ትምህርት፣ ትርክትና የባህር በር - ነፃ ሃሳብ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 14

  • @derejebelayneh5424
    @derejebelayneh5424 Месяц назад +4

    ተፈሪ መኮንን ራሱን የደበቀ፣ትልቅ ሰው ነው። ብዙ ያነበበ፣ብዙ የሚያውቅ፤የበሰለ ምርጥ ሰው!!❤❤❤

  • @solomonbera8443
    @solomonbera8443 Месяц назад

    አቶ ሰምንህ የኛ ሀገር አውቀት ደብቅ ከቤተስብ የማያልፈ. አውቀት መደበቅ አውቀት ነዉ የ ነብረወ.

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k Месяц назад +2

    ያገራችን የትምርት ስረአት ተመነሻውም ጉድለት አለበት ያንን ጉድለት ተመሙላት ይልቅ የባሰ እያጎደልነው ሄድን የፖለቲካ ስረአታችን የተማሩን ገደለብን እድሰደዱ አረገብን ተጅነር ስመኜው በቀለ ወዳ ታገሬ ተስፋ ቆርጫለሁ የክልል የትምርት ስረአት አሰጣጥ አብዘሃኛው የጥላቻ አስተምሮት ነው ታዳ ተማሪወች በጥላቻ ተጠምደው እዴት ትምር ይገባቸዋል

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Месяц назад

    አሁን እደዚህ በስከርብብ ታንቆ መምጣት ምን ይባላን በመስረቱ በረዶ አገር ላይ ነው እሚለበስው

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Месяц назад

    አይደለም በጣም ስህተት ነዉ።The very core of transtions from Traditions to modern has nothing to do Nationalism or Love of a nations. Because , traditionational society is substituted with moder as the first loophole or patchy.

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Месяц назад

    ዶክተር አሽብርን አቅርበው

  • @ዋሰ
    @ዋሰ Месяц назад +1

    አረ ቲቪ ላይ ሰዉ ሲቀርብ የአንገት ፎጣህንና ብጫቂ ኮፈያህን ጣል ብላቹህ አትመክሩም ቲቪ ላይ ሲቀረብ ሙሸራ መሰለዉ መቅረብ አለባቸዉ ሰልባጅ ቢጠፋ ማሰታወቅያ የሚሰሩ ሰዎች ያልብሷቸዉ ሸክያሰደረጉን እከሌ ናቸዉ ብሎ መናገር ነዉ

    • @amirmohammed3002
      @amirmohammed3002 Месяц назад +1

      አንተ የልብስ ማስታወቂያ ነው ያሳሰበ ልብስ መልበስ ብቻ ዋጋ የለውም እስቲ በነፃ አዳምጥ ይጠቅማል ለማስታወቂያ አትቾክል ብሮ ሙሽራ ያልከው 🤔

    • @Burtkan-u9q
      @Burtkan-u9q Месяц назад +1

      ሃሳብ ላይ አተኩር ትንሸ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Месяц назад

      ​@@Burtkan-u9q
      እና
      ​@amirmohammed3002
      ሳየወ ልብሱን ሳይሆን አንገቱ ላይ የጠመጠመዉ ፎጣ ጥቅሙ ምንድነዉ መዘነጡ ነዉ ወይ ብጣሹ ኮፍያዉ ቢቀርሰ

    • @Tess-x6b
      @Tess-x6b Месяц назад +1

      ከሐሳቡ እንጂ ከልቡሱ ጋር ምንም ጉዳይ ያለን አይመስለኝም። ደግሞም አለባበሱ አሪፍ ነው። ምንም አይወጣለትም። ምሁራን እኛ እንደምናውቃቸው የሚጮሁ ገረወይና ባዶ ጭንቅላቶች ተብለጭለጨው ለመታየት አይፈልጉም! ከላይ የሚብለጨለጭ ውስጡ ያለውን ባዶነት ለመደበቅ መሆኑን መዘንጋት የለብንም፣ ወዳጄ!