I really found this channel very helpful and interesting. Thank you for your continuous advise on different topic. Please advise how we can have a common dish for adults and kids all the time. There are some foods not allowed for kids do we have to avoid them or what?
Thank you for the complement. Regarding your question, I will say this till I produce a full video. If the kids are above two they can eat what we eat. What we should carefull is the amount of salt that we are added and raw food like salad or beef. If they are under two we need to cook separately
ሁለት ዝግጅቶችን እያዘጋጀን ነው ። አንደኛው ከጡት ማጥባት አንስቶ ስለ አመጋገብ እና ስለ ልጆች እንክብካቤ ነው። በተለይ ነፍሰ ጡር ለሆኑ እና ለአዲስ እናቶች የሚጠቅም ነው። ቀኑ ደግሞ ጥር 16 ነው።
ሁለተኛው ደግሞ የካቲት 7 የሚከናወነው ሁለተኛው ዙር ለልጄ ምን ምሳ ልቋጥር? ሲሆን በተለይ ምግብ ስለማይመገቡ ልጆች መፍትሔ የሚሰጥ ዝግጅት ነው።
እንዳያመልጣችሁ
ለመመዝገብ ኢሜላችሁን በአስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡልን።
እናመሰግናለን።
ምቹ ቤት = ምቹ አገር
tinsaemeng19@gmail.com
serkalema@gmail.com
አዋጅ አለማወጅ
አዳዲስ ምግብ ማስለመድ
ልዋጭ አለማቅረብ
የወላጅ አቋም
የምግብ ጠረጴዛ ህግ ማክበር
የቤተሰብ የምግብ ምርጫችንን ለልጆች አለማውረስ
❤ ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ሮዝ
I really found this channel very helpful and interesting. Thank you for your continuous advise on different topic. Please advise how we can have a common dish for adults and kids all the time. There are some foods not allowed for kids do we have to avoid them or what?
Thank you for the complement. Regarding your question, I will say this till I produce a full video. If the kids are above two they can eat what we eat. What we should carefull is the amount of salt that we are added and raw food like salad or beef. If they are under two we need to cook separately
tnxs Michuye
Amesegnalew attfibn
ልጄ አመት ከዘጠኝ ወሩ ነዉ ምግብ አይቀላም ሸን ከሌሊት ወተት ነዉ ሚጠጣው ምግቡን ቀምሶ እንኳን አደለም እምቢ የሰው ሚለኝ ገና ሳቀርብለት በእንባ ይጥለቀለቃል
መልሺልኝ ባክሽ
እህቴ ይቅርታ ስለዘገየሁ። እህቴ ልጅሽ ከማን ጋር ነው የሚውለው? ምግብ እንዲበላ ታስገድጅዋለሽ ወይ? እነዚህን መልሽልኝ
ሌላው ጡጦ የምግብ ፍላጎት ይዘጋል ስለዚህ ጡጦውን አቁሚው
ምግብ እንዲበላ አላስገድደዉም እስከ አንድ አመት ከ6ወሩ ከእኔ እና ስራ ስሄድ ደግሞ የባለቤቴ ወላጆች ጋ ነበር ከዛ ግን አሁን ላይ መዋለህፃናት ነዉ ሚዉለዉ, እነሱ ይበላል አንቺን ብቻ ነዉ የሚረብሽሽ ነዉ የሚሉኝ
ruclips.net/video/94kxCw2t1DI/видео.html
እረ መፍትሄ እዳለሽ እባክሽ ልጀ ጡጦም ጡትም አልጠባ አለችኝ ሀኪም ባመላልሳትም ያውናት ምንላዲርግ ከቻልሽ መልሺልኝ እባክሽ
እህቴ ይቅርታ በመዘግየቴ። ልጅሽ ስንት አመቷ ነው?
አምስት ወሯን ጨርሳለች
ምንም የምግብ ፍላጎትየላት ጡጦ አትቀምስም ምን ልድርጋት
@@medina2304 አረ የኔት ደሞ ከጡት በስተቀር ወተትም ሆነ ምግብ አለበላም አለችኝ ሀኪም ቤት ወሰድኳት የተለያየ ወተት ሞከርኳት እምቢ አለችኝ ጠጦም ቀያየርኩ እምቢ አለችኝ በግድ አፏን ከፍቼ ሳጠባት አልቅሳ አልቅሳ በዛው እንቅልፍ ይወስዳታል እንድትጠባ ብዬ ጡቴን ከለከልኳት ሁለት ቀን አልጠባችም ጨነቀኝ ምን ላርግላት ኡፍፍፍ
@ሥሟ ማነው Medina, አምስት ወሯ ከሆነ አንድ ወር ይቀራታል ምግብ ለመጀመር። ጡት ካጠባሻት በኋላ አስገሻት፣ ፀሐይ አሙቂያት፣ የምትጠባበትን ሰዓት መድቢላት፣ አሁንም አሁንም ቀመስ እያደረገች ከምትተው መጨረሻ ያጠባሽበትን ሰዓት ይዘሽ በየሁለት ስዓቱ አጥቢያት። ጀርባዋን ማሻሸት አልጋ ላይ ማገለባበጥም እንዲርባት ሊጠቅም ይችላል። አንቺ ግን በጣም የምትጨነቂ ከሆነ ትጎጃለሽ ለእሷም አተጠቅሚያትም። እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል።
Hulet sosit melk milew metsihafish Ethiopia wist yigegnal?yet magignet yichalal
selam Tinsae, Mega book store weyim yemichu bet office Sahlite Mihret Betekrstiyan ategeb yigegnal
@@michubet eshi betam ameseginalew Egziabher yistlgn yene lij 11wer honoatal Sira hejeeskimeta enkilf metegnat alichalechim tut/breast feed/mareg lemida eyalekesech new mititebikegn min bareg tru new tyalesh betam chenkognal serategnaye tru lij nech enditiselech tadergatalech biye feralehu benatish min tyignalesh