Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እርማት ንባብእስመ በደብረ ታቦር ጉባኤ ቃና ዘአምላኪየ ላይ እዳ ክንፍ ተናባቢ ነው
ዘያጠልል ኣዕጽምተ እምብዝኃ ጣዕሙ ፈድፋደ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ ጥዑመ ልሳን። በርቱ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።ዕጹብ ነው።እንደዚህ አድርገው ብዙዎቹ አላዘጋጁትም በዚ ዩ ትዩብ በርቱ።ብርታቱን ያብዛልዎት።
ኣምላክ ናይ ኣጎልጉሎት ዕድምኩም የንዋሓዮዝማመ
የኔታ ፡እግዚአብሔር ፡ይጠብቀወት በተለይ ፡በውጭ ሀገር፡ ለሚኖሩ ካህናት ፡እነኝህ ቁልፍ፡ የሆኑ ፡ነገሮች በጣም፡ አስፈላጊ ፡ስለሆኑ ፡ይህን የጀመሩትን ፡ቅዱስ ፡ሥራዎትን ያለመሰልቸት ፡እንዲቀጥሉ እግዚአብሔር ፡ይርደዎት፡ አሜን።
እግዚአብሔር ፡ይጠብቀወት
የኔታ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ለረጅም ዘመናት መማር እየፈለኩ ግን ትምህርቱን ለማግኘት አልቻልኩም ነበረ እባኮትን ይበርቱልን አደራዎት!
የኔታ በጣም ደስ ይላል ልማረው በጣም እፈልግ ነበር ይሁን እንጅ እስከ ኣሁን ብዙ በንደዝ መልክ ኣይላክም ነበር እና ኣሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን በናንተ እሄን እድል ኣግኝቸ ኣለው እየተማርኩ ነኝ የኔታ በርቱልን የኣገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላችሁ
መርጌታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
የኔታ ዜማዋተለየችብኝ እና እስመበደብረታቦር ነች
kale hiwot yasemalin
Kale hiyiwet yasemalin
በእውነቱ የሚበረታታ ነው ነገር ግን ነይ ነይ እምየ የሚል መዝሙር ቢሆን ኑሮ ብዙ ሰው ይሰማው ነበር።ግን የቤተክርስቲያኒቱ ጥልቅ እውቀትና የአብነት ትምህርት ነው በያንስ ካህናት እንኳን ልናበረታታ የአስፈልጋል የተረሰውን ግእዝ ሞተ የተባለውን ነው ወጣቱ መርጌታ እያሰሙን የአሉትን ቤተክርስቲያኒቱ ሰው አላት ግን የሚያውቁት ብዙ አይታዩም ነበር ትንሽ ትንሽ አሁን አሁን ወጣ ወጣ ማለት ጀምረዋል።ለተቀኝልን ለቅኔው መልካም ነው ለዜማ ጣእመ ዝማሬን የአሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡ ይበርቱልን።!
Qele hiwet yasemaln yeneta
ቃለሕይወት ያሰማልን መምር
በጣም እናመሰግን ኣለን
Thanks aba
ዜማው በጣም ይረዝማል!!!!
ማሳጠር ማስረዘም አይቻልም የአብነቱ ትክክለኛው ዜማ ነው
@@selestuzema9429 እሺ የኔታ ቃልሕይወት ያሰማለን። ያገልግሎት ዘመንዎን ያፈድፈድልን። አመሰጋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። መቼም አስተያየት ስንሰጥ እንደ ማይቆጡ ተስፋ አደርጋለሁ።
@@ገዛሃኝተስፋሁን አስተያየት በጣም ይጠቅመኛል
ዝምሬ መላአክት ያሰማልን
ጥይቄ ሲጠየቁ ይመልሱ፣ ትሩ ነው ።
Edume yisitilin mengisite semayatn yawersilin
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን የንታ። ምራታ ለመማር/ለመመራት የግድ ቅኔ መቀኘት አለበን የንታ?
ለመመራት ቅኔ መማር አያስፈልግም የሚያስፈልገው ዜማውን ማጥናት ነው
መርጌታጥበቡአከለ
ኧረ መምህር ለምን መስራት አቆሙ በጣም ይጠቅመን ነበር
እርማት ንባብ
እስመ በደብረ ታቦር ጉባኤ ቃና
ዘአምላኪየ ላይ እዳ ክንፍ ተናባቢ ነው
ዘያጠልል ኣዕጽምተ እምብዝኃ ጣዕሙ ፈድፋደ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ ጥዑመ ልሳን። በርቱ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።ዕጹብ ነው።እንደዚህ አድርገው ብዙዎቹ አላዘጋጁትም በዚ ዩ ትዩብ በርቱ።ብርታቱን ያብዛልዎት።
ኣምላክ ናይ ኣጎልጉሎት ዕድምኩም የንዋሓዮ
ዝማመ
የኔታ ፡እግዚአብሔር ፡ይጠብቀወት በተለይ ፡በውጭ ሀገር፡ ለሚኖሩ ካህናት ፡እነኝህ ቁልፍ፡ የሆኑ ፡ነገሮች በጣም፡ አስፈላጊ ፡ስለሆኑ ፡ይህን የጀመሩትን ፡ቅዱስ ፡ሥራዎትን ያለመሰልቸት ፡እንዲቀጥሉ እግዚአብሔር ፡ይርደዎት፡ አሜን።
እግዚአብሔር ፡ይጠብቀወት
የኔታ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ለረጅም ዘመናት መማር እየፈለኩ ግን ትምህርቱን ለማግኘት አልቻልኩም ነበረ እባኮትን ይበርቱልን አደራዎት!
የኔታ በጣም ደስ ይላል ልማረው በጣም እፈልግ ነበር ይሁን እንጅ እስከ ኣሁን ብዙ በንደዝ መልክ ኣይላክም ነበር እና ኣሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን በናንተ እሄን እድል ኣግኝቸ ኣለው እየተማርኩ ነኝ
የኔታ በርቱልን የኣገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላችሁ
መርጌታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
የኔታ ዜማዋተለየችብኝ እና እስመበደብረታቦር ነች
kale hiwot yasemalin
Kale hiyiwet yasemalin
በእውነቱ የሚበረታታ ነው ነገር ግን ነይ ነይ እምየ የሚል መዝሙር ቢሆን ኑሮ ብዙ ሰው ይሰማው ነበር።ግን የቤተክርስቲያኒቱ ጥልቅ እውቀትና የአብነት ትምህርት ነው በያንስ ካህናት እንኳን ልናበረታታ የአስፈልጋል የተረሰውን ግእዝ ሞተ የተባለውን ነው ወጣቱ መርጌታ እያሰሙን የአሉትን ቤተክርስቲያኒቱ ሰው አላት ግን የሚያውቁት ብዙ አይታዩም ነበር ትንሽ ትንሽ አሁን አሁን ወጣ ወጣ ማለት ጀምረዋል።ለተቀኝልን ለቅኔው መልካም ነው ለዜማ ጣእመ ዝማሬን የአሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡ ይበርቱልን።!
Qele hiwet yasemaln yeneta
ቃለሕይወት ያሰማልን መምር
በጣም እናመሰግን ኣለን
Thanks aba
ዜማው በጣም ይረዝማል!!!!
ማሳጠር ማስረዘም አይቻልም የአብነቱ ትክክለኛው ዜማ ነው
@@selestuzema9429 እሺ የኔታ ቃልሕይወት ያሰማለን። ያገልግሎት ዘመንዎን ያፈድፈድልን። አመሰጋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። መቼም አስተያየት ስንሰጥ እንደ ማይቆጡ ተስፋ አደርጋለሁ።
@@ገዛሃኝተስፋሁን አስተያየት በጣም ይጠቅመኛል
ዝምሬ መላአክት ያሰማልን
ጥይቄ ሲጠየቁ ይመልሱ፣ ትሩ ነው ።
Edume yisitilin mengisite semayatn yawersilin
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን የንታ። ምራታ ለመማር/ለመመራት የግድ ቅኔ መቀኘት አለበን የንታ?
ለመመራት ቅኔ መማር አያስፈልግም
የሚያስፈልገው ዜማውን ማጥናት ነው
መርጌታጥበቡአከለ
ኧረ መምህር ለምን መስራት አቆሙ በጣም ይጠቅመን ነበር