Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒቻችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደትበአል በሰላም አደረሳችሁ ለመላው የቤንጃ ቤተሰብና ለተከታዮቹ መልካም በአል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እንክዋን አብሮ አደረሰን
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🎄🎁
ለማፈላለጊያ ትንሽ ቅድምያ ክፍያ አይለቁልንም🤔 ለስራ ማስኬጃ😂
ጥሩ ነበር
😂😂😂😂
😅😅😅😅😂😂😂😄😄😄
አሥፈላጊነው😂😂😂
Account yelake bekerbu enlekalene Whatsapp group lay weyem telegram lay yetebekune✌️
ጎበዝ። ምርጥ ዝግጅት።
የሚገርምነው,ወንድምዋ,ለማንኛውም,እንኳንአደረሠህ
ቤንጃዬ ቀንኮ አይጣል ።ይሄን ሁሉ መረጃ ስሰጠን ሰው ከፍቷል። አማርኛችንን አስተርጉመው እንዳያሯሩጡክ😂😂😂❤❤❤
እሱን ፍሪ
@@benjatube 🤣🤣ፈርቻለው ኪኪኪ🤔ሀገራችንን ፈጣሪ ይማርልን🇪🇹አባቴ አንተ ካበደው ለዛህ ጋር ቆይልን በርታ 🙏እንጂማ ምንም አይንካህ🫀እኛንም ከስደት ይመልስ ላገራችን ያብቃን በርታ ቤንጃዬ
@@benjatube ደሞ ከወዳጆችህ ጋርም እንደበፊቱ ብቅ በልልን
@@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ አሜን ያብቃችሁ
@@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ እሺ
ወንድሜ ይሄን ፕሮግራም ስታስተላልፍ ላንተም አስጊ ነው እንፈልግሀለን
Be bereta👍👍👍
ተከታታይህ አክባሪህም ነኝ❤ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት ስፅፍ !ያስፈራል አላህ ሰላምን ያውርድልን።ስለሁም ፦Thanks alot Bro/M❤
አመሰግናለው
አብይ ሳተላይቱን ተጠቅሞ እነዚህን ሰዋች ቢያገኝ ኖሮ የኢትዬጲያ ብድር ተከፍሎ ነበር
ጎመን በጤና ብር ይቅር ቤንጃ ለራስህም ፍራ አባ
I like the way narrated the stories i like it😊
Gosh andim abesha helm enkwan adersachu!!❤
😆semachewn keyerew ena serjery asertew new alu eko😂😂😂
እድለኛ ልሆን ነው መሰለኝ ሸቶኛል😂😂😂😂
😅😅😅 እኔም ሸተተኚ
Thanks more Benjamin ✌️
Benjayyyeeeeee....
WOW
Lane yargew benjaye
አሜሪካ እኔንም ፈልጊኝ እባክሽ በጣም እጠላሻለዉ በጥላቻ ብለሽ ፈልጊኝና እኔዉ ራሴ እመጣለዉ እንዳዉም እጄን እሰጣለዉ 😂😂😂
ምነዉ ቤንጃሚን ደበርንሽ አብረን ላይክ እና ኮሜንት እያረግ ትንሽ ብንቆይ አይሻልም
እኔማ የግሪኳን እሞክራለዉ ስራዬን ትቼ ልሽከርከራ😂
ያዋጣል
Betam techawetaleh
Benja እንደዚህ ያሉ ድንቅ ታሪኮችን ለምን አታቀርብም ፣? Reaction Video እኮ የሰነፍ ሰው ስራ ነው ።!
በዚህኛው ቻናሌ መሰል ታሪኮችን ነው የማቀርበው አመሰግናለው
ምሳሌ ካገኘኋቸዉ እዴት ብየ ነዉ የምናገረዉ
Benja Gomen betena yeshalenal yeker 😂
ምን አለብህ መልካም እድል ያልከው ነገር 😂😂😂 የመሞት ፕላን የለኝም ለግዜው
Yehulgize mirchaye
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
የራሱን ቤቸሰብ ፈልጎ ያላገኘ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሞላው ጭራሽ የሌላ ዜጋ ወንጀለኛ እንፈልግ
እኔ ባገኘሁት
Wanaw algebam esunis aychemirem? Abesha ashagro Mayet yiwedal egremenigedun lyayachew yichilal.
እነርሱን እየ ፈለግን ደሞ እኛ እኒደጠፋ
😃 aljezra felgo yageneshale atasebe
Selam selam enkan dehina metah
😅😅😅😅😅😅 አረ ጉድ
Benjaye sew maguaguat gen teru new
ቤንጃችን አሁን ላይ ሁሉም ባይባልም ዩቱብ ብፌዉ ላይ የሚሰሩ ሥራዎች ጠዋት ተጥደዉ ከሰአት በስለዋል ተብለዉ ለዕይታ ማዕድ የሚቀርቡ ተመልካችን የማይመጥኑ በርካታ ስራዎች አሉ ። ይህ ይሄ የአንተ *Story telling* ስራ ይህንን ፉርሽ የሚያደርግ ወረቀት ከብዕር ጋር የተገናኘበት የተለፋበት ስራ እንደሆኑ አቀራረቡ አፍ አዉጥቶ ያሳብቃል ።
አቀራረብ * A+*የቃላት አወቃቀር *A+* አለባበስ + ተመልካችን ማክበር *A+*በአጠቃላይ ምን አለፋ ከ 10 / 10 የሰጠኹት ድንቅ ዝግጅት ነበር ።
ቤንጃችን *Story telling* ሥራዎች ላይ ሰዎች ልክ እንደአንተ የቤት ስራቸዉን ጥንቅቅ ብለዉ ሰርተዉ ሲገኙ ደስ ይለኛል ። ይህንን ያህል ስለ አድናቆቴ ካልኩ ዝንዳ ስለ ጉደኞቹ ከስር ልዝለቅ ።
ተፈላጊዎቹ እናም የሰሩት ወንጀል እጅግ በጣም ከባድ የሙባል ነዉ ። ግን እንዳልከዉም ቡድን ያላቸዉ ግለሰቦች ላይ መጠቆህ ተያ በህዋላ ህይወትን ማመሰቃቀል አይነት ነዉ እንድምታዉ ። ከስር አንድ አስተያየት ሰጪ ግሪክ ያለችዉ እፈልጋለሁ አታቅተኝም ብላ ነበር ። እናም እኔም ብሆን ኢሩጃ ኢጊያቶቫ እና ባርዴሽ ኮማርን ማፈላለጉ መጠቆሙ ቀላል ይመስለኛል ።
Ere benja 4th akewalew min larg
አስይዘው
Ere benja yemiren new beman lasizew
አንዱን ግንጨርቆሰ አየሁት ልበል😂
Zereya Eskerpap New Ove New Ove New😂😂😂
ተው ቤንጃ ለራሱ የብር ፍቅሬ አናቴ ላይ ወቷል ደሞ የሰው ፊት ላይ ሳፈጥ ድፍት ያርገኝ አንዱ የጠገበ
እኔ ግን ላንተ ፈራሁ ሆሆሆ ጎመን በጤና😅
Weyne!abuchu resut
ኧረ ቤንጃ በሠላም ነው?ልታሥበላን ነው እንዴ ሆ ጠቁሙ?😂
Hi
ይቅርታ የኔ ወንድም ማን ነው ፎቶዬን የሰጠህ
😅😅😅😂😂😂😂
ቤንጃዬ ምን መሰለህ 6 ቁጥር ላይ ያለው ሰውዬ ጣፎ አከባቢ ያየሁት ይመስለኛል እና ለገመተም ዝም አትሉንም አይደል
😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😅😅😅😅
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒቻችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደትበአል በሰላም አደረሳችሁ ለመላው የቤንጃ ቤተሰብና ለተከታዮቹ መልካም በአል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እንክዋን አብሮ አደረሰን
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🎄🎁
እንክዋን አብሮ አደረሰን
ለማፈላለጊያ ትንሽ ቅድምያ ክፍያ አይለቁልንም🤔 ለስራ ማስኬጃ😂
ጥሩ ነበር
😂😂😂😂
😅😅😅😅😂😂😂😄😄😄
አሥፈላጊነው😂😂😂
Account yelake bekerbu enlekalene Whatsapp group lay weyem telegram lay yetebekune✌️
ጎበዝ። ምርጥ ዝግጅት።
የሚገርምነው,ወንድምዋ,ለማንኛውም,እንኳንአደረሠህ
ቤንጃዬ ቀንኮ አይጣል ።ይሄን ሁሉ መረጃ ስሰጠን ሰው ከፍቷል። አማርኛችንን አስተርጉመው እንዳያሯሩጡክ😂😂😂❤❤❤
እሱን ፍሪ
@@benjatube 🤣🤣ፈርቻለው ኪኪኪ🤔ሀገራችንን ፈጣሪ ይማርልን🇪🇹አባቴ አንተ ካበደው ለዛህ ጋር ቆይልን በርታ 🙏እንጂማ ምንም አይንካህ🫀እኛንም ከስደት ይመልስ ላገራችን ያብቃን በርታ ቤንጃዬ
@@benjatube ደሞ ከወዳጆችህ ጋርም እንደበፊቱ ብቅ በልልን
@@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ አሜን ያብቃችሁ
@@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ እሺ
ወንድሜ ይሄን ፕሮግራም ስታስተላልፍ ላንተም አስጊ ነው እንፈልግሀለን
Be bereta👍👍👍
ተከታታይህ አክባሪህም ነኝ❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት ስፅፍ !
ያስፈራል አላህ ሰላምን ያውርድልን።
ስለሁም ፦Thanks alot Bro/M❤
አመሰግናለው
አብይ ሳተላይቱን ተጠቅሞ እነዚህን ሰዋች ቢያገኝ ኖሮ የኢትዬጲያ ብድር ተከፍሎ ነበር
ጎመን በጤና ብር ይቅር ቤንጃ ለራስህም ፍራ አባ
I like the way narrated the stories i like it😊
አመሰግናለው
Gosh andim abesha helm enkwan adersachu!!❤
😆semachewn keyerew ena serjery asertew new alu eko😂😂😂
እድለኛ ልሆን ነው መሰለኝ ሸቶኛል😂😂😂😂
😅😅😅 እኔም ሸተተኚ
Thanks more Benjamin ✌️
Benjayyyeeeeee....
WOW
Lane yargew benjaye
አሜሪካ እኔንም ፈልጊኝ እባክሽ በጣም እጠላሻለዉ በጥላቻ ብለሽ ፈልጊኝና እኔዉ ራሴ እመጣለዉ እንዳዉም እጄን እሰጣለዉ 😂😂😂
ምነዉ ቤንጃሚን ደበርንሽ አብረን ላይክ እና ኮሜንት እያረግ ትንሽ ብንቆይ አይሻልም
እኔማ የግሪኳን እሞክራለዉ ስራዬን ትቼ ልሽከርከራ😂
ያዋጣል
Betam techawetaleh
Benja እንደዚህ ያሉ ድንቅ ታሪኮችን ለምን አታቀርብም ፣? Reaction Video እኮ የሰነፍ ሰው ስራ ነው ።!
በዚህኛው ቻናሌ መሰል ታሪኮችን ነው የማቀርበው አመሰግናለው
ምሳሌ ካገኘኋቸዉ እዴት ብየ ነዉ የምናገረዉ
Benja Gomen betena yeshalenal yeker 😂
ምን አለብህ መልካም እድል ያልከው ነገር 😂😂😂 የመሞት ፕላን የለኝም ለግዜው
Yehulgize mirchaye
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
የራሱን ቤቸሰብ ፈልጎ ያላገኘ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሞላው ጭራሽ የሌላ ዜጋ ወንጀለኛ እንፈልግ
እኔ ባገኘሁት
Wanaw algebam esunis aychemirem? Abesha ashagro Mayet yiwedal egremenigedun lyayachew yichilal.
እነርሱን እየ ፈለግን ደሞ እኛ እኒደጠፋ
😃 aljezra felgo yageneshale atasebe
Selam selam enkan dehina metah
😅😅😅😅😅😅 አረ ጉድ
Benjaye sew maguaguat gen teru new
ቤንጃችን አሁን ላይ ሁሉም ባይባልም ዩቱብ ብፌዉ ላይ የሚሰሩ ሥራዎች ጠዋት ተጥደዉ ከሰአት በስለዋል ተብለዉ ለዕይታ ማዕድ የሚቀርቡ ተመልካችን የማይመጥኑ በርካታ ስራዎች አሉ ። ይህ ይሄ የአንተ *Story telling* ስራ ይህንን ፉርሽ የሚያደርግ ወረቀት ከብዕር ጋር የተገናኘበት የተለፋበት ስራ እንደሆኑ አቀራረቡ አፍ አዉጥቶ ያሳብቃል ።
አቀራረብ * A+*
የቃላት አወቃቀር *A+*
አለባበስ + ተመልካችን ማክበር *A+*
በአጠቃላይ ምን አለፋ ከ 10 / 10 የሰጠኹት ድንቅ ዝግጅት ነበር ።