Awtar TV - Rahel Getu - Yene Fikir - New Ethiopian Music 2021 - ( Official Lyirc Video )
HTML-код
- Опубликовано: 16 окт 2024
- Ethiopian Music 2021 | New Ethiopian Music 2021 | Amharic Music
New Ethiopian Music 2021 by Rahel Getu Yene Fikir from brand new album Etemete
Etemete is available now on all digital stores
iTunes - apple.co/3gWagI0
Amazon - amzn.to/2WGt9I7
Spotify - spoti.fi/2X7jtpI
Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work.
Download Awtar app: awtar-website.......
Follow us on:-
Facebook - / awtarapp
Twitter - / awtarmultimedia
ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ሙዚቃ ትዝታ ያለበት ሰው ከባድ ነው😭😭
Betm 😥😥😥
እዩት ሲለምነኝ ደጋግማ ብጋብዘኝ
የጥበብ ክብሯን የሚመጥን ድንቅ ስራዎች ናቸው!!! ገለባዎች በወረሩት ዘመን እንዳንቺ አይነት ገብስ ሲገኝ ደስስስ ያሰኛል!!! የኢትዮጵያ አምላክ ዘመንሽን በስኬት ይሙላው!!! 💚💛❤
Hhhuxfjhjjejejejeieia4jaarjarjarjarjraairia43aai3aia3i..
AMEN
Oh my GOD what a music. This is heart touching. እየተብሰለሰሉ ሁሉን በሆድ አለ...ራሄልዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
የኔን ልብ ያነበብሺ ይመስለኛል🙏🏼
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው❤️❤️❤️
Yen marrr mrt sra new rchiye💚💛❤💚💛❤
Anyone here in 2024
Yep!
በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያውያን በጣም እንወዳቹኣለን ሰላማቹ ይብዛ ሃገራቹ ሰላም ያድርጋት 🇪🇷❤🇪🇹💪💪
የኔ ፍቅር ጨካኝ ሁኘ አይደለም ልለይህ መወሰኔ ካሁን ወድህ የድሮው አልሆነህምልቅርብህ በቃ እኔ! ብሎ ብሎ ለፍቅር ሲል ታግሶ ካላገኘ መድረሻ ልብ አይቁረጥ አንዴ ከተሰበረ የለውም የለውም መመለሻ።💔
yegermal after a long time, she gave us a music that can be felt by the heart....................... gobez
It is simply my story!!
የኔ ታሪክ ነዉ እሪችዮ ማሬ በጣም እወድሼ
I love it minor melody yr voice i like it thanks raheal getu yr bro from 🇪🇷
You are the best. I am always love you.
wowwwww rich lib yenkal migerm zefn new wedjewalew betam berchi
My medicine💜 loved it🥰 great 👍 job 👌👌
Recho betam kesemawachew muzicawochesh anedu yeha new ye leban tereta yadametesh yahel new yetesemagh Thnkyou 🙏❤
ራሄል በርቺ አንች ብዙ ስራ ይጠብቅሻል
ዘመን ተሻጋሪ ስራ ለመስራት ሞክሪ
Andegnaaa
ሁሉሙ ሙዚቃሸ ዳወሎድ አረኩት በጣም ነው የተመሠጥኩት🥰✌️✌️
Tleyalesh benatish
መደመሜን እንደቀጠልኩ ነዉ🤔😍👏
ቆንጆ ሀሳብ ያለው ዜማ 99%🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Niece work richo
Yhe sra yleyal
Good job my I am so proud of you 👍 love and happiness for you and your daughter
rahelye konjo sera nw
Mammaya l couldn't stop listening just wowwww your voice is naturally amazing
የልቤን ነው የዘፈንሽልኝ የኔ ምርጥ
ቦሌ፣፣፣፣
mirt album
richye mrt sra new love it❤❤
melkam adis amet lwd ethiopiyawyan🌻🌻
ስለኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ነው የኔ ፍቅር እና ትረፊ
ይህ ለብዙ ሴቶች የዘፈነ ነው ይገርማል ይመችሸ
ይህ ዘፈን ለየት ያለ ነው።
እንዲህ ነው ከዘፈኑ አይቀር አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
ዋው ምርጥ አልበም
Ritay ዜማው የጸሀዬ የሃንስን ይመስላል በቃ ውድድድድድ አድርጌው ነው የሰማውሽ በርቺ
የጥሩ ጆሮ አድማጭ ኮመንት!
Raa weddded arekush.
ቆንጆ ስራ ነው ትቺያለሽ 💚💛❤️
Yene fiker betam new yemwedew
J’aime bien ❤️
ውብ ስራ ነው ! እናመሰግናለን
አሪፍ ስራ ነው ሪቾ ተገርሜያለሁ መልካም አዲስ አመት
I can't stop listening 🎧
ዋው ገራሚነው የሁለትሽ አስራራት ምርጥ አልበብ ደረጃ አንድ የራሄል ጊጡ አልበም በርች ጀግኒት
Wow እንደዚህ አልጠበኩም ነበር😍
Konjo music
Hulachum enkuan aderesachu
ዘመን የማይሸረው ሙዚቃ 🎧
ወይ ጉድ ወሰድሽኝ እኮ
ተመስጌን ይሆን ዜማ ላሰማኝ
ዋው ዋው ዋው
O my God you are amazing 😘😘
waw betam arif new wedjewalew
ገራሚ ነዉ! በርቺልን!
yene wuddd beetam emigerm siraaa new ke dava ketiolo nebs yalew sira yizshilin silemetash enameseginalenn
betam arif sra and hagrachenen fetari yetbkat ethiopia tikdem
በጣም ገራሚ ነው ቃል የለኝም
በጣም ድንቅ ስራ..ብራቫ ራኪ ❤
እዉነት ነው አሪፍ ዘፈን 🙏😘😘
Yene konjo
አውታር ሚዲያ Please do not forget የግጥም እና የዜማ ደራሲዎችን። other than that it is a great music!
that also my concern 🙏
betekekil
እኔን ብቻ ነው ይሄ ሙዚቃ ዜማው ዘለሰኛ የመሰለኝ?
ኡፍ የዜማ አመራረጣቹ ልዩ ነው ከድምፅሽ ጋር የተዋሀደ አሪፍ ስራ ነው ሁሉም
Please release the full album in one video & lets hear it with out interruption. Thank you
good job sis
በርችልን ታላቅ ነሽ በ እውነት ተስፋ አለን
Wowww MSC 👌
Good work keep in track richo
💔💔💔💔💔💔💔💔teberhikelgni lenea yezfeneshi new yemeslgni knjooo sera anechim alemdenik ayechalimm
አማ ቆንጆ ስራ ነው ሪቺዬ
am addicted to rich album
እራሄልዬ የኔ ውድ ስወድሽኮ በጣም ጥሩ ስራ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤት ሙዚቃ ቁጭ ብለው ወይን እየጠጡ የሚያዳምጡት can you hear the saxophone wow ይንቆረቆራል አይገልፀውም thank you Richo
🌻🌼 ራ። በዉነት ነፍስ ነሺና አይዞሺ 🌹🌹🌹
Almost listening to all your albums raheliye it’s beautiful thanks honey🥳🥰🎉💕💜💖💝💓❤️
I Love It Richiy
😨 ተመስጨ ሰማሁት 😣
best album of 2021
Waw andnia 😍😍😍😍😍😍
ምርጥ ስራ ነው በርች
Wow god bless u richo
Tnx
በርች ራህ ልብ አንጠልጣይ ነው
We have hope by our sons'
we are "ETHIOPIANS" we are great
peoples. the time is not longer to be ahead.!!!!
ዋውውው ድምፅ በርች እህት
እየኮመኮምኩት ነው ሪቾ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
I don't know why I'm in love with this music 😢real feeling ewnet richo ❤😢😢😢😢😢😢
Ufff!!you did a job 🙌
Habtish and rahael best Mach 👌 best love song...
wow wow wow.............ቃላት የሉኝም😍👍
ዋውው በጣም ደስ ይላል መልካም በአል
Azenalehu
Richo ❤
ፓፓፓፓፓፓ 🤗🤗🤗🤗🤗
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!
You are 1 one baby girl 0 my God your voice is golden city girl (addis abeba
እንደ ወሎ አምባሰል ቅኝት ልብን ይማርካል!!!!!!!!!
ዘፈኑ ግጥሙ ትክክል ነው ነገር ግን በስክሪኑ ላይ ያለው ግጥም በጣም ብዙ ስህተት አለው ወይ ፅሁፉ ቢጠፋ እያዳመጥን ፅኡፉን ስንመለከተ ግራ ያጋባል የሎፍሎፍ ስራ አረጋቹት አውታሮች ::እሪች አንደኛ በርቺ ምርጥ ስራ ነው
ምነው ፁሁፉ ድምፅ የለለው ሆነብህ እንዴ
@@beyenealemu3172 😂😂😂😂😂
በጣም ቆንጆ ስራ ነው የ 90 ዎቹ አይነት ቆንጆ መንፈስ አለው ግን የመጀመሪያው መግቢያ ሙዚቃው የ ፀሐዬ ዬሐንስ ቁንጅና የሚለውን ይመስላል ግን በጣም ምርጥ ስራ ነው
ተሰጦ ነው
❤❤❤❤