Aguye egziabher abzito yibarkih ena balbethnm abzito yibarkat tamagn redat honahalechina💕💕💕💕💕💕 Ena degmo ene Addis Christian negn bizu gize back madre gn sasib mezmurochih yimelsugnal ended minim alagelegelkum bileh enkuan bitasib yene weds get a memeles begeta fit aklilh nw tebarekilgn lijochim yilemlimulh
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 ያከበርከው ጌታ በክብር ዘመንህን ያስጨርስህ!!!!
አሜን ተወለደ የአለም ንጉስ ኢየሱስ የዘላለም ቤዛችን መድሀኒታችን ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ ለእግዚአብሔር ልጅ ለጌታ መዘመር መታደል ነው መዝሙሩ ለባለቤቱ ለጌታ ተወለደ አደገ የመጣበትን ስራ ተፈፅሞ ዛሬ በአብ ቀኝ ስለኛ ይማልዳል አሜን
😅😊😢😮😮
Yes s
አምላክ ሰው ሆነ። ይገርመናል ። ተባረክ አጉዬ
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
EBC ለውጥ ይታይባቹሀል በርቱ ቀጥሉበት ጌታ ይባርካቹሁ አሜን❤
አጎይ የኔ መልካም እጂግ በጣም ነው እምወድህ ከነሙሉ ቤተሰብህ እኔ ጌታን ያገኘሁበት ዝማሪ ያንተ ነው በ1989 ግን ቀደም ብይ በተለይ መልካሙን የእምነት ገድል ተጋድይ እሚለው ካሴትህን እሰማ ነበር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህወድሜ
ተባረክ ፓስተር አግኝ ይደግ እንወድሃለን አንተ እየሱስን የዘመርህ ምርጥ ዘማሪ ነህ❤❤❤❤
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው ሰዎችን ሁሉ ከሃጢአት ሊያድን ነው
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤....
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
❤❤
እውነት የኔ አባት ጌታ እድሜህን ያርዝም እኔ አሁን በteenage negn yemr ለልጄም ትረፍልኝ🥰🥰 ትልቅ ስንቄ ነህ በኔ ዘመን የሰጠህ አምላክና አባት ይባረክ
መዝሙርህን ሳዳምጥ የምር የኔን ህይወት እንደምታወራ እንባ ነው ምቀድመኝ😢😢 በጣም ነው ምንወድህ..
ETV በእውነት ተባረኩ🙏 አስተማሪ አባቶችን ስለምታቀርቡልን...ለትውልድ እንደቆማችሁ ማሳያ ነው❤❤❤
ተወለደ ጌታ የሚለው መዝሙር ከ25 አመት በፊት የተዘመረ መዝሙር ቢሆንም ዛሬም አዲስ ነው ተባረክ ከጌታ የተሰጠኸን ነህ አጉዬ
ኢቲቪ መዝናኛ ይህን እጅግ የተወደደ ዘማሪ ስላቀረባችሁ ጌታ ይባርካችሁ ለአገኘሁ እንዲህ በሉለልኝ አሁነም ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ አሁንም አጥንት ጉልጥምት ጌታን ያገልግል ብዬ መረኩህ
ስለ ዘማሪ አገኘሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ባንተ መዝሙሮች የብዙዎቻችንን ህይወት ተቀይሯል ። ፀጋና ምህረት ይብዛልህ። ❤❤❤
እኔ የምገረምበት እግዚያብሔርን የሚያገለግሉ አርጂተውም ሁሌ ወጣት ናቼው ድንቅ ነው
የኔ አባት እወድሃለሁ😍
እግዚአብሔር የአንተን መዝሙር ተጠቅመው ከስንት ውጥንቅጥ አለም እንደ ወጣኝ ልነግርህ አልችልም💔😢ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥህ የትውልድ አባት😍
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
Big Amen !!!!!!
Aguye egziabher abzito yibarkih ena balbethnm abzito yibarkat tamagn redat honahalechina💕💕💕💕💕💕
Ena degmo ene Addis Christian negn bizu gize back madre gn sasib mezmurochih yimelsugnal ended minim alagelegelkum bileh enkuan bitasib yene weds get a memeles begeta fit aklilh nw tebarekilgn lijochim yilemlimulh
ቅዱስ እግዚአብሔር የገባው
ከድንግል ማርያም መወለዱን እየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ስላሴ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አለምን ከፈጠሩ ከሦስቱ አንድ አምላክ ወልድ መሆኑን ያመናችሁ አንተን የመሰሉ አከብራችዋለው
ዘመንክእንደ ነብይ አኪያ በመንፈስቅዱስ የለመለመ ይሁን ።የምወደውንቄስ አብሮክ ስላየውት በመንፈሴ አሴት አረኩ ተባረኩ።
ለመዘመር በአንተ ላይ ፀጋውን ያፈሰሰ ጌታ ኢየሱሰ ሰሙ ይባረከ። ተባረከ ወንድሜ ❤
አዳኝ መሲህ ጌታ ብርሀን ተወለደልን እኛን ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት ሊሰጠን ተወለደ ዛሬም በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እዳይጠፍ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዷልና ዩሀ3-16 ፓስተር አገኘሁ ይደግ ስጦታችን ነህ ዘመንህ የበረከት ነው እንወድሀለን ETV እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አጉዬ እንወድሃለን። ጌታን ማገልገል መታደል ነው። EBC Thank you !!!!
ዘመንህ ይለምልም! ለአንተ ብዙ አክብሮት አለኝ!
እኛ እያየን ማየት; አልፎም ማሳየት ያልቻልነው ይህን የማይታይ አምላክ; በተፈጥሮ ራሱን የገለጠበትን መንገድ ሳታይ "ለሰው የማሳይህ ትምክህቴ ኩራቴ " ብለህ ስላሳፈርከን እናመሰግንሀለን:: “ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።”
- ማቴዎስ 5፥8
Wow EBC Entertainment በጣም እንወደችኋለን ተወዳጅ የሆነውን ዘማሪና መጋቢ አገኘሁ ይዳግን ስለጋበዛችሁ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤
EBC, you really deserve many thanks. Agiye God bless you.❤ mezmurun sisema hule embaye new yemikedmegn
It is really interesting and inspiring story. Thank you for sharing!
Agu ያንተን ዝማሬ እየሰማን ያደግን እንወድሃለን ለምልምልን ❤
በጣም በጣም እናመሠግናለን የዚህን ድንቅ ዘማሪ የህይወት ምስክርነት የእግዚአብሔርን ስራ ስላሳያችሁን ተባረኩ❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤
አጉዮ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤
እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን ጌታ ሆይ እኛም እንደሰው ተቆጥረን ለጌታ ምን ይሳነዋል በETV ይገርማል
አጉዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ እንወድሀለን Etv ዎች ተባረኩ እናመሰግናለን
እነዚህ የአጉ መዝሙሮች የልጅነት ዘመኔን ያስታውሱኛል!
ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን አገኘው ይደግ
ዘመን ይባረክ አጉ ዘመን ተሻጋር ዝማረወች ናቸዉ ጌታ ትክክል ነዉ ኢየሱሲ ያድናል❤❤
አጉ አንተ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ወጌላውያን አማማኞች በረከት አድርጎ የሰጠን ውዱ ስጦታችን ነህ
ኢቲቪኦች እናመሰግናለን የምንወደውን "በተለይ እኔ" ዘማሪ ፓ/ር አገኘውን ስለ ጋበዛችሁልን።
ጌታ ቸር ነው ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን
ጌታ ይባርክ ልበ ብርሀን ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ተወለደ ጌታ አሜን!!!
አጉ our blessed singer አንተ እና ቤተሰብህ ተባርካችሃል❤
ይገርማል የእግዚያብሔር ቸርነት
አጉዬ አሁንም ጌታ ዘመንህን በቤትህ ያለምልመው ተባርከሀል እኮ አንተ ምርጡ መምህሬ❤❤
አሜን ዛሬም አድስ ነዉ ይህ ዝማረ አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you both Aguyye and ETV!
wow Nafsim yelagnim mezmurochin sisama Idime ka tena gar yistilin yene abat,btm hiwodalew
መጋቢ አጉዬ የኛ ብዛልን እንወድሀለን ❤❤❤❤
ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይባረክ ❤️❤️
The Most beloved Gospel singer Agegnehu Yideg❤❤❤❤
እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
ትሁቱ አገልጋይ አገኘው ተባረክልን ❤
first time watching EBC. I love love himmm
Egziabher ybarkh Eyesus Siweld Chelmachn Bertolnal Fkr medhn geta ngus Adagh Teweldolnal tlk Desta Ena yemsrach newu
Zemari agegno geta rejim edme ena teninet ystk...tebarek yene abat
Waaqayyo bara kee guutuu si haa eebbisu!
Jesus is Lord!
ዘማሪ አገኘው በረከታችን ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ይጠብቅህ። ቄስ ትዕግሥቱ ሞገስ ደግሞ ድንቅ አስተማሪ፤ ጥበብ ከአንደበቱ ሲፈልቅ እንደ ጅረት ወንዝ ይፈሳል።
አጉዬ እንወድሃለን ተባረክ
ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ኢሳያስ 9:6
ተወለደ ጌታ እየሱስ የኛ ንጉስ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ዘማሪ አገኝዬ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግና መዝሙሮችህ እጅግ ይባርኩኛል ተባረክ ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ቤተሰቦችህ ይባረኩ❤
አመን አመን ክብር ለጌታ ይሁን በእውነት ስለ አንተ ጌታን አመሰግንሃለሁ ብዙ ተባርከሃሎ በመዝሙሮችህ ❤❤
አጌ ተባረክ
ባለፈው ስላገኘሁህ በጣም ደስተኛ ነኝ
Wow my beloved brother in christ. You are blessing for all of us. God bless you more.
Much love 😍 and respect for you.
Geta eyesus yibarkih ageghehuyeee tebarekkkk❤❤❤
አገኘሁ ታማኝ የጌታ አገልጋይ...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ የእግዚአብሔር ፀጋ በዘመናችሁ ሁሉ ይብዛላችሁ!
አገኘሁ ይደግ በረከታችን ነህ! እንወድሃለን😍😍😍
❤❤❤ተባረክልን የኔ አባት ጌታ ጤናና እድሜ ይስጥህ❤❤❤
አጉ ጌታ እየሱስ ከዚ በላይ ያለምልምህ 🥰
የአጉ መዝሙር ውስጥን ነዉ ሚገነባው ስለሱ ጌታ ይባረክ
Be blessed pastor Aguye
ጌታ ይባርክህ አጌ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
Minim malet alchilim......bcha gn yehulgze tyakeye yeneberewin tyake etv slemeleselign amesegnalew
ተባረክ ጌታ ይባርክህ ጸጋውን ይጨምርልህ አሜን
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክ ተበርክ 🥰🥰
Aguye geta rejim idimena tena yistih. Bereketachin neh!
Aguye you are our blessing
ብርክ በል
አጉዬ እንኩዋን አደረሰህ የኛ በረከት ነህ ተባረክ መላ ቤተሰብህ ይባረክ❤
Aguye our gift tebarek🙏
እየሱስ ያድናል
You so precious my brother dagi
አጉዬ እንወዳለን ተባረክልን 🙏
ተባረክ❤❤❤
Marichoy ende dirow mata mata titelalef yemitilu like ❤❤❤❤❤❤❤
Oh agu you r our blessing 😇😇
አሜን❤
Amazing teastemony,,, you are blessed,,,we love you ❤❤❤❤❤❤❤
The lovely Agegnehu! Stay blessed!
አጉ ተባረክ🙏
Aguye enwedahalen, bante lay balew tsega bebzu tebarkenal. Geta zemenhn twuldhn ybark!
የኔ ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተባረክ
ስወድህ አጉ🎉🎉 እግዚአብሔር ይባረክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🎉
የትውልድ አባት ብሩክ ነህ❤❤
Thank you Etv
Zemenih yibarek, Aagee!
Aguyee ❤❤ tabrkilgn🎉🌲🙏
Thank you so much EBC!!
አጉዬ ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤