Agegnehu Paulos kabato(agu) ሲቆይ(SIIQOY) አገኘሁ ጳውሎስ ካባቶ New Wolaytegna Gosple song 2015/2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ሮሜ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
    ⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
    የመዝሙሩ ትርጉም በአማሪኛ
    ፍቅርህ ለእኔ ልዩ ነው /6x
    በመስቀል ላይ በሚስማር ስቸነክሩ
    ጠማኝ ስትል ሆምጣጤውን ከመጠጡ
    የሚያደርጉትን አያውቁምና አባቴ ሆይ ይቅር በላቸው
    ብለህ በምህረትህ የምትኖር ገዳዮችህን
    ፍቅርህ ለእኔ ልዩ ነው/6x.....
    ለጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና
    ያውም በብዙ ፍለጋ እጅጉን አዳግቶት
    ነገር ግን በእኔ የሚያስወድድ አንዳች ሳይኖር
    በኀጢአት ጎስቁዬ ሳለው ያለ ምክንያት ወደህ
    በእኔ ፈንታ ሞተህ ፍቅርህን ለእኔ
    ገለጥክህልኛልና ገታዬ ነህ ለዘላለም
    ፍቅርህ ለእኔ ልዩ ነው/6x.....
    በራስ ቅል መንደር በፈሰሰው ደምህ
    አጽድቀሄኝ ነጽቷል ኀጢአቴ
    በጦር ጎንህን ስሉህ በፈሰሰው ውሃ
    የደረቀው ሕይወቴ ለምልሞ ተዋበ
    ሞትህ ለእኔ በብዙ ተርፏል/2x
    በምትህ ኢዬሱስ ሞቴ ተሽሯል
    ሞትህ የዘላለም ሕይወት ሆኖልኛል
    facebook link www.facebook.c...
    tiktok link
    www.tiktok.com...
    #protestantmezmur #mezmur #ፍቅርህ #Pauloskabato #wolayta #Agegnehu #marciltv #ebstv

Комментарии • 54

  • @burtukanburto6206
    @burtukanburto6206 11 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖📖❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻

  • @burtukanburto6206
    @burtukanburto6206 11 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭😭😭😭🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️

  • @misganabundure
    @misganabundure 3 месяца назад

    እጅግ በጣም ተመችቶኛል
    ጌታ ሀይል ይሁንልህ(ት.እሳ 40:31)
    ማስቃልያ ስቋ የጠውደ ታና አለስ

  • @ZelalemOtoro
    @ZelalemOtoro Год назад

    Geta yibarkhe adadise sirawochine beye gizewe aseman beterfe tmechtional❤❤❤❤❤❤

  • @SingerjohnabrahamPastorjohn
    @SingerjohnabrahamPastorjohn Год назад +1

    Tebarek age

  • @demekechgodato7322
    @demekechgodato7322 Год назад +1

    Getya eyesusu zemenki yalelem bewunet semichye altegbeme yesusu fikre yileyala tebarki godye neneng afye shakofo ❤❤❤❤❤

  • @gediwongetachew8040
    @gediwongetachew8040 Год назад

    Keehi lo77ees. Goday nena anjis. YESUUSA NE SIIQOY DUMMA. Amin7i.

  • @WorkenhMoga
    @WorkenhMoga 10 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ ወጣትነትን ይባርክ

  • @mihiretubunaka8975
    @mihiretubunaka8975 3 месяца назад

    ተባረክ ተባርክያለዉ

  • @Mitatube9ft
    @Mitatube9ft 9 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይባረክ ዎንድሜ 🥲🥲💜💜💜💜💜

  • @TetaSeyume
    @TetaSeyume Год назад +1

    Amne amne tebarike 😍

  • @fenianjosfenianos9074
    @fenianjosfenianos9074 Год назад +1

    Amen amen anjeta tuma 🤲🙏🙏🙏💕💕💕☝️☝️☝️☝️👌👌👌👌

  • @TigisWana
    @TigisWana Год назад +1

    Tebarekamenamenbegetasimwotewuresamen❤

  • @GodsArt2023
    @GodsArt2023 Год назад +1

    Thank you, brother.

  • @TarekegnTadesse-y5s
    @TarekegnTadesse-y5s Год назад +1

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @singersaraenna3270
    @singersaraenna3270 Год назад +1

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንን ጌታ ይባረክዉ ፀጋ ያብዛለኪ ተባረክ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeskeremTesfaye-di3kp
    @MeskeremTesfaye-di3kp 8 месяцев назад

    Amen Amen😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @NiftalemAbraham
    @NiftalemAbraham Год назад

    Geta yibarikihi ye wolaita mirit liji betam newu newu yemiwedhi

  • @leulsegedlema5669
    @leulsegedlema5669 Год назад +1

    ወንድሜ አጌ በርታ!

  • @TitiAntar-hr2rz
    @TitiAntar-hr2rz Год назад +1

    Amen amen tebarki wodime 😭😭❤

  • @doxamezmur-12
    @doxamezmur-12 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ድንቅ የሆነ የክርስቶስ አጋፔ የሆነውን ፍቅር የሚገለጥ መዝሙር ተባረከ ዘማረ አገኘሁ እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ

  • @anaratinsaymen5688
    @anaratinsaymen5688 Год назад +1

    You are blessed, from blessed one called Jesus Christ.This day is very thankful for your family.

  • @FikeBiruk
    @FikeBiruk Месяц назад

    Amennn Blessd Age❤❤

  • @israelkuma
    @israelkuma Год назад +1

    እውነት ነው የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነው🙏
    እሄን የገለጠልህ የሰማዩ እግዝአብሔር ስሙ ይባረክ 🙏

  • @Adanech-z8y
    @Adanech-z8y 10 месяцев назад

    Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetuashango9047
    @eshetuashango9047 10 месяцев назад

    God bless you brother

  • @tecnospark5092
    @tecnospark5092 9 месяцев назад

    ❤ 😢😢❤

  • @ProTeddy-yx1lu
    @ProTeddy-yx1lu Год назад +1

    Amen amen geta zemenhn yibarki ejig betam tebarikiyalew❤❤❤❤❤

  • @tarinapoul
    @tarinapoul Год назад +2

    አጉ በጉጉት ስጠብቅ ነበር መዝሙሪህ ክርስቶስን የሚያጎላ እርሱን ብቻ የሚያሳይ ድንቅ መዝሙር ነው ደጋግሜ እየሰማው ነው ተባርከሃል አጉዬ

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 Год назад +1

    አሜን አጉዬ የተባረክ ልጅ 😍❤

  • @abeltesfaye1561
    @abeltesfaye1561 Год назад

    bless u my brother what am amzing song tumaka asikoy dumma

  • @eskindrermias4516
    @eskindrermias4516 Год назад

    tsegawun yabzalih......

  • @BelayBelay-ck7rj
    @BelayBelay-ck7rj Год назад

    አሜንንን አሜንንን 😢❤

  • @meklitelias123
    @meklitelias123 Год назад +1

    God bless you more age🙏

  • @YibeltalDenebe
    @YibeltalDenebe Год назад

    tebarke kir wondimalem

  • @Prophetdesalegndebebe
    @Prophetdesalegndebebe Год назад +1

    አጉ ቁጥር #1❤ መዝሙር ካለ ጫንልን Please በተለይ ሞጎይ አትስ ተባረክ

  • @SaraTsionkuma
    @SaraTsionkuma 6 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tube-sm3mh
    @Tube-sm3mh Год назад

    😭😭😭😭😭🤭

  • @beletegezahgn5081
    @beletegezahgn5081 Год назад +1

    tebarek Age

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Год назад

    Kiristosin yemiyasay mezmur new tebarek❤❤

  • @tagaymusseofficial3029
    @tagaymusseofficial3029 Год назад

    ❤❤❤❤Aguye Tebarek