27 | የጊዜውን ፍሬ ማፍራት | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 20 ፥ 9 - 19

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2023
  • ክፍል 9 - የማስጠንቀቂይ ትምህርቶች - የህይወትህ የመጨረሻ ሰዐታት ዝግጅት
    27 | የጊዜውን ፍሬ ማፍራት | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 20 ፥ 9 - 19

Комментарии • 20

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Год назад +2

    ጌታ እየሱሲ ሆይ እባክህ እርዳኝ በፀጋ ደግፈኝ አሜን
    ቄስ በእውነት ስለ አንተ እግ/ርን አመሰግናለሁ ከሚታጣቀሙት ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ የአንተን ትምህርት በእውነት ህይወት ተለውጠውሃል ምስክርነት አሌኝ ግን እንዴት መገኘት እችላለሁ ቄስ በእውነት የአንተ ትምህርት መንነቱን ለውጠዋል
    ጌታ ይባርክህ ሚን እላለሁ ቄስ አንተን የሰጠው ጌታ ይባረክ😭😭😭😭😭😘😘😘😘😘🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤ ቄስ ከልብ ነው ሚወድክ የኔ ዉዲ መንፈሳዊ አባት😭😭😘😘😘😘

  • @EdilawitYoseph-yw2id
    @EdilawitYoseph-yw2id Год назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ የጽድቅ ፍሬ እንዳፈራ እርዳኝ🎉🎉🎉

  • @EdilawitYoseph-yw2id
    @EdilawitYoseph-yw2id Год назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ ትምህርት ነው ተባርክያለሁ!!!! ❤❤❤❤❤❤

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 Год назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ነፍስ የሚመለስ ትምህርት አሜን።

  • @amsaleerdaw2594
    @amsaleerdaw2594 Год назад

    ቄስ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @rebecsowbswcalakew
    @rebecsowbswcalakew Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @debmay1587
    @debmay1587 Год назад

    ቄስዬ ተባረክ

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 Год назад

    🙏💐💐💐🙏❤️💐💐🙏

  • @redeateberedo3096
    @redeateberedo3096 Год назад

    God blessed You Kes Tigistu,

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Год назад

    kes geta lezelalem yebarekeh

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Год назад

    Amennn gezeychen ybarek ❤

  • @samrawitbogale7721
    @samrawitbogale7721 Год назад

    Thank you so much God bless u

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 11 месяцев назад

    GbU more and more

  • @meronshitaw3741
    @meronshitaw3741 Год назад

    Egzeabher abzto yebarkh 🙏

  • @GirmaChibsa-cs2ek
    @GirmaChibsa-cs2ek Год назад

    God bless you abundantly!!

  • @abenigirma6115
    @abenigirma6115 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Год назад

    Hmmm geta huy erdan

  • @sosinalema8657
    @sosinalema8657 Год назад

    Be blessed in the name of Jesus!!!! wonderful preaching!!!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 Год назад

    አሜን ጌታ ዬባረኮት ቄስ ተባርከናል