ፈሪሀ ክፍል 48
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/S58HcD
Medyapım Official RUclips Channel: goo.gl/ZFpCky
ውሰድ:
Vahide Gördüm
Hazal Kaya
Metin Çekmez
Çağatay Ulusoy
Deniz Uğur
Melih Selçuk
Ceyda Ateş
Yusuf Akgün
Sedef Şahin
Gülşah Fırıncıoğlu
Feyza Civelek
ኢሚርና ፈሪሀ እናትና አባታቸው እማዬ አባዬ ሲሉ ደስ ይሉኛል የኔ ፍቅሮዎች
እኔም❤❤😢😢😢😢
አረጉልፊዳን ለዛች ተራሴት አትጨነቂ አላለችም🤣🤣🤣🤣🙈🙈እደዉ ስወድሽ የኔ ወሬኛ🤣🤣🤣😘😘😘
😂😂😂😂
እኔሥ ብቲ😂😂
አንቺና ኮሜንት
ወይ ስንቴ ነው ደጋግሜ አየሁት አይ ኢሜር እና ፈርሀ ስወዳቸው እፍፍፍፍፍ
እኔምድጋሜእያየሁትነዉ የኢሜርፍቅርልደፋኝነዉ😥😥😥
ሶስተኛ ግዜአየሁት😥
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ
100 ግዜ😂😂😢
ኮሚት ሰጥቸ አላውቅም ግን ካሱ ዛሬ አሳቀችኝ ፍጥጥ ብላ ቀረች ወይኔ በሳቅ ድፍን ቅል ወይ አታምር ወይ አታፍር
😂😂😂😂
ወየው ዛህራዬ መረከቡ ላይ ተጨነቀች እየሰመጥን ነወይ አለች
አወወላሂሚስኪን
ኢሚርዬ ምንም ብል ልታምንኝ ይገባል ለምን ምክኒያቱም ዋሽቸሽ አላቅም ሲላት ፈሪሀ ፍጥጥ የራሷ ውሸት ትዝ አላት🤣😂
እኮ👌😂😂😂🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
እንካን።ደህ መጣችሁ። እንደውሸት ምን ከባዳ ነገር አለ በተለኝ በሚውዱት ስው ላይ።አይዞሽ ፈሪሀ ወደ። ንገሪው ይበጠው ይፈንዳ ።
Dottòrehabeyeamde
እረ ወይኔ ዘሀራ በሳቅ ገዴለይኚ እየሰመጥን ነውእዴ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ለምን ዛሬ አይሆንም 💃ክክክክ ስንት ውሸት ተሸክማ ጡዝ ጡዝ ትላላች ማፈሪያ
_ኢሜር 👍🏼❤️
kkkkkk
ክክክክ
😂😂
ጡዝ ጡዝ ኪኪ
ስለምትወደው እኮ ነው አትፍረዱባት እሷ ብቁ ሰውነች ለገዘብ ግድ አይሰጣትም ይመስለኛል ለዛ ነው
እኔኮ ግርም የሙሉኝ ትምርአለኝ ይላሉ ትምርትቤት ልሄድነዉ ይላሉ አድቀንም ሲማሩ አላየንምኮ አዴ ይሰበሰብና ፀብነዉ ያስቁኛልኮ ክክክክክ
ላሥረኛ ግዜ ሣየው ኮመቶች ፈታ ነው የሚደርጉኝ ከነሡ በላይ😂😂😂
እኮ
@misshayaእኮ እኔሥ ብቲይ😂😂te4818
አየ ፈሪሀ መምጣት አይችልም ትሊ ና ከዛ ራስሽ ትሄጃለሽ 🤣🤣
የኮራየና የኢሚር ጓደኝነት በጣም ያስቀናኛል ውድድድ❤👈
Betam enji
ብዙ ትምርት አለው በሥርአት ለተከታተለው ከቅናታም ጎደኛ ይጠብቀን
ፈሪሀዬ ያንቺ ወሬ ውሸት ብቻ ነዉ ኤሚር ትንሽ ሲዋሽሽ እንደ ፌንጣ ትዘያለሽ
ወላሂ ትክክክል
እየቀናችነዉኮ😄😄😄😭
ታስቃለች ይች በረሮ አሰቃየችብኝ ኢሚርን
ቅናትኮ ነዉ😂
እናት ዘሀራ እየሰመጥን ነውዴ. አለች የኔ ናት
ውይ እናቴ ዛህራ ስዎድሽ❤❤❤
ዛህሪ እናት ዋይ መሪከብ ወሳጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ኢሚር የኔ ማር ዉብ እኮ ነህ ስወድህ
በእውነትኮሜቶችበጣምነውየምታስቁኝ
አይ ኢሚር ካባድ ፍቅር ካዛ ሁላ ሠዉ ማሀል የታየችዉ ፈሪሀ ብቻ ናት እዉነተኛ ፍቅር ቢሆን እንደት ደሥ ባለኝ
የእውነት ሚስቱ እኮ ነች
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ ክክክክክ አረ አይደለችም ሌላ አግብታ ወልዳለች😂
😂😂😂😂😂
እኔምለዉ እደዚህ እሚሰሳሙት ከፈርለከፈር የእዉነት ነዉ ወይስ ቅንብርነዉ🤣🤣🤣😝😝😝🙈🙈
ለኔም ጥያቄ ነው😂😂😁😁😂😂😂
@@እሙራያ 🤣🤣🤣🤣
@@እሙራያ የምር ነው
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 😂😂😂🤭🤭
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 😂😂😂😂
ዋው ኢሚር የፍቅር ሰው
ኮረፈዳን ታስቅኛልቺ ኩሪ ሲስቅ ያስቅኛል
አይሀዴ ኤሜርን ስታይ እዴትነዉ እምታቋልጭዉ እማትረቢ🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄እሱግን አይፈልግሽም🤣🤣
🤣🤣🤣🤣አንችስ
@@ተከርብቻለሁ 😂😂😂😂😂
😂😂😂ፍእር ነዋ
@@srtube8529 😂😂😂😂
ኢሚር እና ፈሪሀ ሰወዳችሁ ማሮቸ ግንየሚገርመኝ ነገር ቢኖርም የካሱ መጃጃል በሳቅልሞትነው
ሞትኩልሽ 😂😂😂😂
እና መሠግናለነ ማሮቼ 💋💋💋💕💕💕ፈሪሀ የኔልእልት ኢሚርምእዴዛዉ
እየሰመጥነዉዴአለችዘሀራ😂😂😂😂ሚስኪን💔💔💔
😂😂😂😂
@@ወለላዥ 😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
@@GhNn-p4q 😂😂😂
አይ ፈሪሃ የራሷን ጉዲ ይዛ እንጠእንጥ ትላለች ትንሽ ስህተት ከአሚር ስታገኝ🤣
Kkkk
ከምር አዎ😂😂😂😂😂😂😂
Betam😂😂😂😂
ኸረ ካሡኤሚር ፈሪሀን ሢስማት ፈዛ ቀረች😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለካንሱ ጅልነት ቃል አጣሁላት 🤣🤣🤣🤣🤣
@@yaasmin-w3d 😁😁😁😁😁😁ምሥኪን
ፈሪሃ እንኳን ደስ አለሽ ዉዴየ💓❤💕💗
ውዶችየ ሰላም ናችሁ በፀሎት አስቡኝ ዝም ብሎ ይጨንቀኛል
ayezoshi faxre kache gare yehune saleyi eshi🙇
@@wadongalienadenangieysusya5609 አሜን ሄልየ እማ
ማሬ ለጶለት እንኳን ሰነፍ ነኝ ግን እግዚአብሔር ያሳብሽን ይሙላልሽ እግዚሀቢሄር ኢትዮጵያን ይባርክልን
አይዞሽማማየ
አይዞሽ ዉደ
ፍቅር እኮ ነህ ሥወደህ አላህ አንዳተ ይወፍቀኝ ያረብ
ሃሃሃሃ እሱ ለድራማው ነው😁
@@ፊርዶስሰዒድየከላላልጅ ክክክ
የኔ እህት ይስጥሽ ግን እሱ እደዚህ የሚሰራው ካራክተሩነው አይዞሽ ንፁህ አፉቃሪና ልብ ካለሽ ይሰጥሻን በንፁልብሽ ለምኝ ፈጣሪሽን እሽ ማሬ
@@appuae6948 ለሁላችንም አሏህ ይስጠን ያረብ
አሚንአላህየሰጠን
ምንም ፊልም አይመስልም እኮ እውነት ነው የሚመስለው ምን አለ ሀገራችን እደዚ አይነት ፊልም ቢሰራ❤❤❤❤❤❤❤
በተለይ የፈሪሀ ቤተሰቦች የውነት ነው ሚመስለው
ወላሂ እኔምእያልኩ
ገራሚ ነዉ የሀሊል እናት ታሥቀኛለች😂😂❤
@@ferihayy 😂😂😂😂
ሣቂ አንቺ እኔማ ተለከፍኩ ከእሁድ እሥከ እሁድ ማየት ሆነ ሤራዬ አይ
አይይ ፈሪሀ ለፍቅር ብለሽ ብዙ መሠዋት ከፈልሽ ግን በፊት እሠድብሽ ነበር ግን አሁን ተረድቸሻለሁ አይዞሽ የኔ ማር ግን ለኤሚር ባትዋሽው ጥሩ ነበረ ልክ እኔ ደሞ በተገላባጭ ነው የሆነብኝ እኔም ልክ እንደ ኤሚር ነው ልቤ የተሠበረው
ከ
ወይ ዛረ አለ ማሠቅ አልቻልኩም😂😂😂😂😂ማርከቡ ይንዧዣል አለች😂😂😂😂😂 አረ በሠቅ ሞኩ😂😂😂😂😂😂
ጎሺ ፈሪሀ ወንደ ልጁ በፍቅር ሲስቃይ ደስ ይላል
እ😂😂😂😂😂😂
ወይዘሮ ጉልፊዳን ገና ሳታወራ ልክ እንዳየዋት ነው በሳቅ ሙትት የምለው ።
😁😁😁😁😁😁
Enem
@@whereisthelove8844 hulemi insu naw mitkatatlwo😂
@@denkenshkadi1840 mdnew negeru ho beyet bekul metash
@@whereisthelove8844 ba qagni bakuli naw ye matu baki🤣
ውይ ፈሪሃ የራስዋ ውሽት ሲረብሻት ለአሚር ዝም ብላ መናጫነጭ አሚር ተስቃየ ሚስኪን ስውድህ
እውነት ነው ውሽትዋ ሲርብሻት እሚር ላይ ትንጫንጮለይ ምንም ሳያተፍ ውይይ ስቃዩ
kansu&ibdi'kkkkkkkk
ኢሚር ፈሪሀ እወዳቹሁ አለሁ ፈሪሀየ ኢሚር ምንም አይዋሺም አቺግን ቁመናሺ ሁሉ ዉሸ ታም
Lemen gen 52 part aytisediwon bexam tebesahwelewu.
የሌዘንት ድምፅ በጣም ያምራል😍😍😍
ጥሩ ነው
@@tigistbirhanudemisse አወ👍👍👍
አይላራ ኢሜርን ለማግኘትብቻ ሙሉዉን ትኬትእምትገዛሴት አዉቃለሁአለች😄😄😄😄😄
😅😅😅😅😅😅😅ትክክልልልል ናት
@@Raheema-xe1gx 😂😂😂😂
😂😂😂😂
ሀንዲ ኢሚር ላይ ንቀይ😮😮😮
😂😂😂😂😂😂
Weyne gen faysel yemibal seweye men aynetu trnkolegha new gud eko new men argu new yemilachew bene hasab yemismama like yargu😊😊
❤
ፈይሰል ምንሊያደርግ ነው?
ማነው የጠራት ይችን ሴትዮ😂 አለች ዝሃራ ሰውየው ላይ ፍጥጥ አለችበት የሴት ጀግና
😁
😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክ አይ ክንሱ በቁሟ ልቶድቅ ነው ፈሪሀን ሢሥማት
የሀንዲ ውበትና ቁመት አደኛእኮናት ዋው
የኔ ዉብ ፈሪሀ ነት ስወድሽ። የሀንድ በቅነት አበዘሽ ቆሻሻ ነች
Koray gin kifu nw lemeyafekirat enje lemitafekirew set bota respect yelewum
እሚርም ሀንዴ ታፈቅረዋለች ግን ግድ አይሰጠውም እሱ ለሚያፈቅራት እንጂ ፈርሀም ለሀሊሊ ሀንዴ ለኮራይ ግድ አይሰጣቸውም ሁሉም ለሚያፈቅሩት ነው
የኔ ማር ኦመር ኮረይ ለራ ፊልሙ ሁለቸዉም ምርጥ ነዉ
አየ ዘሀራዉዴ የሠመጥነዉ አላለቺም😂😂😂
Eko endet endesakubat 😂😂😂😂
ፈጣሪ ከእንደካንሡ አይነት ሠው ይሠውረን
ክክክክክክክክ
Amen kkkk
ውይ እየሰመጥን ነው እንዴ አይ ዘሀራ🤣🤣🤣
ስንት ግዜ አየሁት በጣም ነው የሚያምርው ፊልም ግን
4ተኛዬ እየደገምኩ ነው🙄😁
እኔም❤❤❤@@ለይላyouTube-h4g
እኔ ከ7ቴ ይበልጣል ካየሁት አሁንም እያየሁት ነው😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አየ የሀሊል እናት ስታስቅ ነገረኛነች😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልክ እንደኛ ጐረቤት ናት😂😂😂
@EdomFente 😮😂😂😂😂
ዘሀራ ምስኪን እየሰመጥን ነው እንዴ አለች kkkkkk
እየሰመጠን ነውደ አለች ዛሀራ ጀልባውን
ውይ ካሡ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ፈጣ ቀረች
እረ ፈሪሀ በናትሽ አስቢለት ለኢሚርም የራስሽን ውሽት ተሽክመሽ በኢሚር ተራ ነገር ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሽ
ሰርፌና ዘሀራ ሲጣሉ ጉልፊዳን ስትገላግል በዛቅሞትኩ😂😂😂🙆♀️🙆♀️
🤣🤣🤣የሴት ጠብ ደስ ይላል🤣
😂😂
@@hossenhossen6502 😂😂😂😂
@@ተከርብቻለሁ ቱቱቱቱቱ😂😂😂😂😂አዎ🙈😁
ሰርፌ እኮ አጋጋለችው
ዊዊ የሰምጥን ነዉ ወይ አለለችም ወይ ዘሀራ የኔ መር
ካሱዱቄቷን. ተለቅልቃመታ. የምርአሳቀችኝ ክክክክክክክክክክክክክ
ካንሱ እዚህ ላይ አታምርም ሌላዉ ዲራማ ላይ ግን ቆንጆ ናት😍
@@ተከርብቻለሁ ካንሱ የት ላይ ነው እምሰራው ????
ዛሃራ😍😍😍😍😍❤❤❤❤
አይዘሀራ እዉጭ ላለዉልጂ በደብስጭዉ አለች😄😄😄🤣🤣😝🙈🙈
የሀሊል አባት ሚስኪን ነገር ነው ነገሮችን ለማብረድ ሁሌ. ይሞክራል
ካሱ ግመል ከፈር
ከንሱ ታቀጠለሽ እድ ነሽ ክክክክክ😃😃😜
❤️Feriha❤️ ena ❤️Emir❤️Fqrathu qexlu👩❤️👨👩❤️💋👨
Feriha
❤❤❤❤
Anchi film eko new
Ko
❤🎉
እዚህ ዲራማ ላይ ያሉት ከፈሪሃ ከጉልሱም ከካንሱ ከመሀመዲ ዉጪ ያሉት በጣም አርጂተዋል😍
የትአየሻቸው
Emir alarajam
@@emanseid4259 mnnaw ennate bazih Zaman technology batasfafabat yat ayashaachaw tiyallash ?
ዋው እውነት እስክሪን ድምጥ ጥራት ዋው በጣም ያምራል ውይ ካንሱ አሳዘንሽኝ በውነት
ኢሚር ውዴ ፈሪሐ ውዴ ስወዳቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bexam enmwedish feriha & emer
ኣይ ካሱ ኢሚር ፈሪሀ ስስማት ፈዛ ቀረች ቀዉስ😂😂😂😂
ወይ ዘሀራ በጣም ይንዧዧል እየሰመጥን ነው እንዴ
Feriha 👌👌👌👌💙💖❤❤❤💙🤗🤗🤗🤗
Kansu eziga sayet betam new yemrerat🙉🙉🙉 ye ayno lay shado siyasfera👊👊👊😂😂😂🙆🙆🙆
ክክክክክክክክክ
ኢሚር እና ፈሪሀን ስወዳቸዉ ኡፍፍ❤❤
ወይዘሮ ዝሀራ በሳቅ ገደለችኝ የኔውድ
wufff zehara swedshe eko
የፈሪያ ወድም ያሳዝነኛል ከምር አይ የፈሪያ እድል እኔላይ ደርሶብኛል
ካንሡ ጤናሽ ያሳስበኛል ኢሚር በፍፁም አያስብሽም አንቺ ግን በፍቅሩ ወድቀሻል ግራ ታጋቢያለሽ😁🏌
.
زدرطز٠. َ
እቺ በርገር ላም አለኛ በሰማይ እኮ ነች
ድም ፁ ዛሬ ይቆራረጣል ለማስተካከል ሞክሩ
Yes
አይ ጉልፊዳን ጠቋይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ፈሪሀ የኔ ቆጆ ኤሚር❤😊😊😊
Zahara besak gedelshign😂😭😂😭😂😭😂😂
kkkkk አረ በኔ የሁንብህ ነው ሞዛዛዛዛ ትልቅ ትታስብ ትኖራልህ እንጂ አታገኝም እሽ
ካሱ ክለሳ 🙆🙆🙆🙆🙆😂😂😂😂
😹😹😹😹😹😹
😂😂😂😂😂😂😂😂
ካንሱ በጣም ታሰጠሌኝ አለሸ ቅናተኝ ወርኛ
ክክክክክክክክክ ካሱ እባክሽን ሳቅ ገደልሺኝ
ክክክክክክ አይ ካንሱ ፈዘዘች
ጉልፊደን አረ በሳቅ😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
ኡፉፉፊፊ ፈሪየ መጨረሸ ትሞለቺ ግን 😭😭😭😭😭😭😭
ፈሪሀ ቀጣፊ ናት የሶን ውሸት ደብቂ ኢሚርን ታሰቃየዋለች 😮😮
የኢሚር ልጆይ 😂😂😂
አየፈሪሀ የውሸትሽ ብዛት እምትናገሪውን አታቂም ነይሲልሽ እቢብለሽ በራስሽ ሂድሽ
ክክክክክክ ካሡተብየዋ ኬሻነዉዴየለበሠችዉ
ፈሪሀ የኔ ቆንጆ
ኢሚርየ የኔ ውብ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘የፈሪሀ ውሸት ሚያበቃለት ቀን ነው የናፈቀኝ
የፈሪሀ እናት እዛ ባህር ላይ ያለው መርከብ ልታፀዳ ስትሄድ አሳቀችኝ እየሰመጥ ነው 😄😄😄😂😆😆😆😂😂
😂😂😂😂
🤣🤣🤣
waw yamral bartu
Halil fezo kera miskin.😢😢😊❤
Feriha ❤
Misgin zar😂😂❤ ❤hlil mibalw azg
አረ በሳቅ ኮራይ መድረኩ ላይ Queen የሚል ቲሸርት ለብሷል
ንግስት ሆነ እንዴ🙈😂😂
Ye handy new
እየሰመጥንነውዴ አይዛራ እውስጤነሽ
ጤና ይስጥልኝ
ወይኔ ዘሀራ ፈራሁልሽ ክክክክ