ቲክቶከሩ እስከ 10 ዓመት ይታሰራል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 279

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  6 месяцев назад +51

    አለሙ ቢጫን ለማገዝCBE acc no 1000568024838

  • @AjebnewYigermal
    @AjebnewYigermal 6 месяцев назад +57

    ልጁ ፋራ ነዉ እንደ የታመመ ሰዉ ገንዘብ እሚወስደዉ ባንደ ብልፅግና መሆን አለደ እርግጠኛ ነኝ የሱ ህመም ባንተ ለይ ደርሶ ስትሰቃይ ፈጣሪ ያሳየን

  • @የወሎአልማዝ
    @የወሎአልማዝ 6 месяцев назад +49

    አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለበት።

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 6 месяцев назад +23

    ወይ አለማፈርህ የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ ይሄ ነው።

  • @zenanisro6345
    @zenanisro6345 5 месяцев назад +20

    አይተርፋም ብለክ እሱ ተሽሎት አንተ ትቀድመዉ ይሆናል , ማንም ቀኑን አያዉቅም, 😢

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 5 месяцев назад +6

    ይህ ልጅ ባሌጌ ነው ገንዘብ ከመውሰዱ ይልቅ አይድንም ብዬ ገንዘቡ አጥፍቼዋለሁ ይላል በጣም ያሳፍራል ወንድሜ ትድናለህ እግዛቤሄር አለልህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 6 месяцев назад +86

    ምናለ ይህ ቲክቶክ ይየሚባል ነገር ቢዘጋ

    • @teg22345
      @teg22345 5 месяцев назад +2

      Lezega new enem yehen eyalku new egziyaber yerdan betam ysazenal

    • @tutuz8920
      @tutuz8920 5 месяцев назад +3

      ሪፖርት ማረግ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 5 месяцев назад

      ​@@teg22345ሊሸጥ ነዉ እንጂ ጭራሹን አይዘነጋም ገዢ እስከሚገኝ ይቀጥላል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 5 месяцев назад

      ​@@teg22345ሊሸጥ ነዉ እንጂ አይዘጋም

    • @teg22345
      @teg22345 5 месяцев назад

      @@tutuz8920 awo report maderg yasefelgal sew betebaber tru neber

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 5 месяцев назад +15

    የአሁኑ ትውልድ እኮ ሀገርንም እምነትንም ይሸጣሉ እራሳቸውን ብቻ ነው የሚወዱት አሣፋሪና ዘግናኝ ትዉልድ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 6 месяцев назад +16

    እማያፍር ትንሽ እንኳን ለሚናገረው ንግግር እማይሰቀጥጠው እውነት በህግ ቢያዝ ስነ ልቦና ብር ከባድ ነው እግዚያብሄር በምህረት ይጎብኝህ አለሙ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 5 месяцев назад +13

    ያ አላህ 😭 ጭካኔ ሞልቶ ፈሰሰ
    ከየት ያመጣነው አረመኔነት ነው 😢

  • @ferihanseid8026
    @ferihanseid8026 6 месяцев назад +18

    ከበደኝ ሰሞኑን የማየው የምሰማው ፈጣሪ ሆይ ማረን

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 месяцев назад +12

    ምን አይነት ከባድ ጊዜ ላይ ደረስን ግን ለህሊና እንደመታመን ምን የሚያስደስት አለ በእርግጠኝነት ይህን የሚያደርጉ ሰዎች እንቅልፍ የላቸውም ሰውን ማታለል ይቻል ይሆናል የራስን ህሊና ግን በምንም ተአምር መሸወድ አይቻልም።

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 месяцев назад +18

    እንዲህ በድፍረት እንደ ጀብዱ በአደባባይ በልበ ሙሉነት ሞያ ይመስል የተናገረውንማ የሚገባውን ቅጣት ለሌሎቹም መማሪያ ቢሆን ደስ ይለናል ግን ያማል ሀገራችን ሰዉ ወዴት እያመራ እንዳለ እንጃ ታማማው ፊት አይድንም አለ በእግዚአብሔር ስራም ገባ እግዚኦ😢 ሀገሬ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 месяцев назад +15

    እኔ እሱ ለተናገረው አፈርሁ ።ምን ማለት ነው "አይተርፍም ብዬ"
    ምን አይነት የሚዘገንን ነገር ነው?
    አሁን ነገ "ይቅርታ" ይላል ከዛ ህዝቡም ተከትሎ 'በቃ ይቅርታ አለ አይደል ' ይባላል ።
    ምንም ይሁን ምን ገንዘቡንም ከፍሎም ቢሆን ለህግ መቅረብ አለበት ።

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 6 месяцев назад +11

    ሞራሉን ከየት አገኘው?የሰው ልጅ መዳን በእግዚአብሔር ሆኖ ሳለ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 6 месяцев назад +6

    አለሙዬ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ለበጎ ነው

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 6 месяцев назад +11

    ምን ያህል ግን እንደተጨካከን ማየት እንችላለን😢😢😢

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 6 месяцев назад +8

    አረ ጉድ ምን አይነት ዘመን ደረሰን ደሞ እኮ እንደጀብድ በአደባባይ አጠፍቼዋልሁ ይላል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 6 месяцев назад +11

    ድርቅናው፡ምንማለትነው፡አይድንም፡ስባል፡አጠፋሁኝ፡ሳያሳክም፡ተስፋ፡መቁረጥ፡ሆዳም፡እራስ፡ወዳድነህ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 5 месяцев назад +5

    ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የምንሰማው በጣም አሳፋሪ ነው ያውም የታመመ ሰው የሀገር ልጅ ይህ ሚዲያ ሰው ሁሉ እንደፈለገ የሚጨፍርበት ሆነ ወገኖች ወዴት እየሄድን ነው

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 6 месяцев назад +14

    ይታሰር መቀጣት አለበት የወሰደውንም ይመልስ

  • @fikerttegune9729
    @fikerttegune9729 6 месяцев назад +12

    በጣም ነውር ነው የታማሚ ሰው ገንዘብ መውሰድ ያሳፍራል

  • @wondmch4130
    @wondmch4130 5 месяцев назад +4

    መሲ በርች ታማኝ ሚዲያ አለሽ

  • @fatuma381
    @fatuma381 6 месяцев назад +33

    ይሄ ባለጌ መታሰር አለበት😢😢😢😢😢😢

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 5 месяцев назад +2

      ባይታሰርም እሱ እንደሚለዉ አካዉንቱን ሸጦ መክፈል ከቻለ ጥሩ ነዉ።ለታካሚዉ ገንዘቡ ከተከፈለዉ የልጁ መታሰር ምንም ጥቅም የለዉም።

    • @hanaeshetu2714
      @hanaeshetu2714 5 месяцев назад +1

      Alwe lalewachi maketchi yhoneli

    • @kalkidanhailu8563
      @kalkidanhailu8563 5 месяцев назад

      Ere yitaser meketat alebet ​@@Bt-Y2XLO

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 6 месяцев назад +20

    ርድ ሲባሉ ሳያጣሩ የሚረዱ ግለሰቦች በጣም በጣም ይገርሙኛል ተጠያቂ እነሱ ናቸዉ ተጠያቂ አጣሩ

  • @ሜና
    @ሜና 6 месяцев назад +7

    ታማሚው የደረሰበት ባንተ ይድረስብህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 месяцев назад +7

    በደሀ የሚነገደው ነገረ ይቁሞ😢😢😢እግዚአብሔር ል ብ ይስጣችሁ😢😢😢መዳኑ የፈጣሪ ስራነው እወቁ⁉️⁉️⁉️

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 6 месяцев назад +35

    ይሄ ልጅ ለህግ ካልቀረበ እውነትም በኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም በአጭበርባሪነቱ እና በጭካኔው መቀጣት አለበት ከሰው ፍርድ ቢያመልጥ ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ አይችልም። 😢

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 5 месяцев назад +2

    ያ አላህ 😢ጭካኔ ሞልቶ ፈሰሰ ምን አይነት ከባድ ግዜ ደረስን ግን ለሂሊና እደመታመን ሚያስደስት ነገር አለ

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 5 месяцев назад +1

    ቲክቶክስ መዘጋት ያለበት እኛ ሀገርነው ወጣቶች እየጠፉበትነው ወንድማችን አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ ሀቅህን ያስመልስልህ 😢😢

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 6 месяцев назад +5

    እንደ ማይድን አላለም ይታሰር ይህ ልጅ

  • @KidistKidist-f6i
    @KidistKidist-f6i 6 месяцев назад +9

    አጥፍቸዋለው ይላል ይሄ ደፋር አይንክ ይጥፋ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 6 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር የስራህን ይጥህ አንተም ታመህ ለምን!!

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 6 месяцев назад +8

    ይሄንን የዉንብድና ስራ ነዉ እንዴት እንመን ለተቸገሩ ህዝብ እያበላሹ ኮ ነዉ ለሚረዱ ሰዎች መንገዱ መዘጋት ነዉ ።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 5 месяцев назад

      በጣም ብዙዎች ቀላል ቢዝነስ አደረጉት በቃ

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 5 месяцев назад +12

    ህግ ካለ ሁሉም ከሀዲዎች ቶሎ በህግ መጠየቅ አለባቸው። አለበለዚያ መረዳት ያሚገባቸውን ግለሰቦች ለችግር ይዳረጋሉ።

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 6 месяцев назад +3

    መሲዬ ዋትሳፕ ላይ መልክት አስቀምጬልሽ ነበር እባክሽ መልሽልኝ አስቸኳይ ነው እባክሽ🙏🙏🙏❤

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 6 месяцев назад +4

    ታማሚው ሲያሳዝን ይሄ ባለጌ አምላክ ይፍረድብህ

  • @ኡምሲሀምደሴአይ
    @ኡምሲሀምደሴአይ 5 месяцев назад +1

    እረረረረ ወገን እንደዚህ አይት ጨካኝ አረመነ ሰዉ ነዉ እዉነት ምን ያክል ድፍረትና ብልግና ነዉ አንዉ ታማሚ ግለሰብ አይድንም ቢባልስ ንብረቱን መጠቀም መብቱ ነዉ ይህ ገንዘብ ደግሞ የታማሚዉ ነዉ ፍትህ ለአለሙ

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይሰወችን ልብ ያራራልህ ብዙ ደጋግ ሰወች አሉ አሁንም ዪረዲሀል ወንድሜ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 6 месяцев назад +6

    አጂብ ምን አይነት ዘመን ነው ፈጣሪሆይ ለይተህ ምታ😢😢😢😢

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 6 месяцев назад +2

    መሲ.ቆንጆ.እንኳን
    ደህና.መጣሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ድምፅሽ.ናፍቆኝ.ነበር

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 месяцев назад

    ያድናል ኢየሱስ ! እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል ታማኝነት ለእራስ ነው ! ማመንህ ጥሩ ነው ነገር ግን ክፈለው ብቻህን አይደለህም ብዙ አጭበርባሪዎች ባሉበት አንተን ለየት የሚያደርግህ ማመንህ ይቅርታ ጠይቅ እና ፀልይ ፈውስህ ይፍጠንልህ

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez 6 месяцев назад +10

    በከፊል የከሸፈ ትውልድ

  • @MisrakeMisrake
    @MisrakeMisrake 6 месяцев назад +8

    አይንክ ይጥፋ

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 6 месяцев назад +5

    አረ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ነክቶት ነው እንደዚ ሞራሉ የላሸቀው አረ ወዴት እየሄድን ነው

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 5 месяцев назад

      ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው ይለናል የእግዚአብሔር ቃል በቃ ምን ይደረግ በውጭው የምንኖረው እርዳታ ሲጠየቅ ተረባርበን እንረዳለን እንኳን ባዳውን ቤተሰብ እያበላሸንም ነው ከመሬት እንደ አፈር አፍሰን የምንልክ ይመስላል እዚ ያለውን ድካም ማን ይረዳል ቀላል የገንዘብ ማግኛ ሆነ ሶሻል ሚዲያውም

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 5 месяцев назад +6

    እጅግ ያሳዝናል ለታመመ ሰው የተሰጠውን አይድንም ብዬ አጠፋሁት ያለው እሱ እንኳን በይድን ለቤተሰቡ መሰጠት ነበረበት ይህ ሰው መቀጣት አለበት ሌሎች ትምህርት ይወሰድበታል

  • @fanatube196
    @fanatube196 5 месяцев назад +1

    እግዞኦ ምን አይነት ጉድ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጥህ😢

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 6 месяцев назад +8

    አረ ያሄ ባለጌ ግድ ነዉ መቀጣት አለበት

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 5 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል እውነት ነገ በሱ ላይ ምን እንደሚደርስ ሳያቅ ገና ለገና አይድንም ብሎ ይህን ማረግ እጂግ ልብ ይሰብራል ወንድሜ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ በፈውስ እጆቹ ይዳብስህ🙏🙏

  • @zedishkonjo-oo6kb
    @zedishkonjo-oo6kb 6 месяцев назад +10

    አረመኔ መታሰር አለበት

  • @netsib3805
    @netsib3805 5 месяцев назад

    Tebareke, enkan akerebeshew,
    Betam belegena new ye teserabet.

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 5 месяцев назад

    እውነት ከባድ ነው እየረዳንም ሀጢያት እየገባንም ነው ያሳዝናል መሲዬ እባክሽ የተሻለ መላ ደግሞ ፈልጉ አንዱ በትክክል ወገኑን ሲረዳ ብዙዎች በዛ መንገድ ለሌላ መንገድ ይጠቀሙበታል ከዚ በፊት ዶንኪ ቲዩብ ላይ እርዳታ እሼ እየጠየቀ በራሳቸው አካውንት እንድናስገባ ነበር የሚናገረው ግን አንዳንዶች ደርሷቸውም አልደረሰንም ይሉን ነበር ይህን መናገር ፈልጌ አልነበረም ግን ከዚህ ሲላክ እዛጋም ባንክ ችግር እንዳለ ሰምተን ነበርና ስልካቸውም ካካውንታቸውጋ ስለሚኖር መድረሱን ቼክ ስናደርግ አልደረሰንም ይሉን ነበር በኃላ እሱ እኔ ላኩላቸው ስል ብቻ ላኩ ለአንድ ሰውም ብቻ ብዙ መስጠት ሳይሆን ለሌሎችም እንዲዳረስ ያም በተቀበለው ለውጥ እየሰራ እንዲያሳይ ብሎ ብቻ ጥሩ ዘዴም ነበረው አሁን የኔ 1 ብር ብቻ ሳይሆን መታየት ያለበት በአለም ላይ ያለ ሀበሻ ሁሉ ቢልክ ስንትና ስንት ነው ይህ ደግሞ ሌሎችንም ወደ ሌብነት መጋበዝ እየሆነ ጭራሽ ካለመፍራትም ካለማፈርም አደባባይ ምን ይመጣል መባል እንዲጀመር በትክክል ይጋብዛል ብትችሉ በትክክል የተቸገረን ወገን የሚረዳበት መላ ቢፈጠር

  • @ashebirbelayneh3216
    @ashebirbelayneh3216 6 месяцев назад +3

    ወንድ ልጅ ነኝ አላለም ደፋር

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 5 месяцев назад +1

    የመጨረሻ ሰገጤ ነው ደረቅ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 5 месяцев назад

    ዛሬም ለአለሙ ለበጎ ሆነለት አለም ያየዋል የኔ ጌታ እነሱ ክፉ በሰሩ ቁጥር ለነሱ መልካም እየሆነ ነዉ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 5 месяцев назад

    አይድንም ብዬ አዳኝም ገዳይም ፈጣሪ ብቻ ነው አንተን ማን አዳኝ አረገክ ያንተስ የባሰ ነው አይድንም ብዬ አንተ ነክ ምታድነው አላህ ማአሪ ጌታ ነው ይምረዋል አንተ ግን አይምሮክ ይውቀስክ መታመን ለራስ ነው

  • @KidistKidist-f6i
    @KidistKidist-f6i 6 месяцев назад +2

    እንዴት ነው ይሄ ሁሉ ብር በአንዴ እንዴት ይጠፋል ውሽት ነው ላለመመለስ ያመጣው ምክንያት ነው

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 5 месяцев назад

    አላህ የሱንእመም ለንተያድርገው ነገዛሬሳይል 😭😭😭

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 6 месяцев назад +2

    Yasazinal yesrahin yistih

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የሱን ስቃይ ላንተ ያድርግልህ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 6 месяцев назад +2

    የወንድ ልጅ መገለጫ ሰርቆ መብላት ነው እረዳለሁ ብሎ 😢😢 መሆኑ

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 5 месяцев назад

    አይንህ ይጥፋ አንተ አጠፋውት የምትለው ገንዘብ እኛ በሰው ሀገር እንቅልፍ አተን የሰራነው ነው ወንድማችን ይድናል ብለን ነው እንጂ የማንም ዱርዬ ለሚበላው አይደለም😥😥 አለሙ አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ ፈጣሪ አለ

  • @rahel6046
    @rahel6046 6 месяцев назад +2

    በስመአብ ስንት አዮነት ሰው አለ ደግሞ እንዴት እንደሚያስጠላበት አፉን ሲከፍት

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 5 месяцев назад

    ቲክቶክ መዘጋት አለበት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 5 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል እውነትም በህግ መጠየቅ አለበት
    ይድ ነል ደሞ ለፈጣሪ የሚሳ ነው የለም

  • @AllsaAll
    @AllsaAll 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይፍረድበት

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 5 месяцев назад

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @mebrateful
    @mebrateful 5 месяцев назад

    Leiba, leman new account yemtsheitew?
    Kosha balege.

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 6 месяцев назад +1

    ኡኡኡኡኡ ኧር ወገን ወዴትነን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 5 месяцев назад

    እውነትም ስምንተኛው ሺህ 😭😭😭 ወይኔ ኢትዮጵያ ወይኔ አገሬ ወይኔ አምላኬ እንዴት ነው ይቅር የምትለን 🙏😭 አረ ማነው የረገመን 😢

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 5 месяцев назад +1

    መሲ የሆላንዱ ልጅ እንዴት ሆነ ቢተሰቦቹን አገኘ

  • @natan7997
    @natan7997 5 месяцев назад

    እድሜ ለብልልግና ፣የብልጭልጭ ፓርቲ ሀገሩንም በቅዠት ትውልዱን አጠፉት

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 5 месяцев назад

    ይህ እርግማን ነው የተረገመ እግዚአብሔርን የማይፈራ አምላኬ ሆይ አንተ ፍረድ ተክደሃል ይቅር በለኝ

  • @meryumiii23
    @meryumiii23 5 месяцев назад

    ቲክታክ ተዘግቶ ሰላማችን ባገኘን

  • @edutub21
    @edutub21 5 месяцев назад

    የድፍረት ጥግ ትውልዱ ምን እየሆነ ነው እረ አምላክ ሆይ ፍርሀ እግዚአብሔርን ላክልን

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 5 месяцев назад

    ትክቶኩን አዘጉበት እግዚአብሔር ዘመንህን አይባርከው ታያለህ ይደርሳል አርመኔ ደንቆሮ ምሀይም

  • @eyerusalemwecheffo4582
    @eyerusalemwecheffo4582 5 месяцев назад

    @Alemu besew sayhone medane
    Be egzabher new.
    Tesfa be egzabher new ena erasehen tebke Esu alena,🙏

  • @MikuuMiky7
    @MikuuMiky7 5 месяцев назад

    እረ ህሊና የሚባል ነገር የት ጠፋ በህግ መጠየቅና ለሌላዉ መማሪያ የሚሆን ቅጣት መቀጣት አለበት

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 5 месяцев назад

    ይከሰስና ቲክቶክ ላይ ወንድ ልጅ ነኝ ለታማሚ የተሰበሰበውን አጠፋሁት ያለው ፍርድ ቤት ያስረዳ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 5 месяцев назад

    አለመዳኑን በምን አወቀ እሱ ፈጣሪ ነው 😢😢😢😢😢

  • @sarondoha5416
    @sarondoha5416 6 месяцев назад +4

    Yihe leba yitaser😢 balege yesun beshita lante yisteh

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 5 месяцев назад +1

    የሾቀ የላሸቀ ትውልድ ባህሉን እምነቱን ወጉን የማያውቅ ነውረኛ ትውልድ 😊😊😊 ቲሽ ፣ ልጁ እኮ ሀገሪቱ ላይ ህግ እንደሌለ አሳይቷል እንደው የህግ አካላት እባካችሁ ለሌሎችም መማሪያ እንዲሆን እርምጃ እንዲወሰድበት አድርጉ ፕሊስ

  • @FetumGetay
    @FetumGetay 6 месяцев назад +3

    የሱ ህመም ላተ ይሁን ብሩን ወደደም ጠላም ይመልስ😢

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 5 месяцев назад

    ማርያምን መታሰር አለባቸዉ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 5 месяцев назад

    አይድንም ብዬ አጠፋሁት የባለጌ መጨረሻ አንተ ፈጣሪ ነህ? መዳን በአንድ አምላክ ነው ለነገሩ የበሽተኛ ገንዘብ ስትወስድ ያን ጊዜ ምንነትህ ታውቋል ፈጣሪ የስራህ ይስጥህ ሁሉም የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳል ልብ በል ዛሬ አንተ ቆመህ ትሔዳለህ የነገህ ግን ዋስትና የለውም

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 месяцев назад +1

    ሰላም ለእናተ ይሁን ቤተሰብ ለምን ብር ስሰባሰብ በታማሚው ስም አይሰባሰብም😢 እደ እዚህ በስደት ላይ ደም ተፍተን ነው የሚገኘው❤

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 5 месяцев назад

      ማን ስጪ አለሽ በTikTok በgift ከምትሰጪ ወደ ታማሚው account አታስገቢም?ወደሽ ከተደፋሽ ሲረግጡሽ አይክፋሽ አሉ።

  • @abeninat
    @abeninat 5 месяцев назад

    ለሌላው ማስተማሪያ እንዲሆን መቀጣት አለበት

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 6 месяцев назад +5

    What kind human being does that i really don't know the majority of this junneration they will do anything for many they don't have no hurt

  • @yordnosderesu4612
    @yordnosderesu4612 5 месяцев назад

    እንደማይድን ስላወክ ብሩን በላሁ ያለው በእውነት ያሳፍራል😢😢😢😢😢😢

  • @tworld6584
    @tworld6584 5 месяцев назад +1

    እባካች እርዳታ ስንሰጥ ቀጥ ታ ለየተረጂው አካውን ማስገባት አለብን!
    ይህ ካልሆነ ባንሰጥ ይመረጣ
    የዘመኑ ሌባ እንደዚ የፈጠጠ ነው:: ሌባ በጣም በዝቷል ከም ናስበው በላይ:: እባካችሁ እናስ ተውል ወገን

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 5 месяцев назад

    😢😢😢😢💔💔💔💔 በህግ መጠየቅ አለበት

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 5 месяцев назад +1

    ህሊና ቢስ ነው ያስዝናል 😢😢

  • @guregna2127
    @guregna2127 5 месяцев назад

    ወንድ ልጅ ነኝ! አጥፍቼዋለሁ! ይላል እንዴ። እንደዚህ አይነት ሰውም ወንድ ነው ይባላል አሁን

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 6 месяцев назад +5

    ከታማሚ መውሰድ አግባብ አይደለም መቀጣ ጫ መሆን አለበት

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 5 месяцев назад

    ሀገራችን ላይ ምን አይነት ትውልድ ተፈጠረ????

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 6 месяцев назад +13

    Metaser alebet

  • @BABR7826
    @BABR7826 5 месяцев назад

    አሳዳጊ የበደለው የበደላቸው ይሄና መሰሎቹን ወደ ቂሊንጦ መወርወር ነው ማዘን ምናምን አያስፈልግም

  • @AzizaAziza-t6b
    @AzizaAziza-t6b 6 месяцев назад +1

    ምነውምነውወገንየሚሠበሠበውገንዘብሰውኸራሡቀንሷነውየሚሠጠውበጀንበሬቤተሠብአትማሩምውሸታምበይውአሣሥሩትበህግ

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 5 месяцев назад

    ትዉልዱ ባቋራጭ መከበር ነዉ የሚፈልገዉ በጣም ያሳዝናል እንዲህ ወጣት ጤነኛ ሆኖ መስራት እየቻለ እንዲህ ክህደት መፈፀሙ አስነዋሪ ነዉ ምን ያህል ዘቅጠናል ከፍተናል ተጨካክናል
    እግዚአብሔር ይማርህ አለሙ

  • @-zedye
    @-zedye 5 месяцев назад

    እጅግ በጣም ያሳዝናል በእውነት የሰው ልጅ ዛሬን እንጂ ነገን አያውቅም ዛሬ ታሞ የወደቀው ሰውዬ ምናልባት ነገድ ነው አንተ ሊያሳ ወይንም አንተን ለሽንት ሊያንቀሳቅስክ ይችላል በሰው ገንዘብ አንተ መበልፀግ የለብህም ለሰው ገንዘብ የሰበሰብከውን ለባለሰበሰቡ ሰው መስጠት አለብህ