Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዓለም በልጁ እንዲድን ነዉ እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከዉምና፡፡የዮሐንስ ወንጌል 3 16 ❤ኑ ወደ ኢየሱስ ❤
አሜን ❤✝️👈🙋🥰
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።” - 2ኛ ቆሮ 6፥2
የሉላን እርጅና የወደዳቹህት😂😂😂
በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።
amen
😂😂😂😂😂😂😂
እናሞናለን ድግልእናቱን እናከብራታለን
ለድራማው ድምቀት ነው ።ሁሉ በቦታ ስሆን ደስ ይላል ። ቢያንስ ፕሮግራሙን እወቁ ጀማሪ አዋቂ ።
@@ad1187ውይ እንደጀማሪ ቤንጤ ያስቸገረን የለም እኛም እኮ የድሮ ቤንጤነን በየቦታው ስሙን አታርክሱት ኧረ ወደዛ መበሻሸቂያ አደረጋችሁት
ዛሬ ኢቢኤስ ምርጥ እውነተኛ ድራማ ሰሪችሁ ሁሌም የማዝነው ሽምግልና እየተባለ የተጀመረው ባህልን የመርሳት የማበላሸት ወግ በዚሁ ቢቀር የቀደመ ባህላችን ይመለስልን
በጣም ደሰ የሚል እና ትምህርት ሰጪ ነው በጣም ያሰቃል እያሳቀ ቁምነገር ያሰጨብጣል በርቱ ድንቅ ነው 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዮኒ እና ሉላዬ የእውነት አንደኛ ዘና ነው ያደረጋቹኝ
ወይኔ በሳቅ አቦ ኑሩልን😂😂😂ስትችሉበት
"ባሌ አትበይ እጮኛዬ በይ"😂😂😂
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂
የምር እደዛሬ ሥቄ አላውቅም😂😂😂😂😂❤❤❤
እንዴ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ፣ ስቄም አላውቅም ። ግን ebc ተባረኩልኝ እኔ ለልጆቼ የንገርኩት ባህል በድንገት ተዘርፎ ስመጣ አጥቼው አፈርኩ ደነገጥኩ !!! በልጆቼ ፍት አፍሬ ነበር ዛሬ ግን ምርኮ ተመለሰ እልልልል ነው ❤❤❤❤ አገሬ መኩራዬ ባህል ወጉ ኩራቴ ፣ ያስቀመጥኩት ሀብቴ ቅርስ ነው❤❤
የዮኒ አክት እንደኔ የተመቸዉ ላይክ
እኔ ሽማግሌ ከመቀመጡ በፊት ጥያቄውን ማቅረብ እንዳለበት አላቅም ነበር😮😮😮😮እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ ቪዶ ብዙ ነገር ተምሬ አለው
ጥያቄውን ካላቀረቡ እና ምላሽ ካላገኙ አይቀመጡም ።የሙሽሪት ቤተሰብ ተቀመጡ ቢሏቸውም የመጣንበትን ጉዳይ ሳንጨርስ አንቀመጥም ይላሉ ።ከዚያ የሙሽሪት ቤተሰብ እናስብበት በማለት የቀን ቀጠሮ ሰጦ ይልካቸዋን ።በቀጠሮው ቀን ከእንደገና ይገናኙና ወይ እሽ ወይ እምቢ ሚለውን መልስ ተቀብለው እህል ውሀ ብለው ይለያያሉ ።እሽ ከተባለ ደግሞ ውል ይያዛል የእኔ የጋብቻ ፕሮሰስ ነው😂
ሽማግሌ ምን ይሰራል አልተጣላን አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂በሳቅ
ዮኒዬ እና ሉላዬ በሳቅ ሞትኩኝ😁😁😁❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ዮኒ ና ሉላ ትችላላችሁ
ጥበብ ስወዳት ሁሉም ነገር ያምርባታል❤❤❤❤❤❤❤
ኢቢኤሶች አልተቻላችሁም ዮኒ ሉላ እናንተም ገባችሁበት ድራማውን እኔ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ቀጥሉበት
ጥበብ ለሷ እሚሆነው ካራክተር ይሄነው ቀበጥ😂
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ebs❤❤❤❤
ክክክክ በጣም አሪፍ ነው ሉላ ደሞ አንደኛ ናት
Yoni & Lula 🎉❤ bravo
ወይኔ ዛሬ እንዴት እንደሳቅሁ አዝናናቺሁኝ ተባረኩ በመቅዲ የተተካቺው ደግሞ ምርጥናት ሉላና ዮኒ በጣም ደስ ትላላቺሁ ሺማግሌዎቹ ባልየው ሁላቺሁም ምርጦቺ አጎትየውም ባጠቃላይ ሁላቺሁም
Great job EBS 👏👏👏👏
ሆዶ , አ ........ቤ ...........ት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወገን በሳቅ አልተረፍኩም 😂😂😂😂😂😂
የመጨረሻው ፓርት በጣም ያስቃል😂😂😂😂
በእዉነት ኢ ቤ ኤሰ ላይ እንዴ ዘሬ ሲቄ አላዉም ሉላ የ80 አመት አሮግት መሰለች ዘሬ 😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ባህልም ባይጠፋ ብዙም ባይንዛዛ ይመረጣል።ውግና ስርአት ያንድ ሀገር ውበት ነው ህሉምንም ለማድረግ ችሎታው ቢኖር።ያለዛም በትንሹ መመረቅ በሽማግሌና በአሮጊቶች ወግ ነው ደስ ይላል ፓርቲና ጋጋታ ሳይኖር እንዲህም እይን አውጣ ሳይኮን
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂አቤት ተስማ
የብርቄ የኤቢ ድራማ የናፈቀው
አረ ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የዘንድሮው ልሸምግል 😂😂😂😂😂😂😥😥
Lula barogit style betam tamralech❤😂
ጨረሽም እንቃማጥ በአጣነ ናባራ ማለት ዲረማ ባይሆን😂😂😂😂
የኢ/ያ ድምቀቶች የምር ትለያላችሁ እኮ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
መቅዲ ሆና ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር ይች ሞልቃቃ
የዛሪው ልዩ ነው በጣም ንው ያዝናናኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የወኒ ሆዶ ስትል በጣም አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የየሉላ እረጅና. ሲያምረ😂😂😂😂❤
ወይ ዘንድሮ ጉድ ነው የሚሰማው በጣም ነው የሚያስቀው ልጅቷ በጣም ጎበዝ ነች
ሽማግሌ ምን ይሰራን አልተጣላን😂😂😂
እረወይ😂😂😂😂ሉላናየወኒትቺሉበታላቺሁ😅😅😅😂😂😂
አቤት ሉሊ አቤት ዩኒ አቤት አድሷ ኢቢኤስይመቻችሁ ደስ ስትሉ
ወዮሁ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተመቸኝ እያዝናና የሚያስተምር❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
Lulam yonim andegnoche👏👏👏😂😂
Wey Wurdet 🤭🤭🤣🤣🤣 Yetegeza Shimagille 🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኧረ ወይኔ በሳቅ ሆዴ 😂😂😂😂
Wow በጣም ደሰ ይላል 🎉🎉🎉❤❤❤
*_ጋሼ ዮናስ&እማማ ሉላ😅✌️_*
😂😂😂😂😂 ወይ በሳቅ
ደስ ስል❤❤❤😂😂😂
ስሙ ቦቢ😅😅😅 ሞትኩኝ በሳቅ የምር ምርጥ ድራማ ነው ውቡ ባሕላችንን እረስተነዋል😢
😂😂ውይ የኔ ማሮች
ሆዶ አቤት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ሉላ
MEKDI KELELECH( EHUDEN BE EBS YEZEGAAAAAA
የምረ እደዛሬ ሰቂ አላቅም😅😅😅😅😅😅
መቅረት የሌለበት ባህላችንን😢😢😢
ሆዶ አቤት😂😂😂😂
ሆዴ ነፈረ ዛሬ😅😅😅😅😢😢
ወይኔኔኔኔኔ ጉዴ ልጄ ኢትዮጵያ ገብታ ስታገባ የሚገጥመኝ ችግር ወይኔ ጉዴ 😂😂😂😂😂
አረንጏዴ ሱፍ ያረገው የሰፈሬ ልጅ ነው🤔🤔
ሉላ ድንቅ ትወና ዩኒም ድንቅ ትወና ነው የተወነው ነገር ግን የሆነ ቦታ ሳቅ መቆጣጠር አቅቶት እየሳቀ ነበረ።ሉላ 9.8/10ዩኒ 9.0/10ልጅቷ 9.2/ 10
አሜን አሜን አየሱስ ያድናል
ቀጥሉበት😂😂😂
ዩኒ ይመችህ you make my day gays ❤❤❤
ዋው ዮሁኒ እና ሉላ ትችላላችሁ ❤❤
እር ትለኛላችሁ 😂😂😂😂😂😂
ሽማግሌዎቹ ተመቹኝ😂😂😂😂😂
Shemekele leka telewelechi aletexelen alelem kkkk😂😂😂
Baby ተብየዋ ቦታዋን አገኘች ዛሬ።
በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂 ሆዶ አቤት አላሉም
ሉላየ የመድረኳ መርጥ
ዮንዬ😂😂😂😂😂😂
በጣም ነው ያደነኩእቸው ሁላችሁንም
😂😂😂ደውልለት አላለም😅😅😅
የዛሬዉ ይለያል❤❤❤
ወየዉ.ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይወኒ😂😂😂😂😂😂
Yoniy wow👏👏👏😅😅
ወይዎ😂😂😂😂😂😮😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😅😅😅😅
ተቀመጡ እሽ😂😂😂አይ
ጥበብ❤❤❤😂
እደት እዳሣከኝ😅😅😅😅😅😅
Des yemil Dirama 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁሉም ይችላሉ❤❤❤
ዮናስ ትያትር መተወን ብቃት ያለህ አይመስለኝም።ሉላ ብቃትሽን አስመስክረሻል።
😂😂😂😂😂 soo funny
ወይኔ😅😅😅😅😅😅😅❤
እንዳላንጎርድድሽ 😂😂😂😂
Yooni 😂😂😂😂❤❤❤❤
አሪፍ ትምህርት ነው
ውዶች፣እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ
ኸረ ትወና 😂😂
😂😂😂😂😂 emaaaaa❤❤❤❤
Yoni abet bb yoni abet abet
😂😂😂😂😂😂😂😂ebs
ነገሩ ግን በዚህ አይነት ንግድ ዘርፍ ላይ ለሚሰሩት ትልቅ ትምህርት ነው ማወቅ ያለባቸው
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዓለም በልጁ እንዲድን ነዉ እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከዉምና፡፡የዮሐንስ ወንጌል 3 16
❤ኑ ወደ ኢየሱስ ❤
አሜን ❤✝️👈🙋🥰
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”
- 2ኛ ቆሮ 6፥2
የሉላን እርጅና የወደዳቹህት😂😂😂
በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።
amen
😂😂😂😂😂😂😂
እናሞናለን ድግልእናቱን እናከብራታለን
ለድራማው ድምቀት ነው ።ሁሉ በቦታ ስሆን ደስ ይላል ። ቢያንስ ፕሮግራሙን እወቁ ጀማሪ አዋቂ ።
@@ad1187ውይ እንደጀማሪ ቤንጤ ያስቸገረን የለም እኛም እኮ የድሮ ቤንጤነን በየቦታው ስሙን አታርክሱት ኧረ ወደዛ መበሻሸቂያ አደረጋችሁት
ዛሬ ኢቢኤስ ምርጥ እውነተኛ ድራማ ሰሪችሁ ሁሌም የማዝነው ሽምግልና እየተባለ የተጀመረው ባህልን የመርሳት የማበላሸት ወግ በዚሁ ቢቀር የቀደመ ባህላችን ይመለስልን
በጣም ደሰ የሚል እና ትምህርት ሰጪ ነው በጣም ያሰቃል እያሳቀ ቁምነገር ያሰጨብጣል በርቱ ድንቅ ነው 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዮኒ እና ሉላዬ የእውነት አንደኛ ዘና ነው ያደረጋቹኝ
ወይኔ በሳቅ አቦ ኑሩልን😂😂😂ስትችሉበት
"ባሌ አትበይ እጮኛዬ በይ"😂😂😂
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂
የምር እደዛሬ ሥቄ አላውቅም😂😂😂😂😂❤❤❤
እንዴ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ፣ ስቄም አላውቅም ። ግን ebc ተባረኩልኝ እኔ ለልጆቼ የንገርኩት ባህል በድንገት ተዘርፎ ስመጣ አጥቼው አፈርኩ ደነገጥኩ !!! በልጆቼ ፍት አፍሬ ነበር ዛሬ ግን ምርኮ ተመለሰ እልልልል ነው ❤❤❤❤ አገሬ መኩራዬ ባህል ወጉ ኩራቴ ፣ ያስቀመጥኩት ሀብቴ ቅርስ ነው❤❤
የዮኒ አክት እንደኔ የተመቸዉ ላይክ
እኔ ሽማግሌ ከመቀመጡ በፊት ጥያቄውን ማቅረብ እንዳለበት አላቅም ነበር😮😮😮😮እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ ቪዶ ብዙ ነገር ተምሬ አለው
ጥያቄውን ካላቀረቡ እና ምላሽ ካላገኙ አይቀመጡም ።የሙሽሪት ቤተሰብ ተቀመጡ ቢሏቸውም የመጣንበትን ጉዳይ ሳንጨርስ አንቀመጥም ይላሉ ።ከዚያ የሙሽሪት ቤተሰብ እናስብበት በማለት የቀን ቀጠሮ ሰጦ ይልካቸዋን ።በቀጠሮው ቀን ከእንደገና ይገናኙና ወይ እሽ ወይ እምቢ ሚለውን መልስ ተቀብለው እህል ውሀ ብለው ይለያያሉ ።እሽ ከተባለ ደግሞ ውል ይያዛል የእኔ የጋብቻ ፕሮሰስ ነው😂
ሽማግሌ ምን ይሰራል አልተጣላን አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂በሳቅ
ዮኒዬ እና ሉላዬ በሳቅ ሞትኩኝ😁😁😁❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ዮኒ ና ሉላ ትችላላችሁ
ጥበብ ስወዳት ሁሉም ነገር ያምርባታል❤❤❤❤❤❤❤
ኢቢኤሶች አልተቻላችሁም ዮኒ ሉላ እናንተም ገባችሁበት ድራማውን እኔ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ቀጥሉበት
ጥበብ ለሷ እሚሆነው ካራክተር ይሄነው ቀበጥ😂
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ebs❤❤❤❤
ክክክክ በጣም አሪፍ ነው ሉላ ደሞ አንደኛ ናት
Yoni & Lula 🎉❤ bravo
ወይኔ ዛሬ እንዴት እንደሳቅሁ አዝናናቺሁኝ ተባረኩ በመቅዲ የተተካቺው ደግሞ ምርጥናት ሉላና ዮኒ በጣም ደስ ትላላቺሁ ሺማግሌዎቹ ባልየው ሁላቺሁም ምርጦቺ አጎትየውም ባጠቃላይ ሁላቺሁም
Great job EBS 👏👏👏👏
ሆዶ , አ ........ቤ ...........ት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወገን በሳቅ አልተረፍኩም 😂😂😂😂😂😂
የመጨረሻው ፓርት በጣም ያስቃል😂😂😂😂
በእዉነት ኢ ቤ ኤሰ ላይ እንዴ ዘሬ ሲቄ አላዉም ሉላ የ80 አመት አሮግት መሰለች ዘሬ 😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ባህልም ባይጠፋ ብዙም ባይንዛዛ ይመረጣል።ውግና ስርአት ያንድ ሀገር ውበት ነው ህሉምንም ለማድረግ ችሎታው ቢኖር።ያለዛም በትንሹ መመረቅ በሽማግሌና በአሮጊቶች ወግ ነው ደስ ይላል ፓርቲና ጋጋታ ሳይኖር እንዲህም እይን አውጣ ሳይኮን
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂አቤት ተስማ
የብርቄ የኤቢ ድራማ የናፈቀው
አረ ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የዘንድሮው ልሸምግል 😂😂😂😂😂😂😥😥
Lula barogit style betam tamralech❤😂
ጨረሽም እንቃማጥ በአጣነ ናባራ ማለት ዲረማ ባይሆን😂😂😂😂
የኢ/ያ ድምቀቶች የምር ትለያላችሁ እኮ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
መቅዲ ሆና ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር ይች ሞልቃቃ
የዛሪው ልዩ ነው በጣም ንው ያዝናናኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የወኒ ሆዶ ስትል በጣም አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የየሉላ እረጅና. ሲያምረ😂😂😂😂❤
ወይ ዘንድሮ ጉድ ነው የሚሰማው በጣም ነው የሚያስቀው ልጅቷ በጣም ጎበዝ ነች
ሽማግሌ ምን ይሰራን አልተጣላን😂😂😂
እረወይ😂😂😂😂ሉላናየወኒትቺሉበታላቺሁ😅😅😅😂😂😂
አቤት ሉሊ አቤት ዩኒ አቤት አድሷ ኢቢኤስይመቻችሁ ደስ ስትሉ
ወዮሁ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተመቸኝ እያዝናና የሚያስተምር❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
Lulam yonim andegnoche👏👏👏😂😂
Wey Wurdet 🤭🤭🤣🤣🤣 Yetegeza Shimagille 🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኧረ ወይኔ በሳቅ ሆዴ 😂😂😂😂
Wow በጣም ደሰ ይላል 🎉🎉🎉❤❤❤
*_ጋሼ ዮናስ&እማማ ሉላ😅✌️_*
😂😂😂😂😂 ወይ በሳቅ
ደስ ስል❤❤❤😂😂😂
ስሙ ቦቢ😅😅😅 ሞትኩኝ በሳቅ የምር ምርጥ ድራማ ነው ውቡ ባሕላችንን እረስተነዋል😢
😂😂ውይ የኔ ማሮች
ሆዶ አቤት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ሉላ
MEKDI KELELECH( EHUDEN BE EBS YEZEGAAAAAA
የምረ እደዛሬ ሰቂ አላቅም😅😅😅😅😅😅
መቅረት የሌለበት ባህላችንን😢😢😢
ሆዶ አቤት😂😂😂😂
ሆዴ ነፈረ ዛሬ😅😅😅😅😢😢
ወይኔኔኔኔኔ ጉዴ ልጄ ኢትዮጵያ ገብታ ስታገባ የሚገጥመኝ ችግር ወይኔ ጉዴ 😂😂😂😂😂
አረንጏዴ ሱፍ ያረገው የሰፈሬ ልጅ ነው🤔🤔
ሉላ ድንቅ ትወና ዩኒም ድንቅ ትወና ነው የተወነው ነገር ግን የሆነ ቦታ ሳቅ መቆጣጠር አቅቶት እየሳቀ ነበረ።
ሉላ 9.8/10
ዩኒ 9.0/10
ልጅቷ 9.2/ 10
አሜን አሜን አየሱስ ያድናል
ቀጥሉበት😂😂😂
ዩኒ ይመችህ you make my day gays ❤❤❤
ዋው ዮሁኒ እና ሉላ ትችላላችሁ ❤❤
እር ትለኛላችሁ 😂😂😂😂😂😂
ሽማግሌዎቹ ተመቹኝ😂😂😂😂😂
Shemekele leka telewelechi aletexelen alelem kkkk😂😂😂
Baby ተብየዋ ቦታዋን አገኘች ዛሬ።
በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂 ሆዶ አቤት አላሉም
ሉላየ የመድረኳ መርጥ
ዮንዬ😂😂😂😂😂😂
በጣም ነው ያደነኩእቸው ሁላችሁንም
😂😂😂ደውልለት አላለም😅😅😅
የዛሬዉ ይለያል❤❤❤
ወየዉ.ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይወኒ😂😂😂😂😂😂
Yoniy wow👏👏👏😅😅
ወይዎ😂😂😂😂😂😮😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😅😅😅😅
ተቀመጡ እሽ😂😂😂አይ
ጥበብ❤❤❤😂
እደት እዳሣከኝ😅😅😅😅😅😅
Des yemil Dirama 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁሉም ይችላሉ❤❤❤
ዮናስ ትያትር መተወን ብቃት ያለህ አይመስለኝም።
ሉላ ብቃትሽን አስመስክረሻል።