሌግራም t.me/menhalpvt በተጨማሪ በስልክ 0911916814 ኢሞ እና ዋትሳፕ ጨምሮ ያናግሩኝ። ሰለቤተሰብነትዎ ከልብ አመሠግናለሁ።

  • @RahelShumiye
    @RahelShumiye 7 месяцев назад +1

    ከለሩንና ማወፈሪያውን የት ይገኛል

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 месяцев назад

      Yetgnawum chemical meshecha suk yagegnalu

  • @madinay7646
    @madinay7646 Год назад +2

    ስሊጥክቁጥርህንክየትእናገኛለን😂እጂግቀላልነውያንተስቅራብዙወጭየለውም😂አላህከዚበላይእምትስቅራአላህያዲርግህ

  • @astertube5406
    @astertube5406 10 месяцев назад +1

    ለማወፍርያ የተቀምከው ለእጅ ፈሳሽ ሳሙና ለልብስ የምንጠቀመው ማወፈርያ ሌሆን ይችላል

    • @menhal5588
      @menhal5588  10 месяцев назад

      ውድ የመንሃል ቤተሰቦች ስለምትከታተሉ አስተያየት ሀሳብ ስለምትሰጡኝ ከልብ አመሠግናለሁ። ወደ ስራ አለም ሲገባ መጠየቅ ያለባቸውን ጥያቄዎች የተሻለ መልስ ያገኙ ዘንድ ነፃ የምክር አገልግሎት ለማገኘት አድስ አበባ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር 3ኛ ፎቅ ይምጡ። ወይንም በቴሌግራም t.me/menhalpvt በተጨማሪ በስልክ 0911916814 ኢሞ እና ዋትሳፕ ጨምሮ ያናግሩኝ። ሰለቤተሰብነትዎ ከልብ አመሠግናለሁ።

  • @alemabera6958
    @alemabera6958 Год назад

    ሰልክ ቁጥርህ እንዴት እናገኛለን

    • @menhal5588
      @menhal5588  Год назад

      ለበለጠ መረጃ
      ☎️ +251911916814
      ☎️+251912242979
      ☎️ +251712242979
      ☎️ +251989898906
      በቴሌግራም t.me/menhalpvt
      📌 አድራሻ አ.አ ሀይሌ ጋርመንት ሰፈራ