ፋ_ኖ አንሰራርቷል - ሽመልስ II ሳባለሀብቱ እራሳቸውን አ-ጠ-ፉ II ከንቲባ አዳነች ፍIት ሊቀርቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 36

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 часа назад +7

    እዉነት ሽመልስ እሚቀጣበት ቀን ይናፍቀኛል።ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ አማራን እንዳስገደለ እንዳሳደደ፣እንዳፈናቀለ አሁን ግን አንተንና መሰሎችህን ነዉ እሚያፀዱህ ጀግናዉ ፋኖ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 часа назад +4

    በርታ የአማራው ወገናችን ከኦሮሞ ወንድምህ ጋር ሆነህ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Час назад +3

    እግዚአብሄር ይህንን ደም አፍሳሽ መንግሥት ይገላግለን!!

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 часа назад +4

    ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o Час назад +1

    We are all human equal no amrea or oremio

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Час назад +1

    ሲያምረው ይቅር !

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 43 минуты назад

    አማራ ነፃ ሲወጣ ኦሮሞ እርስበርሱ ይባላል ኢንሻአላ 😢

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 45 минут назад

    ሽመልስ የ ሁቱ አይነት ጆነሳይድ ነው😢

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 30 минут назад

    ከሚታነቅ አንዱን የቀበሌ ሠራተኛ ገሎ ራሱን አያጠፋም

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Час назад +1

    እነ አብይ የስንቱ ዜጋ ደም በእጃቸው እል!

  • @Zenvgj
    @Zenvgj 2 часа назад

    ሙት አንጋሽ ሚድያ

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 Час назад

    የማጥፋት አዋጅ ከዚህ በላይ እንዴት ቢገለጽ መረዳት ይቻል ይሆን ?

  • @samuelseid9590
    @samuelseid9590 19 минут назад

    what is going on? What is wrong with Shemels?

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 часа назад

    አረ ፋኖ ቶሎ ድረስልን ከፈጣሪ በታች መፍትሄ ስጡን

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Час назад

    በልማት ምክንያት ብዙ ሰው ነው ህይወቱን ያጠፋው

  • @Bio650
    @Bio650 Час назад

    ሽመልስ መጀመሪያ የሚስትህን ጭገር አፅዳ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Час назад

    ይህ የሚናገረውን የማያስተውል ሽመልስ በሱ ንግግር ማንም አይረበሽም፣ አንድ ደንቆሮ በዝርፊያ በግድያ በሰለጠነ የክልል መሪ ነኝ ባይ በዘረፈውም ሀብት ኮሬነጌኛ የተባለ ነፍሰገዳይ ድርጅት አቋቁሞ በሱ ጥበቃ የሚኖር ተራ ግለሰብ ንግግር እሱ ይረበሻል እንጂ ማንም የሚረበሽም እንዲህ አለም ተብሎ የሚፈራ እንደሌለ ሁሉም ይወቀው።

  • @عمكحسن-خ3ز
    @عمكحسن-خ3ز 2 часа назад

    ሸይጣአን.ሽመልስ.አብዱሳአ.የዚህ.ሁሉ.የኢትዮጵአ.ህዝብ.ሞት.አንዱ.ናአዚ.ሰውበላአ.ሽመልስ.መያአዝ.እስከቤተሰቡ.ጠላት.መገደል.መጥፋአት.ያአለበት.ሰውነው.

  • @woyinshetbekele165
    @woyinshetbekele165 2 часа назад

    ስሙን ለስው አወረስው

  • @tenagneeshete948
    @tenagneeshete948 38 минут назад

    ለአዳነች ንገሯት ምስጥ ሆና ትብላቸው።

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 часа назад

    እሚያግዘው አያገኝም

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 часа назад

    የ666ውጤት እራስን የማጥፋት አምላክ አረ ይቅር በለን

  • @Mulugeta29
    @Mulugeta29 2 часа назад

    አይ ሽሜ
    ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይበላ ምን ይበጀው ነበር
    30 አመት?

  • @negestqueen
    @negestqueen 49 минут назад

    ታዲያ ይሄን እርኩሰ እብድ ሽመልስ አብዲሳ “ አማራን እናፀዳለን”! ያለዉን ንግግር በሜዲያ ላይ ማዉጣት ያሰፈልጋል! አማራ ላይ genocide ለመፈፀም የሚያደርገዉ ሴራ ለዓለም ማሳወቅ አለብን!!!

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o Час назад

    This guy is still talking about amera what do you for oremio people you make reach you brother

  • @getachewwoyessa1672
    @getachewwoyessa1672 2 часа назад

    Please try to present news as it unvails or happens. Do not include or add your own politically leaned or partisan views and "analysis'

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w Час назад

    Empty Talk

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 часа назад

    You are pro racist Fano