🔴 ኪያን ታፈቅራታለህ ብሎ አኑ ወንድሜን ደበደበው 😭😱|Kumneger ቁም ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 520

  • @KumNeger-uc3et
    @KumNeger-uc3et  4 часа назад +2

    ፊልሙን ለማየት ሊኩን ይንኩት 👇ruclips.net/video/nDNdv0bOJ9w/видео.htmlsi=je5yHla9G_Pdz1Pp

    • @user-xh6vq1vu6i
      @user-xh6vq1vu6i 4 часа назад

      እየዉ እያየን አይደለ እንደ

  • @FikirJon
    @FikirJon 8 часов назад +18

    እንደኔ ኮመንት እያነበበ የሚዝናና ላይክ ያድርግ

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 3 часа назад +9

    ኪያ አምልጭ ሂወትሽን ጀሀነምነው የሚያረገው ቀናተኛ ውንድ መጥፎ ነው ሂወት ያበላሻል።

  • @ትግራወይቲ12
    @ትግራወይቲ12 9 часов назад +39

    እሄ ልጅ ጤነኛ አይመስለኝም ኪያዬ ራስሽን ጠብቂ እህት ❤

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 6 часов назад +1

      አድሠዉ የሚያፈቅራትን ሤት ማንም ሠዉ ቀጥ ብሎ እዳይበትም እድነካበትም አይፈልግም ገባሽ አኑ በጣም ምርጥ አፍቃሪ ተፈልጎ የማይገኝ ልጅ ነዉ ገባሽ ቱሪናፋ

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 6 часов назад

      ኧረ ሃይማኖት ተይ እዩ ባ ቆልዕኡ😂

    • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
      @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 5 часов назад +1

      @@NgstiNgsti-j7o ደቂ ሕድርትና እየን አግንየነኦ🙄😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 10 часов назад +49

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤

    • @aminaadem4871
      @aminaadem4871 8 часов назад

      ሱለላ አለይ ወሠለም

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 8 часов назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 4 часа назад +5

    እረ ከእንደዚህ አይነት ሰው ይቅርብሽ ይደፋሻል ከብት ነው😮

  • @mgive626
    @mgive626 5 часов назад +8

    ኪያ ተጠንቀቂ ገሎሽ ሊሄድ ይችላል አደገኛ ነው አስተውለሽ ግቢ

  • @skettube4149
    @skettube4149 9 часов назад +24

    ቱለት ወንድማማቾች እርጋታቸው ማሻአሏህ

  • @tesfayebocho4350
    @tesfayebocho4350 4 часа назад +4

    በጣም የቅናት መንፈስ አሐብህ አኑ ደጋግሜ ብዬአችሃለሁ ሰይጣን አይተኛም ከፍተኛ የቅናት መንፈስ ሰፍሮብሀል ለወደፌቱም በትዳር ለመኖር ከታሰበ እራሳችሁን ለካህን ማስመርመርና ፀበል መጠመቅ አማራጭ የለዉም ወንድሜ አኑ ይህችን ልጅ ግራ አታጋባት በወንድነትህ ብቻ መመካት ሳይሆን ቆምብለህ አስብ በዉስጥህ እርኩስ መንፈስ እየተቆጣጠረና እየመራህ ነዉ ❤ በል እዉነታዉን ለማወቅ የመ ምህር ተስፋዬን ገጠመኝ የሚለዉን ዪትዪብ ላይ ብታይ ተጠቀማለህና ተረጋግተህ ተከታተል ያኔ ራስህን ታገኛለህ ፈጣሪን ተማፀን አልያ የወደፊት በዚህ መልኩ አይበጅም ❤አሥብበት ሰከን በል

  • @abiy2024
    @abiy2024 Час назад +2

    ክዩ በደንብ አዳምጭኝ
    አውን ይህንን ስልሽ ለይገበሽ ይችለል
    ትላንት አንችን ለማግኛት ብዙ ውጣ ውረድ ደርሼየለው ክዩ በጣም ነው ማፈቅርሽ ከምለቸው ከማይረቡ ቃለት ይልቅ ይህ አኑ ምንም ሮማንትክ የሆነ ፍቅር እነ ክብር እየሰጠሽ አይዶለም ይህ አኑ ለንዴቱነ ለማይረቡ ጥርጣሬወች ቦታ የምሰጥ ለፍቅር የማይሆን ያልዘመነ ሰው ነው
    አኑ አይመጥንሽም
    አስበሽ ግብበት

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 8 часов назад +19

    ኪዩን ደፍሮ ማናገር ያልቻለ ወንድ ዛሬ ሰው ለመደባደብ እብድ ነገር ሆንክ አስጠላብህ😢😢😢

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 10 часов назад +43

    አኑ እኔ ሐይማኖትህም እስካሁን አልገባኝም ኦርቶዶክስ ከሆንክ ግን ፀበል ያስፈልግሃል ፕራንክም ከሆነ ይደብራል እድሜያችሁን የሚመጥን ስራ ስሩ።

    • @LizlizLizliz-ty1tm
      @LizlizLizliz-ty1tm 9 часов назад +1

      He is too much anu 😢

    • @akalneshzewde3076
      @akalneshzewde3076 8 часов назад +1

      አንዋር ብሎ ኦርቶዶክስ የለም

    • @sikosilo9484
      @sikosilo9484 8 часов назад +1

      ምን አገባሺ ስለሀይማኖቱ

    • @ToubaMohammed-l8t
      @ToubaMohammed-l8t 8 часов назад +1

      ሀይማኖት ስጠይቁ አታርጁ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 8 часов назад

      ምንአገባችሁ ሀይማኑት ሀይማኑት ትላላችሁ እሳ 😢😢😢😢😢ጥልቅአትበሉ በማያገባችሁ

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 6 часов назад +7

    አኑ የሚበል ልጂ ምንም አለማራኝም የመራጎ ሁሉ ምንም አይጥምም ኪዩ እራስሽን ጠቢቅ

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 8 часов назад +10

    አኑ ያዘንሁለትን ያህል ጠልቼዋለሁ ። ኪዩ አሁን ለአንቺ ነዉ እያዘንሁኝ ያለሁት አኑ ህይወትሽ እንዲሆን እያስፈራኝ ነዉ ለወደፊትስ እንዴት አብረሽዉ ትሆኚያለሽ አኑ ከፈሱ ጋር የተጣላ ነዉ ፈጣሪ ይሁንሽ ። አኑና ቶፋ የሚተዋወቁበት የራሳቸዉ ምክንያት አላቸዉ ሁለቱም በግልፅ መናገር አልፈለጉም ከሆነም በግልፅ ተነጋግሮ ይቅርታ መጠያየቅ ነዉ ያለባቸዉ እንጂ አኑ በደፈናዉ መበጥበጥ የለበትም ። አኑ ምክንያት ሊኖርህ ይችላል ቶፋ አስቀይሞህም ከሆነ በድብድብ ሳይሆን ፊት ለፊት ቁጭ ብላችሁ ስህተቱን በግልፅ ማዉራት አለባችሁ ። አኑ እባክህን ተረጋጋ የገጠመህ ነገር እንኳን የሚያናድድ ቤሆን እንኳን አንተ የምታዉቀዉ ምክንያት እንኳን ቢኖርህ በግልፅ ተቀምጣችሁ አዉሩ ።

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd 9 часов назад +14

    ስደት ሀገር ያላቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ሰላም ለሀገራችን❤❤🎉

  • @AlemMaru
    @AlemMaru 3 часа назад +3

    ይሔ ልጅ ጤነኛ አይደለም ትልቅ የቅናት መንፈስ ተይዟል አሁነ ለዚልጅ ዱላ

  • @UaeUae-zb8du
    @UaeUae-zb8du 2 часа назад +1

    ኧረ በአላህ ልጅ ጤነኝ አይደለም ሱበሀንአላህ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 2 часа назад +1

    አኑን አትፍረዱበት ቆይ ያልገባን ነገር ይኖራል እነሡ ይተዋወቃሉ አትፍረዱ እኛ ካሜራ ላይ ነው የምናያቸው ከካሜራ ጀርባ ያለውን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው

  • @America1219
    @America1219 6 часов назад +5

    ፈጣሪ ይርዳሽ🤦🏽‍♀️ ሽማግሌ ይመስል መነጫ ነጭ የሚወድ ትዕግስት የሌለው ጨቅጫቃ ቱ ኧረ ወዲያ ይደብራል😏 ፍቅር እንደዚህ ከሆነ ጥንቅር ቢልስ የንፋስ ሚስት የመሰለ ብን ብን ወዲያ እንደ ወንድ ሁን አትንቀዥቀዥ😏😏

  • @AmeleGoshu
    @AmeleGoshu 5 часов назад +3

    መጀመሪያም እኔ አላማረኝም ቅልብልብ ያለ ነው ሲያወራ እራሱ ችኮላው ይቅርብሽ እናቴ ይገልሻል በሰው ፊት ያዋርድሻል እስኪ አስቢው ስትጋቡ ይሄን ልጅ አስቢው ወይ ሳካትሪ ያስፈልገዋል

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly 10 часов назад +40

    ይኸ አኑ የሚባል ጎረምሳ ጠግቧል

    • @AminaMeno
      @AminaMeno 10 часов назад +1

      እደዚህየማያደርገዉጥጋብሳይሆን ሠይጣንነዉመሠል😂😂😂😂😂

    • @medinatube9285
      @medinatube9285 9 часов назад +2

      ጥገብአገልፀውም😂😂

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 7 часов назад

      Anu be haymanotu kuran mekerat alebet. Yehone neger tegachetobetal . Mejajal yehe naw yemeyametaw.

    • @السبايدرمان-ز8ي
      @السبايدرمان-ز8ي 7 часов назад

      😂😂😂😂😂

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 3 часа назад +3

    ከአብሮ አደግህ ጋ አብረህ አትሰደድ።

  • @AmeleGoshu
    @AmeleGoshu 5 часов назад +3

    ከፈሱ የተጣላ ሲያስጠላ በጣም ሴታሴት ነው በጣም ወሬኛ ነው በጣም አዳማጭ አይደለም መለፍለፍ መለፍለፍ እንዴት ነው ከዚህ ጋር የሚኖረው አስጠሊታ እኔ ከዚህ ጋር ለደቂቃ ከዚህ ጋር አልኖርም

  • @ZinetMohammed-l4c
    @ZinetMohammed-l4c 10 часов назад +17

    እር ፀባይህ እየደበርን ነዉ።አኑ ፀባይህም እደፊትህ አታጥቁረዉ።ምርጥ ጎደኛህ ነዉ ቶፍየ ።እደዛ ባይልህ ኖሮ በጣም ክረክረ ትወዳለህ አኑአሥጠላህኝ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 4 часа назад +2

    ኧረ ሶፊየ ከስደት ስመለስ ፊልም አሰራኝ በጣም በጣም አብሮኝ ያደገ ፍላጎቴ ነዉ

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 6 часов назад +2

    የትላልቅ ስዎች ስራ ብተሰሩ ጥሩ ነው ምነው ሁሌም ያዙኝ ልቀቁኝ ኡኡኡ way😊

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 7 часов назад +4

    ፖራክ መሆን አለበት ያለዛ በጣም ነው እሚደብረው አኑ ማስተዋል አለብህ የሶፊን ወድም መጠርጠር ሺምነው😢

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 10 часов назад +26

    አኑ ግን ፍቅር ነው ወይስ መጋኛ የያዘክ?🤭

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 10 часов назад +22

    ሶፊ መልካም ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 6 часов назад +3

    እናንተ ፕራንክ ነው መሰለኝ 😂

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 10 часов назад +16

    ይሄ አኑ እሚባልልጅ ምርጥ ደቆሮነው በጣምተጃጃለለ ፕራክምምንአያቅምደ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 часов назад

      😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @janabjanab7243
      @janabjanab7243 9 часов назад

      😀😀😀😀😀

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 9 часов назад +1

      የተመታ ኮሜት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mussieestifanos4696
    @mussieestifanos4696 9 часов назад +7

    አብርሃም አይዞህ ቅናት ነው እንደዚህ የሚያረገው
    ምክንያቱ ደሞ ባለፈው ተጣልተው አያሉ ከክያ ስታርቃቸው የተናገርካት ቃል አለች
    ኪያ ቆንጆ ናት ብዝዎች ወንዶች ይፈልጋታል ስትለው እንዴት እንደደነገጠ ወደ ሐላ ተተመልሰህ አየው ተሎ ደሞ አሽ አታረቃለሁ አለህ
    ስለዚህ ከነዚህ ብዝዎች ወንዶች አንዱ አብርሀም ብሎ ስላሰበነዉ ቀስ ብሎ ግን ያንተ ቅንነት ይገበዋል

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 10 часов назад +18

    ጎበዝዝዝዝ የለበሰሁሉ ጤነኛ አደለምና ኑኑኑኑ ተከተሉኝኝኝኝ ወደጠበልልልል ሆሆሆሆሆሆሆ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 10 часов назад

      ወደየት 😂😂😂😂😂😅😅😅😅 ይሔ አኑ ጨለለ በቃ 😅😅

    • @ddddddddddsd
      @ddddddddddsd 10 часов назад

      😂😂😂😂

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 9 часов назад

      @@ddddddddddsd ተናግሪአለውውው ተከተሉኝኝኝ ያሳሳቀ ወስዶ ጨረሰንእኮ ወደሲኦልልል ሆሆሆ🤔

    • @ddddddddddsd
      @ddddddddddsd 9 часов назад

      @@tgtg3001 እንደማመር እማ እነሡ እጀራቸውን እያበሰሉ ነው

    • @jijitube6557
      @jijitube6557 7 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @bintahmed
    @bintahmed 10 часов назад +8

    አኑዋር ሙስተሽፋ መግባት አለበት😂😂

    • @kal3501
      @kal3501 5 часов назад

      😅😅😅 xiru makar new ke taradut

  • @mazavip2714
    @mazavip2714 8 часов назад +5

    የወፍጮቤቱ ጅኒ ሰፍሮበታል 😢😢😢4ሰባት ያስፈልግሀል

    • @SolyanaAbush-pi8cv
      @SolyanaAbush-pi8cv 4 часа назад +1

      Hhhhhhhh Aye comentochi beqa ateresum

    • @mazavip2714
      @mazavip2714 2 часа назад +1

      Hhhhhhhhhh ሁኔታው የሚያስረሳ አደለም
      ስራውን እየናኩ አደለም ያው አኑ በየጊዜው አንዴ ሰው አንዴ ሳይጣን ይሆናል
      እንደሚመስለኝ በቅመም ያበደ በርበሬ ፈጭቶ ስአት እላፊ ሲወጣ ነው ያጠናገረው

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 10 часов назад +13

    ምን ጉድ ነው አኑ ጠበል ያስፈልግሀል 😢🤔

  • @meklit4262
    @meklit4262 6 часов назад +2

    አሁንስ ጤናው እራሱ ያጠራጥራል
    አዝነንልህ ነበር እንዴት ነው ከዚህ ጋር የምዘለቀው በትንሽ ነገር ቱግ የምለው
    ቶፍ እንደ ሶፊ እርጋታው ለላ ሰው ብሆን አናቱን ብሎ ነበር የምያስቀምጠው የወንድሟሟቿቹ እርጋታችሁ❤❤

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 4 часа назад +1

    የሶፊ ቤተሰብ ለአኑ የስነልቦና የመንፈሳዊ ትምህርት ያስፈልገዋል በዚህ አካሄዳችሁ ለመቀጠል ያስቸግራል ኪዩ ተስተካከለች ስንል ጭራሽ በሱ ባሰ

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 6 часов назад +3

    ይሔ ልጅ እብድ ነው ወፈፌ እንደዛ አስታርቆት ያለፈ ታሪክ ከሆነ በቃ ትተህ መኖር ነው ያስፈራል ፀባዮ ኪያ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Gucv-ys8nv
    @Gucv-ys8nv 6 часов назад +3

    አኑ እሱን ብቻ እዲሰሙትነው የሚፈልገው የሰው አይሰማም

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጸ1ጨ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጸ1ጨ 10 часов назад +12

    አኑ ግን ፀባይህ በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @ከድራወሎየዋ
    @ከድራወሎየዋ 9 часов назад +5

    እማትረባ ነህ አኑ ባለውለታወችህ ናቸው እነ ሶፊ እገለሀለሁ ትላለህ እንደ የሰው ነፍስ አንተ የአይጥ ነፍስ አደረከው እንደ እማትረባ መጥፎ ሰው ነው እንደመልክህ ልብህም ጥቁር ነው

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 7 часов назад +2

    ኪያ እንደኔ እንደኔ ከአባትሽ ጋርም ይጠረጥርሻል እኔ የወደፊትሽ አሳሰበኝ አስቢበት

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 7 часов назад +2

    እውነት ከሆነ ያሳፍራል ኪዬ ይቅርብሽ ካሁኑ እዲህ አይነት ባህሪይ ካለው ነገ አያኖርሽም

  • @محمدالعتيبي-ح2ش4غ
    @محمدالعتيبي-ح2ش4غ 4 часа назад +1

    አኑ ስታሲጠለ ለቴ ስት ወገ የከፈሉ ጪቅለትክ አይሰረም ልበሊ😢😢😢😢

  • @gdhihvu7499
    @gdhihvu7499 10 часов назад +9

    አንዋር ነውር ነው ስርአት ይኑርህ በጀመሪያ ወደ አላህ ተመለስ አካሄድህ በጣም የተሳሳተ ነው

    • @rabia8822
      @rabia8822 9 часов назад

      ሙስሊም ነው እዴ ባአላህ እኔኮ ግራ ግብት ብሎኝ ነበር ምድን ነው ሀይማኖቱ እያልኩ ወዴት ወዴት እየሄዴ ነው

    • @uthg7338
      @uthg7338 9 часов назад

      😂😂😂😂😅😅​@@rabia8822

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 10 часов назад +3

    ለወደፊቱግን በዚህ ባሀሪዉ አይሆንሽም አስቢበት እደቡና ተሎ የሚገነፍልጅ

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 21 минуту назад +1

    ሶፊ አቤልና ፂዮን ግን እንዴት ሆኑ ጠፉኮ??

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 7 часов назад +2

    አኑ ግን በሺተኛ ነው በጣም ስድ ነው ኪያየ እራስሺን ጠብቂ የኔ እናት ቶፋ ስይዞህ ዎንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 5 часов назад +2

    አይደብርህምደ ሁልጊዜጪቅጪቅ ሥትመሠዎትከፍለዉ እዚአዲርሰወህአሁንሌላታሪክ ይደብራል

  • @MenbereMamo-p5u
    @MenbereMamo-p5u 7 часов назад +2

    ኪዬ አረ አምልጪ አኑ እብድ ነገር ሳይሆን አይቀርም

  • @tigistitigisti-pn4fo
    @tigistitigisti-pn4fo 4 часа назад +2

    አንተ የምታውቀው ነገር አለ እና ያንተ ሚስጥር እንዳይወጣ ትፈልጋለሁ በመሃል እኮ አስጨነቃት አንተ ወይ ደግሞ እውነቱን ንገራት በሆነ ባልሆነው እኮ ልጅቱን ያስጨነቃት እየጠረጠርካት ፍቅር ደግሞ እንደዚህ አይሆንም ሁለታቸው ግልጽ እታምናችሁ ካልሆነ

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 8 часов назад +3

    አይ ሶፊዬ ዝምታክ❤❤❤❤❤❤አኑ ግን ዘጋሀኝ ይሀለ ልጅ አይሆንሽም ኪያ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 6 часов назад +2

    ፕራክ ነዉ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 8 часов назад +4

    እዚያ ወፍጮቤት መጋኛ መቶትነው ስው ቢሆን 6 አመት የማታቀውን ያፈቅራት በሽተኛ እነሱን ማስቀየም አልነበርበትም ባለጌ

    • @fathumasaeed708
      @fathumasaeed708 3 часа назад

      😂😂😂

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt Час назад

      በኮሜቶች ሆደ ቆሰለ😅😅😂😂😂

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 9 часов назад +6

    😮😮😮ኧረ አትጩሁብን ተው ግን ተው በቃ ደግሜ አልመጣብ አስጠላኝ ጨቅጭቅ አልወድም ፈርዶብኝ😮😅😊

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 6 часов назад +2

    ያአላህ ሠውየውትክክልአዴለምዴ እህትይቅርብሽ

  • @abdulhakimyassin471
    @abdulhakimyassin471 7 часов назад +1

    አኑ የሚባል ሰው ያለበት ሁሉ ነገር ጭቅጭቅ አለ ይብላኝ ለኪያ አብራው የምትሆን ከሆነ
    ልጅቷ እንዳት ለወጥ በሱ ሥር ሁና እንድትኖ የሚያስብ ሰው ነው።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 часа назад +1

    እንዴ ምን ለማለት ፈልጎ ነዉ ባርዬ❤🎉❤🎉እንደዚህ አታድርግ

  • @حواء-ع6ش
    @حواء-ع6ش 4 часа назад +1

    ኧረ ሥታሥጠላ ሠፊ አፍ የዱሮ ታሪክ ዛሬ ላይ ምን አመጣው

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 7 часов назад +1

    አኡዙቢላህ ይሄ አኗር የሚባል ልጅ ደነዝ ነው ለማስታረቅ ብሎ የተናገረውን አሁን ያነሳልደ ሲጀመር አልሀምዱሊላህ ቶፋየ ምርጥ እምነቱን የሚጠነቀቅ ልጅ ነው ሲጀመር ሀይማኖቱ ምንድን ነው አኗር ደሞ የሱ አኑ ሆ 😮😮😮😮 ሶፊ ከዚህ ቡሀላ አኗርን አታምጣብን በቃን በጣም ጨቅጫቃ ነገር ይበላል በጣም ድሮ እደነበረው አይደለም ተይሯል ፕራክ ከሆነ በጣም ይደብራል😮😮

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 6 часов назад +2

    ኧረ እኔ ምንም አለየልኝ ሲመስለኝ አኑና ቶፋ ፕራክ እያረጉን ነው እንጂ አኑ ይሄን ያደርጋል ብየ መቀበል አልችልም ምንም ቢሆን የሶፊ ወንድም ነው ዛሬ ከኪዬ ጋር እንደቆም ያረጉክ እነሱ ናቸው የምር ከሆነ ይደብራል ኪያም ተጨነቀችኮ የምር

  • @ZinetMohammed-l4c
    @ZinetMohammed-l4c 9 часов назад +6

    የአኑን ሠቡሥክራይቡ አንሱ።ይህንን ፀባይህን የድቤም ቢሆን ሽጠዉ።ዝጋታም ቶፍየ አቡሽር ሁሉም ያልፍልል

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف 9 часов назад +4

    አኑ በጣም ጂን ይዞታል አሯ ከመጥቆሩ መዝጎርጎሮ አሉ ወደዛ ሂድ ጂላንፎ

  • @FsrRrg
    @FsrRrg 10 часов назад +8

    ፕራንክ መሆን አለበት

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 5 часов назад +2

    የሠዉ ሆሳ ያረጉለትን የሚረሳአለቺእናቴ አትዉገዲቡክ ቡክአትበልምንይላልይሂ ወዲልጂ ረጋሲልነዉ አሁለታ እራሡአደልደያሥታረቀህ ጂላፎ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 6 часов назад +1

    አኑ አንተ ማድመጥ አትፈልግም ለምን ረጋብለህ አታዳምጥም መጯጯህ ሆነ እንዴት ነዉ ኪዩ ካንተጋር የወደፊቷን የምታልመዉ ሳትገባበት እያስፈራራሀት ነዉ ትእግስተኛና አድማጭ ካልሆንክ እንኳን ከሚስት ጋር ከጓደኛጋርም መኖር አይቻልም

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 6 часов назад +1

    ሶፊን እመሀል አርገው አደነቆሩት አኑ ግን መቸነው እረጋብለህ የምናይህ

  • @MirtneshDeressa
    @MirtneshDeressa Час назад

    ኪዩ ባለፈውም ነግሬሻለው የምር አይሆንሽም አንድ ቀን በቅናት ይገልሽና ቤተሰቦችሽን ዳግም ሀዘን ውስጥ እንዲገቡ ታደርጌያለሽ ይቅርብሽ በጣም ከባድ ሰው ነው ሞት ግልግል ነው አካለ ጎዶሎ ሆኖ ፈጣሪን ማማረርም አለ ለማንኛውም ገዳም ሄደሽ ሱባኤ ያዢ የኔ እህት ሳይቃጠል በቅጠል ነው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እኔ መክሬሻለው ሲያዪት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል።

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 9 часов назад +6

    አኑ ግን ይቅርታ የወፍጮ እኮ መጥፎ ነው ከመሸ ብቻችሁን አትውጡ ይባላል ጋጩር አለ አሉ

    • @manyaleshalLake
      @manyaleshalLake 6 часов назад

      😂😂😂ያሳቀኝ ኮመንት አሉእኮ😂

    • @Else-yh9qr
      @Else-yh9qr 6 часов назад

      😂😂😂😂😂

  • @aishaahmed3968
    @aishaahmed3968 10 часов назад +2

    አኗር አሁለታ አሞግሰህ ሳትጨርስ አሁን ደግሞ ጭራሽ እንደ መጥፎ ስለ ቶፊቅ አወራህ ታስጠላለህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አኑ በጣም የሚስጠላ ባሀሪ አለው በእውነት አኑ ፅበል ያስፈልጋል በጣም ያስጠላል ባሃሪው

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 10 часов назад +4

    ሶፊዬ ወድሞቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ዋዉ ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ እሽሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ወድሞቼ ኪያ እህቴ አንቺንም እወዲሻለሁ ባልሽ አኑ ጠግቧል ይህ ጎረምሳ ቁጥጫ ያስፈልገዋል😂😂😂

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 10 часов назад +10

    ሶፊ ይኑሪ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አሪጉኝ🎉

    • @RkTelecom-uq6wm
      @RkTelecom-uq6wm 9 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 7 часов назад +2

    ኤጭ አኑ የሚባል ሠውየ አትጩህ በአናት መጥተህ እዴ እኛ የመዳም ጥሪ ጆሯችን አደንቁሮታል አንተ ደግሞ ተጨመርክብን፡ሆይይይ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 9 часов назад +1

    አኑ ምን ሆነ አይ አሁንስ አበዛው ትክክል አይደለም። አኑ ተረጋጋ ኪያን በቁጥጥርህ ሥር ማድረግ አትችልም ከሌላ ወንድ ጋር እስካልባለገች ድረስ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ማድረግ መብቷ ነው! መብቷን አትጋፋ፣ ነውረኛ አትሁን። አኑ አንገር ማኔጅመንት ኰርስ መውሰድ አለበት።

  • @AhammedAhammed-gr5qn
    @AhammedAhammed-gr5qn 6 часов назад +2

    በጣም ታሳፍራለህአንዋር

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 6 часов назад +2

    እየማ parnk ሞን አለበት 🤣🤣🤣

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 7 часов назад +1

    በግድ እወዳታለሁ በል ብሎ ነገር አለዲ😢 በጣም አበዛከዉ የሶፊ ወንድም ደሞ የምትናገረዉ ነገር ካለ ተናገር መደባበቁ ጥሩ አይደለም
    ሶፊ ቀጣይ ፈራሁ የሆነነገር እንዳያረገዉ ልጁን😢

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 9 часов назад +2

    አይ ሰው አኑ ልቡን ሰፋ የሚያደርግ ሰው አይደለም አንተ ኪያን ወደድክ ማለት ሌላዉም ወንድ ይወዳታል ማለት ነው ፣ አርቀህ አስብ ፣ ምን ልበልህ ።

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 9 часов назад +5

    እውነት ከሆነ ይደብራል አኑ ፕራክ መሆን አለበት

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 10 часов назад +1

    እውነት ከሆነ ኪያ አምልጭ እናቴ ፈሪ ለእናቱ ተብሏል ሳይጀምረው ቅናት ከባድ ነው

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 6 часов назад +2

    አሥመርምሩት🙄

  • @ZalalamAmente
    @ZalalamAmente 3 часа назад +1

    በርቱ 🙏

  • @AhammedAhammed-gr5qn
    @AhammedAhammed-gr5qn 6 часов назад +2

    አንዋር ጠግበሀል

  • @حواء-ع6ش
    @حواء-ع6ش 4 часа назад +1

    ኪያ የከ ሠው ላንች አይወክልም እሠሣ ነው እደሠው አያሥብም

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 10 часов назад +4

    ሶፊዬ እንኳን በደህና መጣህ ስለ ድብድቡ አቼ ልመለስ 😂😂😂

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 5 часов назад +2

    እወቃ ሀዳ ገናለገናው የራሡን ሚሥጥር ምን ያገባሀል

  • @user-weloywa
    @user-weloywa 10 часов назад +2

    አኗር አሥጠላህንአሁንሥ ክብርይኑርለሶፊወንድም ቶፋምርጥሠውነው

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 9 часов назад +1

    ኪያ ጉድሽ ይሄ አኑ የሚባል ሰውዬ ይቅርብሽ በቃ ለወደፊትሽ እግዜአብሔር ይሁንሽ በጣም ባለጌ ነው እንዴ አረ ፀበል ውሰዱት አረ በስመአም ኪዩ ከማይመስል ጋር አትሂድ ይላል ይሄ ነገር ፣prank ካልሆነ የአኑ ነገር ይብቃሽ እመኚኝ ህይወትሽ ሙሉ miserable ነው የሚሆነው

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 9 часов назад +2

    ለክያም ሰላምና ነፃነት እያሳጠሃት ነው ስነ ስርዓት ይኑርህ ወንድ ሁን ኦኦ

  • @taybat536
    @taybat536 8 часов назад +1

    አኑ ስረአት ይኑርህ ጤነኛ አደለህም ሩቃ አስቀራ እድትረጋጋ ደነዝ ነህ ማሰቢያ ቢኖር ላተ ወንድሟሟቶቹ በጣም ደክመዋል ውለታቢስ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 9 часов назад +4

    💔💔💔🤔🤔😭😭😭 ሶፊ አኑ ያመዋል እዴ በፈጣሪ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 часов назад +2

    ሶፊ እንኳን ደህና መጣህ ኧረ ተመካክረው ፕራንክ እንዳይሆን ካልሆነ ግን አኑን እጅና እግሩን አስራችሁ ፀበል ሆይ 😢😢

  • @SamiraBerya
    @SamiraBerya 10 часов назад +1

    Kiyyuubareeduu sagaalee kee baayee bareedaa❤❤❤❤

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 9 часов назад +1

    እኔኮ የልጅትዋ የወደፊት ህይወት ነው ያሳሰበኝ እመቤቴን ጨጓራሽን ተንከባከቢው እህቴ ልጁ ጤነኛ አይመስለኝም ሶፊ ይሄን ልጅ እራቁት ጨቅጫቃ ሰው ለራሱም ለሰውም ጤና አይሰጥም ኤጭ

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 Час назад +1

    ፕራክ ነው መቸም ፕሬክ መሆን አለበት

  • @HuhUuuu-l6q
    @HuhUuuu-l6q 6 часов назад +1

    100/ፕራክ ነው

  • @rabiaali-qb9hf
    @rabiaali-qb9hf 7 часов назад +1

    ሀሀሀ ሁሊም የሪሳ ታሪክ አለው ለምን ጎደኚ ሚለት ሳጥን ማለት ነው እረ ትራጋጋ

  • @alem3523
    @alem3523 7 часов назад

    Sagalee keessaan bayyee baredaa ❤❤❤❤❤❤ sirbii hacee😢😢😢😢😢😢😢