እሁድ የዝማሬ፣ የጸሎት እና የቃለ እግዚአብሔር ጊዜ|| ||DEC 1SUNDAY Kale Awadi TV ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 91

  • @MeazaMerdekiyos
    @MeazaMerdekiyos 2 дня назад +15

    እንዴት ያለ አስተዋይ ሰው ቅን ልብ ያለህ የጌታ ባርያ ነህ ትህትናህ ቅንነትህ እጅግ ያስቀናል ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አሴ

  • @TsegeredaAbuhay-o6j
    @TsegeredaAbuhay-o6j 14 часов назад

    የጌታ ፅጋ ይብዛልህ ወንማችን ተባረኩልኝ

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 3 дня назад +34

    ወይነ ወይነ አሰግድ የነ መምህር በሆነ አልኩ!!! ጌታን መልካም ልብ አለህ

  • @abrahamtegegne3672
    @abrahamtegegne3672 День назад +8

    አሴ ይህን ያክል የተጋህና ሀዋዝን ለማትረፍ ይህን ያክል ጊዜ የወሰድክ አልመሰለኝም ነበር። በጌታ ፍቅር ገመናውን ሸፍነህለታል ጌታ ይባርክህ እሱንም ጌታ ማስተዋልን ሰጥቶ ያንቃው!!

  • @betelhemaddisu7481
    @betelhemaddisu7481 День назад +6

    ምን አይነት የክርስቶስ ልብ ነው ግን? እገግዚአብሔር ይባርክህ መምህር አሰግድ❤❤❤

  • @PinelTakele
    @PinelTakele 2 дня назад +14

    እግዚአብሔር ይባርክ አሴ የምር ምናይነት መታደል ነው😢😢 እየሱስ አይወሰድባቹ ወገኖቼ ወንጌል ይቀጥላል

  • @Mm6dan
    @Mm6dan День назад +5

    ኢየሱስ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው ፡፡

  • @ambayetsegaye2360
    @ambayetsegaye2360 День назад +9

    በቲቪ እና በሶሻል ሚዲያ ዉጪ አንድም ቀን እናንተን እና ህብረታችሁን ቀረብ ብዬ አላዉቅም። በክርስቶስ ግን ይህ ሁሉ ወንድም እና እህት እንዳለኝ አስባለሁ። በስሙ ስለሆነልን አንድነት እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ። ምን አይነት መታደል ነዉ?!

  • @tsigetilahun-ok4fl
    @tsigetilahun-ok4fl 2 дня назад +12

    የክርስቶስ ብሩካን ቃለአዋዲዎች ዘመናችሁ ይባረክ ።

  • @masstuassefa8086
    @masstuassefa8086 2 дня назад +9

    ብቻ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን እንጂ እንቀጥላለን!!

  • @esayasmitiku9784
    @esayasmitiku9784 3 дня назад +38

    ያፈረሱን መሥሏቸው ሠብሥበውን ቁጭ

  • @Mm6dan
    @Mm6dan День назад +2

    ቃለ አውዲዎች በጣም ነው የሚወዳችሁ ፡፡ ደግሞ እግዚአብሔር አይኑ የተከፈተ መልካም እረኛ ሰጥቶአችሃል በአግባቡ ተጠቀሙ ፡፡ ሃዋዝ አልተጠቀመም በጣም ያሰዝናል ፡፡ እግዚአብሔር ረድቶኝ ወደ ሃገሬስገባ ጉባኤአቹን ለመካፈል እፈልጋለሁ ፡፡

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 День назад

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ስላሰብከኝ ከጨለማ ስላወጣኸኝ ተባረክ እኔ ማን ነኝና እረዳኸኝ አወጣኸኝ እግዚአብሔር ሆይ በጨለማ ላይ ሁሉ አብራ ስምህ ይባረክልኝ

  • @azebgchrist2751
    @azebgchrist2751 2 дня назад +6

    በነገር ሁሉ ፀጋው ከአንተጋ ይሁን መምህር አሰግድ አምላካችን እንደ ባለጠግነቱ መጠን በሁሉ ይባርክህ። አገልግሎትህ ይባረክ በኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስም አሜን!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @emanuelwoubshet7
    @emanuelwoubshet7 День назад +5

    Kal awadi ጌታ ያስፋቹ ገና ለብዙ orthodox ከጨለማ መውጣት ምክንያት እንደምትሆኑ ተስፋ አለኝ

    • @NebiyuTibebu-z3w
      @NebiyuTibebu-z3w 14 часов назад

      እግዚአብሔር አንተን ከጨለማ ያውጣህ ኦርቶዶክስን ክርስቶስ ነው የመሰረታት የጌታን ቤተክርስቲያን ጨለማ ስትል አለማፈርህ

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 3 дня назад +11

    አሜን ኢየሱስ በክብረ ሆኖ ይመጣል❤❤

  • @Bekelech-p3h
    @Bekelech-p3h 3 дня назад +9

    እስከዛሬ በጽድቅ እንድታገለግሉ የረዳችሁ የታመነ ነው ወንድማችን ልብህን ጠቨብቅ አትዘን የተጠራ ሁሉ አይፀናም

  • @ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ፍቱን ያብራላችሁ ይራራላችሁ ከመንፈስ ወዴት እሄዳለው ከመንፈስ ወዴት እሸሻለው መንፈስ ቅዱስ ዘመኔን ውረሰው አስተካክለኝ ሕይወቴን ቀድሰው ❤️❤️አሜን 🙏ተብረኩ

  • @DawitGetu-b2o
    @DawitGetu-b2o 2 дня назад +4

    እውነት ነው ያፈረሱን መስሏቸው ጭራሽ አብዝተዉን አረፉ ፀጋ ይብዛላቸዉ።

  • @1523-l9k
    @1523-l9k 3 дня назад +6

    ሃዋዝዬ ሁሌም እንወድሃለን ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ

  • @yalemselamshiferaw2102
    @yalemselamshiferaw2102 3 дня назад +6

    አሜን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ❤

  • @mala4122
    @mala4122 3 дня назад +2

    አሜን ኢየሱስ በክብር ሆኖ ይመጣል ኢየሱስ ❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ElsaGetachew-q5x
    @ElsaGetachew-q5x 3 дня назад +9

    እራሱን አምኖ የጠራን ይባረክ ከናንተ ጋር አምላኬን ስለማመልክ i am lucky ❤❤❤ memhere tsega yebzalhe yetbarekachehu nachehu

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 2 дня назад +5

    መምህሬ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @SintayehuLapiso
    @SintayehuLapiso 2 дня назад +3

    ወንጌልን በአግባቡ ሳያስተምሩ ወንበር የሚሰብሩና በወግና በስርአት በታሰሩ ልፍለፋ አትገረም ስራ ፈት ወንጌልን ሁለተኛ ባደረጉ አትገረም ለጆሮአቸው የሚፈልጉትን እየመረጡ እየሰሙ .....አንተ ግን ዘ መ ን ህ ይባረክ በርታ

  • @AbomaBelay
    @AbomaBelay 14 часов назад

    Endezi ayenet ken astewayi egezihaberen yemifera agelgayi be hagere selayew betam des bilonal geta benegr hulu kenante kara yihun tebareku kal awedewoch

  • @Hiyawantube
    @Hiyawantube 3 дня назад +6

    🎉🎉አሜንንንንንንንንን ❤🙏
    ኢየሱስ ሁሌም ጌታ ነው❤

  • @azebgchrist2751
    @azebgchrist2751 2 дня назад +1

    ለእንዳንተ አይነቶች በጌታ ፊት ስልንበረከክ መዋሌ ይፀፅተኛል በእውነት የጌታ እውነተኞች መልካሚቱ እጁ በናንተ ላይ ትሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @legessetunsisa792
    @legessetunsisa792 День назад +1

    Egziabher melkam new.
    Tiwuldin wuresu!

  • @melakiy6613
    @melakiy6613 3 дня назад +7

    የክርስቶስን ልብ የሚመስል ❤

  • @HilftiKiros-cy8dg
    @HilftiKiros-cy8dg 2 дня назад +3

    አሴ ፀጋ ይብዛልህ

  • @FanayeAsefa
    @FanayeAsefa 3 дня назад +5

    ተባረክ አሴ ወነድሜ

  • @yisehakdesalegn8215
    @yisehakdesalegn8215 3 дня назад +7

    Amen Amen

  • @TesfayeAyano
    @TesfayeAyano 3 дня назад +2

    አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ ምናል አጠገባችሁ ሆኜ ባመልከዉ ህብረት ባደርግ❤

  • @lulu481984
    @lulu481984 День назад

    Now it all makes sense. Thanks 🙏🏽 It was necessary to share the truth with love.

  • @WeynshetBehailu
    @WeynshetBehailu 2 дня назад +1

    merko yabzalhe aseye wondemochi endiyasetwelu geta yedegfachiwl❤❤❤l❤l

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 3 дня назад +5

    መንግሥት፥ ኃይል ክብር የአምላካችን የሕያው እግዚአብሔር ነው። ሃሌ ሉያ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም በቶሎ ይመጣል❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm 2 дня назад +1

    ጌታ ሁሉ ይባርክህ አሳ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Siresanegeri
    @Siresanegeri 2 дня назад +1

    ተባረኩ በጌታ እወዳችኋለሁ

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 3 дня назад +12

    በደንብ እንድነድ እንጨቱን መነካካት ተገቢ ነው!!! ወንጌል ኢትዮጵያ ውስጥ ይነዳል

  • @EdomBabi
    @EdomBabi 2 дня назад +1

    Bertu libachihun Egziabher lefekadu becha yatenkrew hulachhum beye agelglot dershachu ye emnetachen jemarina fetsami yehonew getachin Eyesus kirstos mengedachihun yimrachu tsegaw mihretu abatnetu mogesu benante lay yihun lezelealem tebareku😊😊😊

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew690 День назад

    ክርስቶስን ስትሰብኩ ብዙ ጸጋ ይሁንላችሁ። በርቱ!

  • @almazejersa6943
    @almazejersa6943 3 дня назад +2

    JESUS IS ENOUGH !!!!

  • @TsedeniyaFikaduniya
    @TsedeniyaFikaduniya 3 дня назад +3

    Eyesus neh yenefese erekata❤

  • @HiwetZeleke-y3l
    @HiwetZeleke-y3l 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 17 часов назад

    መምህር አሰግድ ቤተ ክርስቲያን በነበረ ጊዜ በጣም ከምወዳቸው መምህራን አንዱ ነበር። ደጋግሜ የምሰማቸው የሱ ስብከቶች ነበሩ። ከወጣ በኋላም ትክክል ነኝ ብየ ባላምንም እዚህ ቻናል እየገባሁ አንዳንድ ትምህርቶቹን እሰማ ነበር። ከዛ አንድ ቀን ስለ ጌታ ስጋና ደም አእምሮየ ሊቀበለው የማይችለው አነጋገር ሲናገር ሰማሁትና ከዛ በኋላ ሰምቼው አላውቅም። እና ምን ለማለት ነው፣ ኢየሱስ ኢየሱስ በማለታችሁ አልተገፋችሁም ነበር ባልልም (በርግጥ አሁን እናንተ ስሙን የምትጠሩበት መንገድ ራሱ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ነው ብየ ባላምንም)፣ ግን መሰረታዊ የአስተምህሮ ችግር እንዳለባችሁ እናንተ እንደምታስቡት "በቤተ ክርስቲያን ተጽእኖ ውስጥ ሆኖ" ለሚያስብ ሰው ብቻ ሳይሆን በነጻነት ሆኖ መጽሃፍ ቅዱስን ለሚያነብ ሰው ጭምር በጣም ግልጽ ነው። እና ሃዋዝም ይሄን እያየ መታገስ ስላልቻለ ይመስለኛል ሊለያችሁ የወሰነው። በንደዚህ አይነት ግፊትና ጨለማ ውስጥ ገብተሃል በሚል ማስፈራርያ ደግሞ ልጁን ጫና ውስጥ ባታስገቡትና ነጻነቱን ባትነፍጉት (መቼም ድሮም ከቤተ ክርስቲያን የወጣው ነጻነት ፈልጎ ጭምር ይመስለኛል፤ ግን የናንተ ሳይብስበት አልቀረም)። እዚህ መልእክት ላይ ደግሞ መምህር አሰግድ ከሃዋዝ ይልቅ የሱ "ቤተ ክርስቲያን" እንዳትፈርስ ያሳሰበው ይመስላል። በመጨረሻም እናንተም ሌላው ስህተት እናንተ ብቻ ደግሞ ትክክል ነን ከሚለው ሃሳብ ወጥታችሁ ከልባችሁ ቃሉን ብትመረምሩና እውነቱን ብትይዙ። ያው ከናንተ የተሻልሁ ሆኜ ሳይሆን፣ ግን ደግሞ ምንም ያክል ጸጋ አለን ብትሉ፣ ቃሉ የማይለውን ካላችሁ በቃ ስህተት ናችሁ።

  • @MartaAwol
    @MartaAwol 3 дня назад +2

    የጠራን የወደደን ይባረክ❤❤❤❤

  • @damedaka7914
    @damedaka7914 2 дня назад +1

    God bless you what a wonderful teaching

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 2 дня назад +1

    Egzabhre tsgan yabzalh memhre Asegde ❤

  • @AbrehamEshetu-hi5gf
    @AbrehamEshetu-hi5gf День назад

    Aseye I’m writing this with crying. Geta hulun yawekal. Ye geta eyesus kehone geta yemelesewal wendemachinin. Ye libehen meseber feel aderegewalew.Geta gin Yebelete yayal. Tsegaw yabezaleh. Anten yeseten geta Kibrun yewesed. Geta yeraralet. Geta kersu gar yehun.

  • @kalteshome1071
    @kalteshome1071 3 дня назад +1

    Geta semu yibarek hallelujah ❤❤❤❤

  • @bruketesfaye3555
    @bruketesfaye3555 2 дня назад +5

    Tilant eza lemejemeria gize GETA redtogn tegegniche neber. Alawkim bicha nafkogn yekoyew ye EYESUS sim betedegagami yale efret befikir sitera sisema programun bemulu enbaye eyefesese siketatel koyew. EYESUS geta naw

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 2 дня назад +2

    አሴ በነውር አልተሰደድንም! yes

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 дня назад +1

    🙏🙏🙏

  • @letitrain2884
    @letitrain2884 День назад

    Amen 🙏🙏🙏

  • @meaza5096
    @meaza5096 3 дня назад +10

    እባካችሁ በኦርቶዶክስ ወስጥ ያላቸውን ተሎ አመለጡ

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና 2 дня назад

      አትሳቱ አትዘብቱ እነ ቀሲስ አሸናፊን አይነት ስንት ቤተሰብ አለኝ መሰለሽ??የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላቸው....በተቋም ቢሆን ኖሮማ አለም ላይ የጌታ ነን ያሉ ስንት ቸርቾች ግብረሰዶምን መደገፋቸው ልክ ይሆን ነበር፣በእኛ ሀገር ያሉት የጌታ ነን ያሉት ሶፍት አጉራሾች በተቋማቸው ብቻ በፀደቁ ነበር ለምሳሌ እኔ proud ኦርቶዶክስ ነኝ ከኢየሱስ ግን ላስበልጥ የምችለው ምንም አይኖርም የጌታን እናት እና የሚያገለግሉኝ መላእክቶችን በጣም ስለምወዳቸው የምሰጣቸውን ቦታ እና ክብር አቃለሁ ...ክብር ለሚገባው ክብር ስለምሰጥ ማለት ነው ከኦርቶዶክስ ለምን አልወጣም ቢባል ቅዳሴያችን በልቤ ታትሟል ዝማሬያችን ፣የትም ቸርች ደጃፍ የማይገኙ ነዳያን በቤተክርስቲያኔ ደጅ ላይ እየመፀወቱ ማገልገል 🥰🥰🥰 እለት እለት መፅሐፍ ቅዱሴን አነባለሁ ወደ ፊትም ለመልካሙ እተጋለሁ so ምን ለማለት ነው ቃለአዋዲ ህብረት ውስጥም ሆኖ ጨለማ የወረሰው እንደሚኖር ተቋም እንደማያድንሽ መምህርሽ ነገረሽ ከሰማሽው....🙏🙏🙏

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 День назад

    ጌታ ይርደው አሴ ቀጥል ወደፊት

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Future_Tech7
    @Future_Tech7 День назад +1

    ሀዋዝ ወደ ጌታው ይመለሳል በጣም በቅርቡ
    እየሱስን የቀመሰ ሰው ለሌላ ለማንም መሆን አይችልም

  • @woini-j3l
    @woini-j3l День назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 3 дня назад +9

    ቅን ሰው አሰጌ

  • @yalemselamshiferaw2102
    @yalemselamshiferaw2102 3 дня назад

    Thanks

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 3 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @Hiyawantube
    @Hiyawantube 3 дня назад +2

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @barnabasmilkyas4642
    @barnabasmilkyas4642 2 дня назад

    Well i am very happy to listen to you guys i pray for you because you are the remnant of the orthodox church
    And for the guy who went out he choice that is all you don't need to pray for he will not come back and the word of God tells us not to pray for who deliberately keep sinning for there is no sacrifice for them for they have trampled the blood went out
    So this is for us the warning that even in the gates of heaven thier is gates of hell

  • @meaza5096
    @meaza5096 3 дня назад +3

    በነገራቸው ላይ ሐዋዝ በጣም ወር ፈት ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ገፋን ደግሞ መስታወቀ ሥርን ለምሳሌ ብዙ ሰው በፊት የተሰበከው ሁሉ አይቶአል

  • @HabtamGebre-r2r
    @HabtamGebre-r2r 2 дня назад

    asegd menhoneh new betam taqstalh yedengetkem temeselaleh hawaz selemelet new

  • @NebiyuTibebu-z3w
    @NebiyuTibebu-z3w 15 часов назад

    በሃሰተኛነትህ በመወገዝህ እራስህን እንደ ክርስቶስ ትክክለኛ አማኝ አታስመስል እውነት እናንተ ጋር የለም ከጨለማ ውጡ

  • @MilionTeshome-j5i
    @MilionTeshome-j5i 3 дня назад +5

    የጠራን የታመነ ነው

  • @bemnetsemungues
    @bemnetsemungues 17 часов назад

    በግልህ ከመሰረትከው ሀይማኖት ወተክ ወደ እውነተኛ ቀጥተኛ ሀይማኖት ተመለስ መታበይ አያዋጣም

  • @Rozy908
    @Rozy908 9 часов назад

    አይዞህ አሰግድ አታልቅስ😂 ግን ትገርማለህ የልጁን ነፃ ፍቃድ ነጥቀህ እንደፈለክ ስታሽከረክረው ከርመህ አሁን ደሞ በእልህ የተሞላ ንግግር ስታደርግ አታፍርም 😮ግድ የለህም እልህ አይያዝህ አንተም ና ወደቤትህ😊

  • @NebiyuTibebu-z3w
    @NebiyuTibebu-z3w 15 часов назад +1

    አቤት ግን ያንተ ተንኮል ለምን ሰው የእግዚአብሔርን እውነት አወቀ ብለህ እንዲህ ትንጨረጨራለህ ኸረ እፈር በጌታ

  • @TiringoBelay
    @TiringoBelay 3 дня назад +4

    Man nw yetaworw??? Nu Bebrhanu Tmelalsu

    • @ashebirseifu1426
      @ashebirseifu1426 2 дня назад

      እህቴ ትርንጎ መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን አለመሆን፣ እግዚአብሔር የሚለውን መቃወም፣ ይህ ነው በጨለማ ውስጥ መኖር። ኦርቶዶክስ መሆንሽ ወይም አለመሆንሽ መዳንሽን አያረጋግጥም፣ መዳንሽ የሚረጋገጥው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ነው። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 እንዲህ ይላል፣ "9 ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።
      10 በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።
      11 የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
      12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
      13 እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።"

    • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
      @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm День назад

      “ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።”
      - ዮሐንስ 8፥12
      ❤❤❤ኢየሱስን የሚከተል በብርሃን ይኖራል❤❤❤

  • @SelamGirmay-t6k
    @SelamGirmay-t6k 2 дня назад +3

    ሌሎቹስ እንዴት ወጡ? እዚ አገልግሎት ምን ዓይነት ችግር ተፈጥሮ ነው ሃዋዝ ብቻ አልወጣም ሌሎችስ?

    • @DawitTadele-o2u
      @DawitTadele-o2u 2 дня назад +2

      ኢየሱስ ብቻ ሰለሚሰበክ የስጋ ፍቃድ መሰልጠን ስለማይችል ነው ሌላው የወጡትን ብቻ ሳይሆን ወደዚ አገልግሎት የመጡትን አስብ ።

    • @hagereethiopia77
      @hagereethiopia77 День назад +1

      ጥሩ የማስተዋል ጥያቄ ነው ሲገባቸው ሁሉም ይመለሳሉ name it ከዋናዎቹ እንኳን ቀሲስ አሸናፊ ዘማሪ ሰለሞን, ዘማሪ እዝራ , ዘማሪት ዮርዳኖስ, ዘማሪትፅጌሬዳ እህት ውባለም, መጋቢ ብሉይ አእመረ , ወንድም ተመስገን, .....አሁን ሐዋዝ ይቀጥላል ምክንያቱም ውሸታሞች ኡጭበርባሪዎች ናቸው በእልህ ነው የወጡት እንጂ የኦርቶዶክስ አስተምህሮ ትላንትም ዛሬም ነገም ቀጥተኛ አንድ ነች ግን እነዚህ በጨለማ ያሉ ወንድም እህቶች እውነቱን ይግለጥላቸው ይፈውሳቸው

  • @yewubdarshemelis2656
    @yewubdarshemelis2656 День назад +1

    አቤት ማስመሠል 😂 በቅርቡ ትፈርማለህ አንተም

  • @yalemselamshiferaw2102
    @yalemselamshiferaw2102 3 дня назад +3

    አሜን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ❤

  • @SelamGirmay-t6k
    @SelamGirmay-t6k 2 дня назад

    ሌሎቹስ እንዴት ወጡ? እዚ አገልግሎት ምን ዓይነት ችግር ተፈጥሮ ነው ሃዋዝ ብቻ አልወጣም ሌሎችስ?

    • @mulualembaye6127
      @mulualembaye6127 2 дня назад

      ሁሉ ቢሔዱ ኢየሱስ እኮ ህይወት ነው የት ይሔዳል?

    • @mulualembaye6127
      @mulualembaye6127 2 дня назад

      ሞት ቢሆን ከክርስቶስ ፍቅር አይለየንም