Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእኔ ውዶች ሊዱ ምን ነካት ፊቶ በጣም አብጦል አይዞአችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ።
እናመሰግናለን በጣም እህቴ
የሚፈስ እግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር ይማርሽ
አሜን የእኔ ውድ
Fetari yimarish 😘😘😘
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ኦኦኦ ፊቶ በጣም አብጦል: አይዞች የእኔውድ
ፈጣሪ ይማርሺ ቆይ እማን ጠይቂ እጥፍልሻለሁ
እሽ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
እረ ሊዱ ወደ እፃንነት ተመለሽ እንዴ 😂 አይዞኝ የኔ ውድ ስንድዶ ገምደሽ እሰሪ
አማረብኝ አሀ አሁን ተሽሎኛል በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ
ጆሮ ደግፍ ቡና ምናምን እሰሪበት ሚባል ነገር ሰምቻለው በርቺ
እሽ በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ሚስኪን ፈጣሪ አፊያሽን ይመልስልሽ ከባዲ ነዉ
አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
ውዶቼስወዶችሁእኮእ/ር ይማርሽ ሊዱዬ
አሜን ሊዱ
ፈጣሪ ጨርሶ ይመርሽ አይዞሽ
አሜን አሜን
እመቤቴ ትጠብቅሽ።የእኔ እህቴ
አሜን በጣም እናመሰግናለን
የእኔ ውዶች ሊዱ ምን ነካት ፊቶ በጣም አብጦል አይዞአችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ።
እናመሰግናለን በጣም እህቴ
የሚፈስ እግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር ይማርሽ
አሜን የእኔ ውድ
Fetari yimarish 😘😘😘
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ኦኦኦ ፊቶ በጣም አብጦል: አይዞች የእኔውድ
ፈጣሪ ይማርሺ ቆይ እማን ጠይቂ እጥፍልሻለሁ
እሽ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
እረ ሊዱ ወደ እፃንነት ተመለሽ እንዴ 😂 አይዞኝ የኔ ውድ ስንድዶ ገምደሽ እሰሪ
አማረብኝ አሀ አሁን ተሽሎኛል በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ
ጆሮ ደግፍ ቡና ምናምን እሰሪበት ሚባል ነገር ሰምቻለው በርቺ
እሽ በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ሚስኪን ፈጣሪ አፊያሽን ይመልስልሽ ከባዲ ነዉ
አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
ውዶቼስወዶችሁእኮእ/ር ይማርሽ ሊዱዬ
አሜን ሊዱ
ፈጣሪ ጨርሶ ይመርሽ አይዞሽ
አሜን አሜን
እመቤቴ ትጠብቅሽ።የእኔ እህቴ
አሜን በጣም እናመሰግናለን