Aba Yohannes Tesfamariam Part 209 A የፈውስ ስርዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 367

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 2 года назад +2

    እግዚአብሔር
    ይመሰገን
    አባይዬ፣፣ለሁላቹም፣ሰለም፣፣የእግዚአብሔር፣፣፣ይብዛላችሁ፣በኢድሜ፣፣፣በጤናያኑሪልን
    ጸጋውንያብዛላቹልን
    ሀጌራችን
    ዬሳራይትጌታ
    ይጣብቅልን
    እህተ፣፣ማርያም፣፣ኔኝከጣላቴ፣፣ከሴጣን
    ማስራያይፍቱኝ
    ዬባረሀውምንኝ፣ዬኛጄግና፣ኑሩልን
    ዋጋኖቼ
    ለናቴዬደሬሴ
    አምላክ፣፣ለኛምይድስልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @አባታችንአባዮሐንስሺአመት

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የሰላም አባት የፍቅር ሀዋርያ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን አባየ ምንም
    ቃላት የለኝ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አባት ሰጠን እንደ እኛ ሀፅያት ሳይሆን
    እንደ ቸርነቱ አየን አሜንንንንን "ወለተ
    ሚካኤል"

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 2 года назад +1

    ለተፈወሣችሁ ወገኖቻችን እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶይማራችሁ እናተን የሠማ እኛንም ይስማን አሜን አሜን አሜን

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልእልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የተፈወሳችሁ ወግኖቻችን እንኳ ደስአላችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውወለተ

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ዘለአለም ያኑርልን የሰላም አባት የፍቅር አባት የወንጌሉ ገበሬ የፈውስ አውድማ የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ገና ትውልድ ይላል ዮሀንስ ዳግማዊ ዮሀንስ በፀጋ ለይ ፀጋውን ያጎናፅፎት አባቴ የማያልቀውን እድሜ ይስጥልን ።

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 2 года назад

    አቤቱ ጌታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ የኔጌታ እግዚአብሄር ይመስገን አባታችንን የሰጠን በያለንበት በቅዱስ ገብረኤል ጠላከለላ ይጠብቀን ለአባታችን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @iettay9053
    @iettay9053 5 лет назад

    አባታችን አባይሀንስ ተስፋማሪያም የበረህው
    መናኝ የወጌልገበሬ የፍቅር የሰላም አባት ሺአመት ኑሩልን አባ የወቅሰትገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ ስደተኘዋ ወለተአማኑኤል በጾሌት አትርሱኝ አድያማዮወርዳኖስ አድነትገዳም

  • @የወቅሸቱገብሬኤልአነተእር

    እልልልልል ለናተ የደረሰው አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይደረሰልን አባዬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 2 года назад

    አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    በድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደርብን አሜን በጸሎት አስቡኝ አባዬ
    አባዬ መንፈስ ቅዱስ አይለዬኝ አሜን አሜን አሜን
    አባዬ እርዳታዎትን እሻለው በመንፈስ ቅዱስ አይለዩኝ አሜን አሜን አሜን

  • @erbth8165
    @erbth8165 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ለዘላለም ያኑርልን የታርክ አባት

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 года назад

    አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የበረሃው መናኝ በንባ በፆለትዎ በመንፈስ ይባርኩኝ የሰላም አባት

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 7 лет назад

    አባ ዩሐንስ የስደት ልጆች ተስፋችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት እድሜ እና ጤና የስቶት የሰላም የፍቅር አባት እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 7 лет назад

    እልልልል ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የቅዱስ ገብርኤል በረከት አይከየን በፀሎት ያስቡኝ አሜን

  • @abrehetfisahye2260
    @abrehetfisahye2260 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለናንተ ይደረሰ ወንቅ እሸት ቅድስ ገብርኤል አምላክ ዮሀንስ ለኛም ይድረሰልን ምስክርነት ይብቃኝ

  • @hewatksa7446
    @hewatksa7446 7 лет назад +2

    አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማሪያም በእድሜ በጸጋ ያብዛልዎት ጸጋወትን አብዝቶ ይስጥዎት በስደት ያለን ልጆችዎትን በጸሎት አስቡን

  • @talefasamen8216
    @talefasamen8216 7 лет назад +1

    ለአባታችን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እረጅም እድሜ ይስጥልን በእዉነት በቤቱ ያቆይልን

  • @habtamlove7266
    @habtamlove7266 2 года назад

    እልልልልልልልል እግዛብሔር ይመስገን አባዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mahlet2954
    @mahlet2954 2 года назад +1

    የራማው ቅዱስገብርኤል የበርሀው መናኝ እንባ ፀሎት ለሀገራችን ለወገናችን በየ እስርቤቱ ለሚሰቃይ ለ ሠው ዘር፣በሙሉ ሠላምን ይስጥልን የትህና የፍቅር የሠላም አባት ፣እኔማ ሀሳቤን ተሱትቼዋለው በአብሳሪው መላክ ቅዱስገብርኤል ደስታን አብሳሪው ፡እኔም እኔቴን የዘሀር መንፈስ አብሮ አጥፍቷ፡በመንፈስ ቅዱስ አስራው ከልጆቻ አምጡልን የወንቅሸቱ ቅዱስገብርኤ ላተ ሸክሜን ሠጥቻል አባዬ እንባ ፀሎቶት አያሳፍርኝም አምናለው እውነተኛ አባት የስላሴ ባርያ የቅዱስ ገብርኤ አገልጋይ ፡ የኔን የሀፀተኛዋን የማልጠቅመዋን እድሜ ፈጣሪ ይስጥልኝ

  • @ትንሳኤወዘጉባኤየማርያምል

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሄር ይመስገን አባታችን እግዚኣብሄር እድሜው ጤናው ይሰጥልን አባታቸን ቃለህይወት ያሰማልን ኣሜን እግዝኣቢሄርን እናመስገና አሜን

  • @ethiopiathankyou6423
    @ethiopiathankyou6423 7 лет назад

    የኔ አባት የእኔ ቅዱስ ሐዋርያ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ። አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ ረድቶኝ የእግሮትን ጫማ ለመሳም ይርዳኝ ።

  • @አቤቱህዝብህንአድንርስትህ

    አባታችን እግዚአብሔር ይጥብቅልን አሜን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ ለእኛም ይድረስልን አሜን

  • @salamzemenu5895
    @salamzemenu5895 7 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን እርስዎን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiwotfikr6554
    @hiwotfikr6554 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል ዝማሪ መለአክትን ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማያትን ያውርስል አባታችን ርዕስ ባህታዊ አባ ዩሃንስ ተስፍ ማርያም የስላም ሀዋርያ ስማያዊ የኛ የስደተኞች አባት አባታችን በእርስዎ ላይ ነው በስላም የምንኖር የወንቅሽቱ የወንጌል ገበሪ አባታችን እግዚአብሄር አምላክ የአባታችንን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን የኛን።እድሜ ለእርስዎ ይስጥልን። በርክተዎ ይድርብን የራማው ልዑል እግዚአብሄር ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ለደጁ ያብቃን ክስደት መልሶ አባታችን።በጸሎት ያስብኝ ወለተ ማርያም ክዱባይ

  • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ

    አባ እድሜ መቶሳላን ይስጥልን በድሜ. በፀጋ ያኙርልን የሰላም አባት የፍቅር አባት ከኔእድሜ ቀንሶ ይጨምርልወት እግዚአብሔር እድሜ መቶሳላን ይስጥወት.

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @etalemtadesse1157
    @etalemtadesse1157 7 лет назад +1

    እልልልልልልልልልል አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዋት እኛም ከስደት መተን ድነን ለመመስከር ያብቃን በየሠዉ ብዙ ችግር ነዉ ያለዉ አባ በፀሎቶት አስቡን

  • @adminowner4616
    @adminowner4616 6 лет назад

    አቤቱ.ቸር.ሆይ.በምረትህ.ተመልከተ.ለአባታችን.ዝማሬ.መላክት.አሰማልን..በእሜ.ላይ.እድሜውን.በጸጋ.ላይ.ጸጋ.አድላቸው.ጠላቶቻቸውን.ከእግራቸው.ስር.ጣልላቸው..አሚን.አሚን.አሚን.ወለተ.ማርያም.ከዱባይ

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 2 года назад

    ሰለ ማይይናገር ስጦታ እግዛብሄር ይመስገን አሜን ይክበር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ጋራ እመኝሎታለሁ ይኛ ጀግና አባት ኑርልን ሺይህ አመት ይተፍውሳቹህም ውገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹህ ለናተ ይደርስ አምላክ ዮሀንስ ለእኔም ለቤተስቤም ይስሜን አሜን

  • @τηωρ1
    @τηωρ1 4 года назад

    አባየ ሺ አመት ይኑሩልን አባታችን አባቴ የተዋህዶ ኩራት የአዱም ልጆች ተስፋ የስደተኞች አባት የሠላም አባት አባየ አባየሺአመትይኑሩልንአባታችንአባቴየተዋህዶኩራትየአዱምልጆችተስፋየስደተኞችአባትየሠላምአባትአባየ

  • @diididid3669
    @diididid3669 6 лет назад

    የሰላም አባት የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማሪያም በፀሎትሁ አስብን እኛንስደተኞች እረጂም እድሜ ይስጦት።

  • @mulumulu2061
    @mulumulu2061 6 лет назад

    አሜን እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለውልና የአምላክ ችርነት ምህርት የቅድስ ግብርኤል አማላጂነትና ችርነት ለሁላችን ይድርስ ለአባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 лет назад

    አባታችን የበርሀው መናኝ እሽ አመት ይኑርልን አሜንንን አሜንንን አሜንንንን

  • @enatenurilgegzabherfikrnew3568
    @enatenurilgegzabherfikrnew3568 2 года назад

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ለናንተ የደርሰ የውንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤልየአባታችን እንባ ጾለት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🌿🤲🌿🌿🤲🤲🤲

  • @raquelaraojocalma509
    @raquelaraojocalma509 7 лет назад

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጦት አሜን አሜን አሜን

  • @برتقانبوتي
    @برتقانبوتي 2 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ከአእምሮ በላይ ለአባታችን የበራሃው መናኝ የተሰጣቸው ፀጋ እፁብ ከማለት ሌላ ምን ይባላል የአዳም ልጆች መዳሀኒት የብራሀን አባት በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ሺ አመት ያኑሩልን የእኛ ልዩ ስጦታ የተፈወሳችሁ እንኳን ደስአላችሁ ጨረሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን

  • @etagegnetagegn2655
    @etagegnetagegn2655 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ምትክ የለሽ የታሪክ የሰላም የፍቅር አባት ለእናንተ የደርሰ ለእኛም ይድርስልን አሜን

  • @ብርሃንወለተብርሃን
    @ብርሃንወለተብርሃን 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለተፉወሳቹ ጨርሶ ይማራቹ ለናተ የደርሰ ኣምላከ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላከ ኣባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ለኛም ይድሬስልን ኣሜን ኣባዬ እኔም ወለተ ብርሃን ከነ በተሰዎቼ ኣታኽልት መንገሻ ከነ በተሰዎቹ ብርሃኑ ካሕሳይ ከነ በተሰዎቹ በመኅፊስ ቅዱስ ፊውሱን ባርኩን ኣስቡን ኣባታችን

  • @አይኔጎጃሜዋ
    @አይኔጎጃሜዋ 7 лет назад +2

    ፍጣሪየ አምላኬ ሆይ ለደጁ አብቃኝ ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እኛን በስደት ያለነውን። የወንቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል። ከክፍ ሁሉ ነገር ይጠብቀን አሜን

  • @ኣፀደማርያም
    @ኣፀደማርያም 7 лет назад +10

    ኣባታችን ኣባ ዮውሃንስ ተስፋ ማርያም የሰላም .የፍቅር ኣባት ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ኣፀደ ማርያም ከስዑዲ ዓረብ በፀሎታቹ ኣስቡን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 лет назад +10

    የበረሀው መናኝ ዝነኛው ባታዊ አባ የሆንስ ተስፍ ማሬያም የሁላችን መኩሬያ አለንታችን ንፁሁ አባታችን መድሀኒያለም ይጠብቅልን አባዬ በክፉ መንፈስ ታስረን ለምንዛጥነው ትውልድ እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

    • @fgey1518
      @fgey1518 2 года назад

      Amen AmenAmen elllllllellllllellllllle/r ymesgen be hunet Abatachin sh amet nuruleng be tselot asibung walete mariyam

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖች ጨርሶ ይማራችሁ አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @dudjegsjs7011
    @dudjegsjs7011 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @salalyadmece5366
    @salalyadmece5366 7 лет назад

    አባታችን አባ ዮሀንሥ ተሥፋ ማሪያም የሠላም የ ፍቅር የእውነት አባታ

  • @እምዬኢትዮጵያሰላምሽናፈቀ

    አባታችን የበርሐው አንበሳ ማራክው በረከታው ጾሎታቸው አይለየን

  • @ኢዞናሰለሁሉምእግዚአብሔር

    አልልልልልልልልል አቦ በአድሚ በጥናይቆይልን ፅጋውን ያብዛላችበሰደት ያልንው ልጅችን በፀልቱውን ያሰብን

  • @hintsatigray4694
    @hintsatigray4694 7 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን ኣባቴ ሆይ በፀለታቹ ኣስቡኝ ሃነጥያተኛ ነኝና

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቂርቆስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @tabutabo746
    @tabutabo746 6 лет назад +1

    Elellellellelle eseseses yene abate tenana edeme yesetilin gabere'eliye kasedat malis ladeji abekany Ameeeeeen

  • @አባታችንአባዮሐንስሺአመት

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አሜንንንንንንንንንን በፈውስ ብቻ ብዙ
    የዳቢሎስን ሲራ ተማርንበት በጣም
    ትምህርት ወስድንበት አባ

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 2 года назад

    እልልልልልልል ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሬኤል የአባታችን እንባ ፁሎት ለእኛም ይድረሰልን አሜን

  • @talefasamen8216
    @talefasamen8216 7 лет назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @حنانحنان-ز3ت
    @حنانحنان-ز3ت 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልል አባዬ ብቻ እናንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚብሄር ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @saneytalamyo5519
    @saneytalamyo5519 2 года назад

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን እድሜ ጤና ፀጋቹን ያብዛሎት 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5ቀ

    እልልልልልልል እድሜና ጤናውን ይስጥልን እግዚአቢሄር ለአባታችን
    አባታችን መኩራያችን መመኬችን በቃ አባ አንቱን የምገልጥበት አንደበት ያጥረኛ በቻ እግዚአቢሄር ያቆይልን
    አሜን አሜን አሜን!!!

    • @tamriii3327
      @tamriii3327 2 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለእናተ የደርስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ቅዱስ ዮሀንስ የአባታችን የበርሀው መናኝ እንባና ፆለት ለእኛም ይድርስልን አሜን

  • @mlakmlak279
    @mlakmlak279 7 лет назад +1

    የሰላም አባታችን የድሜ ፀጋያርግልን

  • @Asaa-ne2hj
    @Asaa-ne2hj 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @heedaakeedas5626
    @heedaakeedas5626 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የስደተኞች አባት የድሆች አባት ዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ ና በጤና ይጠብቅልን

  • @አዲሳለምፅጌማርያም

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለሂወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @EstubEstub
    @EstubEstub 7 лет назад +1

    ዝማሬ መላአክትን ያስማልን ቃለህይወትን ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜንእሜን እሜን

  • @sahaisahai7771
    @sahaisahai7771 6 лет назад

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላእ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን የፍቅር የሰላም አባት ለኛ ለስደተኞች መፅናኛችን አቤቴ ኑሩልን

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነውእመ

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናትም የፍቅር። አባት። እድሜዉትን ያርዝምልን ሰደተኞችን ያስቡን

  • @zed8332
    @zed8332 2 года назад

    ሰላም የእግዚአብሔር ከሁሉችን ጋር ይሁን አቤቱጌታ ሆይ ከደዝህ አይነት መንፍሰት አተበቀን 👏ለተፈወሰትም ጨርሶይማራቻዉ ወንቅሸት ቅዱሰ ገብርኤል ለእነሱ የደረሰላቸዉ ለእኛም ይደረሰልን አሜን👏ለአባታችን እዴሜ እና ጤና ይሰጥልን 👏👏በሰደት ያለነዉ በፆሎቶቹሁ አሰብን አባዬዬዬዬ👏👏👏👏

  • @zahleethopia783
    @zahleethopia783 6 лет назад +1

    እልል እልልልእልልልልል❤❤❤
    አባ እዱሜወን ይስቶት እግዚሕብሔር ይጠብኬት❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 лет назад +1

    የሰላም የፍቅ የድህነት አባት ዝነኛው ባታዊይ አባዬ አባዬ አባዬ አይነወትን እማይበት ቀን ናፍቀኝ

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን አሜን ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑርልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላከ የሗንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @ሀኒየመዲናዋዮቲብ
    @ሀኒየመዲናዋዮቲብ 7 лет назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በርከታችሁ ይደርብን እኝም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ገብረኤል አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተጻዲቅ ብለው ሀና ነኝ ከሳውዲ ከእግዚአብሔር በታች አንተም የብርሀን አባት ነህ አባታችን በእውነት እናተን የሰጠ እግዚአብሔር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልፍ አላፍ አመት ኑሩ እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ አበዛዝቶ ይስጦት አባታችን እንወድሀለን ኑሩልንንን

  • @አለምነሽየድንግልባርያ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት እድሜዎት የማቱሳላን ያድርግልን አሜን ቅዱስ ገብርኤል ከያለንበት በሰላም አቆይቶ ከስደት ሰብስቦ ለደጁ ያብቃን ጥበቃው አይለየን አባ በረከትዎ ጥበቃዎ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @meryestifanos1516
    @meryestifanos1516 7 лет назад

    እውነትም፡የሳላምአባትነዎት፡እድሜናጤና፡ይስጥዎት፡ስደተኛልጆችዎትንም፡በፀሎት፡አስቡን

  • @ዝነኛውገዳምወንቅሸትቅዱስ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ በእኛ ላይ ይደርብን የዘመናችን ሀዋርያ

  • @yeeegzeberlijinegn5164
    @yeeegzeberlijinegn5164 7 лет назад

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele zemer malekit yesemelin Amen Abetechin Egzeber endme in xene yisxechu Amen

  • @hannaasefa3294
    @hannaasefa3294 7 лет назад

    Abatachin edeman tena yestichuu tsagahun yabzalachuu egzaber Bebetu yatsanachuu AMEN barkatachew yidaribin be tselotachu Asibuni abatachin 😭😭😭👐👐👐

  • @abebashiferaw1390
    @abebashiferaw1390 7 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም
    የበረሃው መናኝ እድሜዎትን እግዚአብሔር ያርዝምሎት ፀጋውን ያብዛሎት እኛን በስደት የለውን በፀሎት ያስብን ።

  • @ሂወትነሽድንግልማርያም

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏 ጨርሶ ይማራችሁ ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን⛪🕊🌾🌿

  • @mazagetnet7195
    @mazagetnet7195 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 года назад

    አባዬዬዬዬዬ በተሰጦት ፀጋ እናቴን ወለተ ማርያምን ከታሰረችበት ከሰይጣን ማሰሪያ ይፍቱልኝ ይባረኩልኝ በመንፈስ ቅዱስ ሰው አረጋት ለምስክረነት አብቃኝ ታሪኮን ቀይሪልኝ 🙌💓

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ለደጅ ያበቃን ዘንድ ጸሎትዎ ይርዳን ለስደተኞቹ
    እኔማ ገና ኖትፊኬሽን ሲደርሰኝ ስማቸውን ሳይ እንባዬ ይቀድማል

  • @adenyoutube4118
    @adenyoutube4118 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን እረጅም እድሜን ያቆይልን ለተፈወሳችው ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን እኛንም ከሚድኑት ያርገን

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj 2 года назад

    አወ የፈቅር አባት ነውት አባዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስስስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ እናንተን የሰማ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን የአባታችን እባና ፆሎት ለሁላችንም ይደርስልን አሜን
    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የስደተኞች የድሆች አፅናኝ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን
    አቤቱ አምላኬ ሆይ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እባና ፆሎት ታሪኬን ተቀይሮ ለምስክርነት አብቃኝ አባዬ ፆሎተወት አይለየኝ እስከ ቤተሰቦቸ አባዬ

  • @እኔየድንግልልጅነኝያማላጅ

    አሜን አሜን አሜን አባ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልወት በረከትወ ይደርብን በባአድ አገር በአህዛብ ምድር ለምንኖር ስደተኞች ፀሎት ልመናወ ይጠብቀን አባ

  • @eyerusshere965
    @eyerusshere965 7 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሠማልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @haymanotanbesi8768
    @haymanotanbesi8768 7 лет назад

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ቆሞስ አእላፍ አባ ዮሀንስ ተስፋማሪያም ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አሜንንንንንንን!

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ

    የኛ ጀግና አባት አንበርካኪዉ የኛ ተስፋ አይርሱን እንባ ፀሎተዎ አይለየን

  • @ድንግልማርያምየስደትስንቄ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን

  • @ZemareyMelayeketenYasemalen
    @ZemareyMelayeketenYasemalen 7 лет назад +1

    አባ.ሀይሉን.ብርታቱን.እግዛብሄር.ጨምሮ.ጨምሮ.ይስጥውት.ባባታችን.ልመናና.ፀሎት.ከስደት.መልሶ.ለወቅሸት.እዲያበቃ.እግዛብሄር.ከሁላችንም.ጋር.ይሁን.አሜን.

  • @mekedemekede2000
    @mekedemekede2000 2 года назад

    Ellllll elllllllll ellllll lenate ydersh amelake gberale legam yderslen abatacen she amete nerlen amen amen amen

  • @alembanchikasahun6872
    @alembanchikasahun6872 7 лет назад

    የሰላም አባት
    እመቤቴ የእኔን እድሜ ጨምራ ትስጦት ♥

  • @fxhfdr3750
    @fxhfdr3750 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አባ እሽ አመት ኑርልን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад +1

    Egazabiher yamasegen selemayenegarew setotaw ameeen ameeen ameeen

  • @uae1023
    @uae1023 2 года назад

    የኔ አባት ይህቺን ቀን እናፉቃለው ከዚ አህዛብ ሀገር ስመለስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ አባትዬ😭😭😭😭😭

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ

    ለናንተየደረሰ አምላከ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን የሚያስጨንቀንን የሚፈታተንን ክፋመንፈስ የበረሐዉ መናኝ በርባኖስ ይክተቱልን በመንፈስ ቅዱስ በተሰጠወት ፀጋ

  • @borhanal1252
    @borhanal1252 6 месяцев назад

    እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን በርከትዎ ይደርብን እንባ ፆሎትዎ ኣይለየን ኣሜን❤❤❤

  • @AbuRokan-v2m
    @AbuRokan-v2m 11 месяцев назад

    አባታችንቃለህይወትያሰማልንይቅረበልኛግታህይደግልማርም

  • @vizaviza3039
    @vizaviza3039 7 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አባታችንረጅምእድሜና
    ጤና ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ahadahad6156
    @ahadahad6156 7 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ቃለህይውትን ያስመልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በስላም ለደጃችሁ ያብቃን አንሜን ቸርነታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን የፍቅር የስላም አባት ለዘላለም ኑሩልን አባታች አሜን አሜን አሜን

  • @apayzeben1994
    @apayzeben1994 7 лет назад

    Y Mechershaw Zemen Hawariya Aba Yohanis Tesfamariamn Rejim Edme Ena Tena Yistlin Ameeennnnn3

  • @saneytalamyo5519
    @saneytalamyo5519 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሌም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
    @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል። አባታችንእድሜጰጋይሥጥልንአሜንአሜን

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 Год назад

    አባዬዬዬ የበርሀው መነኝ አባቴ እኔንም ፈውሱኝ አባዬዬዬ ፈውስን እሻለሁ አባዬዬዬዬዬዬ የበርሀው መነኝ አባቴቴቴ ፍቅርተ ማሪያም ብለው ያስቡኝ አባዬዬዬ በመንፈስ ቅዱስ በተሰጠወት መክሊት እንደህቶቸ ፈውሱኝ አባዬዬዬዬዬዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በስው ሀገር ተሰቃዬሁ አባዬዬዬዬዬ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭