"በፋና ቴሌቪዥን ሳያት እውነት እኔ የወለድኳት ያለምወርቅ ናት ብያለሁ"- እናቷ ወ/ሮ ሆድዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 786

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +77

    የኔ እናት ደሰ የምትል ደርባባ የኢትዮጵያ እናትአላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ የኔ እህት💞🥰💐

  • @etessema
    @etessema 2 года назад +113

    ውብ እናት ቆንጆ ልጅ። እንኳን ደስ አለሽ እህት ዓለም

  • @asniriescher2729
    @asniriescher2729 2 года назад +51

    እናትየው የኢትዮጵያዊት ቆንጆ ናችው 👍👍👍💚💛❤️

  • @gugsatakele3604
    @gugsatakele3604 Год назад +4

    ብቸኛዋ የጎንደር ወርቅ የጀግናው የቴዎድሮስ ዘር
    ዘርሽ ይባረክ

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 3 месяца назад

      Sewenich, Ethiopiawi. Zemebelehe atekebaterr

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +142

    የእውነት ደስ የምትል ደርባባ የኢትዮጵያ እናት እንኳን ደስ ያለሽ ከልጂ ስኬት በላይ ምንም ደስታ የለም ያለም ወርቅ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሁሌም ዘላቂ ፍቅር የሚኖረው ስነምግባር ሲኖረን ነው አደራ በጥሩነትሽ ቀጥይልን ትልቅ ተስፋ ያለሽ ነሽ ምንም እንዳያታልልሽ ❤️❤️❤️

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 2 года назад +52

    ውብ እና ደርባባ እናት የአለም ወርቅ ምርጥ የድምፅ ባለቤት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zekeriajibrael7607
    @zekeriajibrael7607 2 года назад +8

    በጣም ነዉ የሚታምሩት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እናት በህይወት በመኖሯ ብቻ በቂ ነው

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 2 года назад +2

    የኔ ደርባባ እናት ድስ ሲሎ ትክክለኛ የኤትዬ እናት ስያምሮ እግዝልብሄር እድሜ ይስጣቸው አንችም እግዛብሄር ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ ቆንጆ ድምፅ አለሽ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 года назад +86

    እውነትም ደርባባ ጥርሳቸው ሲያምር
    ጎንደሬዋ ደርባባ እናት ።

    • @aynalemabreham9173
      @aynalemabreham9173 2 года назад

      Be tigrewoch 💊 bahil gegimo maget 🤔🤣🤣🤣🤣 beras mafer ....b SW mekurat🙉🙉🙉🙉

    • @tigitigi634
      @tigitigi634 2 года назад

      @@aynalemabreham9173 tigray net

    • @proudamhararaya4668
      @proudamhararaya4668 2 года назад

      @@tigitigi634
      Aydelechm 😂, mrt Amhara nat

    • @ዘሪቱቲዩብ
      @ዘሪቱቲዩብ Год назад

      @@aynalemabreham9173 ሁሉም የኛናቸዉ🇪🇹🇪🇹🙏

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 года назад +11

    እናቷ እንዴት እንደምታምር በጌታ ድርብብ ያለች የ ደም ገንቦ የኔ የዋህ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 года назад +9

    እናትዋ ስታምር። አክብሮት ነው እንጂ አንቱ የምትባል አይደለችም። የአለም ወርቅ በርቺ

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 года назад

      Awo endawumi tsguraw aseseraru tilki sewu asemeselat

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 2 года назад +29

    ውይይይ ደስስስስ የምትል እናት ደርባባ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @zamzam372
    @zamzam372 Год назад +1

    አየጉድ እኔም ወላሂ ት/ቤት እዘፍን ነበር ያኔ በቡድን ሰልጥነን ድምፃዊ ነበርኩ ከዛም ወድሜ ይቆጣኝ ጀመር መምህሮቸ በጣም ያበረታቱኛል እኔም ከወላጆቸ በመደበቅ እና እቢ በማለት ስዘፍን ነበር ለ3አመት ያህል መምህሮቸ ደስተኛ ነበሩ ቤተሰቦቸ ትምህርቴን እዳቋርጥ አስገደዱኝ እኩዋን ዘፈኑን ትምህርቴንም እየወደድኩት እያለቀስኩ አቋረጥኩ😥😥 የኔ ውድ በጣም ድምፅሽ ውብ ነው እኩዋን ደስ አለሽ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @ethioonelove3605
    @ethioonelove3605 2 года назад +12

    አንች እንደስምሽ ወርቅ የሆንሽ ልጅ ሱስ ሆንሽብኝ እኮ ያለምየ 🥰 በህይወቴ ፋና ሚባል ቲቪ አይቼ አላውቅም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ግን ያችን ድምፅ ከሰማሁ ጀምሮ ግን ይሄ ቴሌብጅን ሱስ ሆኖብኛል የምር 🥰የሽልማቱ ነገር ግን ይታሰብበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yordanosgebre8752
    @yordanosgebre8752 2 года назад +1

    በጣም የታደሉ ውብ እናት ናቸው:: ያለምወርቅ ከወርቅም በላይ እንቁ ነሽ you should be proud of yourself and your mom! I can’t stop listening to your music. You are a pop star!!! 👏👏👏❤️❤️❤️

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +24

    ያለም ወርቅዬ እናትሽ ቆንጆ ናቸው የኔ ደርባባ አንችም ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርቺ ስታምሩ 💪💪💚💛❤️

  • @ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር

    እናትዩዋ በዙ ስአት ታውራ ስታምር በጣም ደስ የሚሎ እናት ናት❤❤❤

  • @fantaaklog157
    @fantaaklog157 2 года назад +32

    እውነትም ያለም ውርቅቅ ተልቅ ቦታ ላይ ጀርስሺ እንድምናይሺ ተስፋ አለኝ እናትሺ ደግሞ በጣም ደስስስ የሚሉ ከቆንጂና ቆንጂና ከስብእና ስብእና ያድላቸው ነፍፍፍ አመት ይኑሩልሺ

  • @ashenafibedilu5952
    @ashenafibedilu5952 2 года назад +1

    አርባያ በለሳ ምርጥ ሰው ታማኝ ሰው ያለበት ነው እናትሽ ደግሞ ያንን የስመሰክራሉ በርቺ

  • @melesewubetie9556
    @melesewubetie9556 2 года назад +2

    የእውነት ደስ የምትል ደርባባ የኢትዮጵያ እናት እንኳን ደስ ያለሽ ከልጂ ሰኬት በላይ ምንም ደስታ የለም ያለም ወርቅ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +5

    የአለምወርቅዬ... እናት ደርባባ... በጣም ደስ እሚሉ... ቆንጆ... እድሜ ከጤና
    ጋር ተመፕሁኝ.... ልጅን እንደ እርሳስ
    ቀርፆ ማሳደግ ውጤቱ... እንዲህ ያምራል
    የአለምወርቅዬ.. ገና አይደለም ኢትዮጵያን... አፍሪካን ታስጠራልናለች
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😘

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 2 года назад +3

    ወይኔ እናትየዋ ማማሮ አላህ እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት ልጀወም ደሞ ጀግና ናት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +11

    ያለምወርቅ ሸልማቱ ይገባታል እናትዋም ቆንጆ ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ ።አንደኛ እንደምትወጣ የሁሉም ሰው ግምት ነበር የዳኞቹ አስተያየት እራሱ ትልቅ መልስ ነበር ከፊታቸው ፈገግታ ማንበብ ይቻል ነበር ጋዜጠኛዋም አጠያየቅሽ ቤተሰባዊነት ነው ደስ የሚል

    • @zainabandres7543
      @zainabandres7543 2 года назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔💔💔💞💞💞💞💞🌹🌹🌹

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 2 года назад +20

    በጣም የሚገርም ተሰጥኦ ነው የኔ ቆንጆ ብርች እናትየዋ ቁርጥ ልጇን ብዙ ሥራዎችን ከአንች እንጠብቃለን በርቺ!!!!

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 2 года назад +8

    እንኳን ደስ አለሽ!!! ስትዘፍኚ ሳላስበው የእንባ ቋቴ ዝርግፍ ሊል ሲል ታግዬ አቆየሁት! በጣም ድንቅ ድምጽ ነው ያላት!

  • @zufantessema1023
    @zufantessema1023 2 года назад +20

    ያለምወርቅ እንኳን ደስ አለሽ ቆንጆ እናት አለችሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад +1

      ደምሪኝ እማ ❤❤እባክሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@kiyyaatube4930 ደምሪኝውዴዋ

    • @adicho5964
      @adicho5964 2 года назад

      I appreciate the judge good job

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      @@fatumawase eshi zufane

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      @@fatumawase esh Weloye

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 года назад +20

    ዋው እናትሽ ስታምር የፀይም ቆንጆ ❤️❤️❤️ በርቺ ምርጧ ❤️

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 года назад +245

    *የእናቷን ውበት አለማድነቅ አይቻልም*

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 года назад +6

      ንፁህ የተፈጥሮ ዉበት

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 года назад +8

      *_ጎንዴሬኮ ናት አንች አህዛብ ጎንዴር ደሞ በማተብ እና ባገሩ አይደራደርም አንች እርሻ_*

    • @ዘሪቱቲዩብ
      @ዘሪቱቲዩብ 2 года назад +6

      @@የጠፋውልጅ 😂😂😂ሆሆሆሆ ወበታን አደነቀች እጂ ምን አለች ደሞ ትግሬ ነወ የምትመስለወ ምን ትሆኝ

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 года назад +3

      @@ዘሪቱቲዩብ ላንች አዎ የአህዛብ ደጋፊ ምናገባሽ

    • @ዘሪቱቲዩብ
      @ዘሪቱቲዩብ 2 года назад +1

      @@የጠፋውልጅ ወይ ፎቶሽን ቀይ ዉይ ስዲብሽን አቁሜ እህት

  • @fikerabebaw1723
    @fikerabebaw1723 2 года назад +2

    እውነትም ያለም ወርቅ እጅግ አስደማሚ ውድድር ነበር ያደረግሽው ያቀረብሻቸውን ዘፈኖች በሙሉ ደጋግሜ አድምጫለሁ የሚገርም ምርጫ ነበር በርቺ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን እንደምታበረክችልን ተስፋ አለኝ በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ።
    እናትሽ በጣም ደስ ይላሉ ቆንጆ እና ደርባባ ናቸው።

  • @መሀመድአልአሩሲ
    @መሀመድአልአሩሲ 2 года назад +46

    የለምንም ዱቄት የተዋበች እናት ሆድየ ያልተወዛጋ መልክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ የጸይም ቆንጆ

    • @mesfinboset1755
      @mesfinboset1755 2 года назад

      እንኳን ደስ አላሽ

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 2 года назад +1

      መሐመድ አል አሩሲ ደግሞ እንኳንስ በአማርኛ ሊፅፍ አማርኛን መነጋገር ይችላል'ንዴ???
      የውሸት አካውንት በሰው ስም ለምን???
      ወይስ ሌላ ምክንያት ???

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@mesfinboset1755 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@roseawk6631 ደምሪኝውዴዋ

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 2 года назад +12

    ሚገርም ድምፅ ከስርአት ጋር አይናፍርናቱዋ እራሱ እዴት ደስ እደሚል

  • @desalegnalemu6645
    @desalegnalemu6645 2 года назад +1

    ረጅም እድሜን ከጤና ጋር
    ደስታችሁ እጥፍ ድርብ ይሁን🙏

  • @samitube9152
    @samitube9152 2 года назад +10

    ያለምየ የኔ ቆንጆ ልክ እንዳንች ደስ የምትል ወርቅ እናት ነው ያለችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ኬኳ🥰ትልቅ ድርጅት እንደምትደርሽ ምንም ጥርጥር የለኝም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌

  • @milkasisay6897
    @milkasisay6897 2 года назад +18

    የጠፋችው የዱባለ ልጂ ተገኘች አሉ ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስአላቹ ይህን ትውልድ ከተደበቀችው ተቀላቅላለች እንኳን ደና መጣሽ

    • @MRK-mz2ck
      @MRK-mz2ck 2 года назад

      Wow tikikilegna belewele
      yenesu betesebne. Nate yewesete.awake.negerognale

  • @samhabesha9251
    @samhabesha9251 2 года назад +7

    አቤት ድምፅ የምር ቀላል ትዘፍኛለሽ በጣም አድናቂስ ነኝ ያለምየ 😘😘😘እናትሽ ደሞ ልክ እንዳንች በጣም ነው ምታምረው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fatumkelala4562
    @fatumkelala4562 2 года назад +2

    ማሻአላህ ከመልካም ቤተሰብ ነው የወጣሽወ ደርባባ እናት አለችሽ የተለየች ናት እድሜና ጤና ከመልካም ስኬት ጋር ይስጣችሁ ውድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 2 года назад +2

    ያለምየ የእኛ ወርቅ የበለሳዋ ፈርጥ በሚያስፈልግሽ ነገር ሁሌም ከጎንሽ ነን አይዞሽ በርቺ። የአሸናፊዎች አሸናፊም እንደምትሆኝ ምንም ጥርጥር የለኝም

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 года назад +3

    በጣም ደስ የምትይ ለዛ ያለሽ ልጅ ነሽ እናትሽም ጭምር ይገባሻል ፍቅር የሆንሽ ነሽ ተባረኪ እስከመጨረሻው ጌታ ይርዳሽ!!!

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 года назад +17

    እግዚአብሔር እንኳን ፀሉትቭን ስማቭ🙏 እናትና ልጅ በጣም ታምራላችሁ❤️🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @sishawnagashe5955
    @sishawnagashe5955 2 года назад +3

    ጎበዝ የኔ ጀግና የጥበብ ሰው አከብራለው
    ዳኞቹንም ባዱኑም በጣም አከብራችዋለው
    በዚሁ ቀጥሉ

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 года назад +23

    ጎበዝ ;በርችልን ብዙ አቅም አለሽ ሙዚቃ ተሰጥኦ ነው ከ እ/ር ነውና ያለመታከት እንዳታቁዋርጭ እና በርች እንኩዋንም ደስ ያለዎት ቤተሰብ በሙሉ !!

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp 2 года назад +13

    ወይኔ ታድላ እዴ በጣምልጅናት እሳናት ትልቅ የምትመሰል ቆጆቆጆ ብቻአይገልፃትም

  • @getachewayelebelay8894
    @getachewayelebelay8894 2 года назад +14

    የያለምወርቅ ጀምበሩን ብቃትና የዳኞችን የመምራት ብቃት እያደነቅሁ። እንኳን ደስዓለሺ ያለምወርቅ

  • @wesoneamaha4804
    @wesoneamaha4804 2 года назад +18

    ያለምየ የኔ ልእልት ሱስ ሆንሸብን እኮ የኔ ውብ እናትሽ ደሞ እንዴት ነው ምታምረው በጌታ ላንችም ለእናትሽም ትልቅ አክብሮት አለኝ🥰ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የኔ ውቦች🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад +3

    ማዘርዬ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ያለምዬ ❤️❤️❤️❤️

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 2 года назад +51

    ጋዜጠኛዋ ዋዜማ እና ማግስት አታውቅም ። ፍትሕ ለአማርኛችን!

  • @eristekassahun2359
    @eristekassahun2359 2 года назад +24

    እውነተኛ ጎንደሬ ሁነሽ መቀጠል አለብሽ ።ሰውነትን መገላለጥ መቅበጥ ካልጨመርሽ ትልቅ አቅም ያለው ዘፋኝ ትሆኛለሽ የእኔ ቆጆ ።መልካም እድል ።

  • @natigazemomissmiss53
    @natigazemomissmiss53 2 года назад +8

    እንኳን ደስ አለሽ በጣም ይገባሻል ለእናትሽም እንኳን አሎት መልካም እድል ይሁንልሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ በርቺ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 2 года назад +3

    እኔ እምብዛም ሙዚቃ አድማጭም አድናቂም አይደለሁም በይበልጥ የአሁኖቹን ፤ነገር ግን ድምጿ ያልርምንም መሳርያ ልብ ይሰረስራል፤ደስ የምትል ቆንጂዬ እና ደርባባ እናት መልስ አሰጣጧም ከልብ ስንፍናዋንም ጉብዝናዋንም ሳትደብቅ የተናገረች ትክክለኛ እናት ናት እንኳን ደስ ያለሽ የአለም ወርቅ ፤ግን አደራ ወደፊት ያከበረሽን ሕዝብ እንዳትንቂ በተለይ ደስታሽን ደስታው አድርጎ የተደሰተ የአካባቢሽን ሰዎች ከልብ አክብሪያቸው እሺ።

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 года назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ። እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ ሁሉ። እውነትም የአለም ወርቅ። ወርቅ ሁኝልን።
    💐💐💐🎉🎉🎉💚💛❤️👏🏼👏🏼👏🏼

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 2 года назад +47

    ያለምወርቅ ጀንበርን (የሙዚቃዋ ወርቅ) ን አለማድነቅ ራስወዳድነት ነው! 😊 belike 👍 ስለሚገባት በላይክ እናሳያት🥰

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 2 года назад +10

    ያገራችን ሁኖታ ንገሪልኝ ሆዳዬ በተረፈ እንኳን ደሰ አላቹ

  • @kikigune7369
    @kikigune7369 2 года назад +49

    አኛን አማራ ነህ አያሉ አይደለም ያሳደጉን ኢትዮ ነህ አያሉ ነው አየቆሰልን አንኳን ለሀገራችን አንድነት አንመኛለን

    • @kardon4996
      @kardon4996 Год назад

      Lik nesh !
      Tilik ena awaqi HIZB new !❣️

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 2 года назад +13

    beautiful mom❤.Congratulatios again

  • @further8735
    @further8735 2 года назад +2

    Beautiful Ethiopians!!! We feel proud by Ethiopians !!!

  • @wenduanteyewesaf1949
    @wenduanteyewesaf1949 2 года назад

    በእውነት ከዕናቷ ጋር ቃለመጠይቅ ሲደረግ በጣም አለቀስኩ

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 2 года назад +2

    እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 2 года назад +8

    ውይ እናትሽ ሲያምሩ ❤ የአማራ እናት እኮ ደርባባ ናት። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

    • @semira7683
      @semira7683 2 года назад +1

      በጣም ነጠላ አይደሉም ደርበብ ያሉ ናቸው ማርያምን እናቴም እንዲህ ደርበብ ያለሽ ናት

    • @Fanoawit
      @Fanoawit 2 года назад

      @@semira7683 ደሥ ሲል። እናቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ለምን ቤተሰብ አንሆንም😊? ቻናልሽን ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ። አንችም ጎራ በይ 🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@semira7683 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@Fanoawit ደምሪኝውዴዋ

    • @Fanoawit
      @Fanoawit 2 года назад

      @@fatumawase በደሥታ ደመርኩሽ። አንችም ደምሪኝ እህታለሜ።

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 2 года назад +2

    I like her honesty, keep this openess. Keep this pace and keep it simple but walk carefully.

  • @lakealamirew9009
    @lakealamirew9009 2 года назад +3

    እናት እንኳን ደስ ያልዎት ፣ ያለምወርቅ አንቺም እንኳን ደስ ያለሽ ፣ ውብ ድምፃዊ ነሽ ። በሐገራችን ባለው ነባራዊ ሁኔታ በመከራ እና በሐዘን ውስጥ ሆነንም እንኳን በአንቺ ውብ የሙዚቃ ቅላፄ ቁዘማችንን መከራና ሐዘኑን ለአፍታም ቢሆን ረስተን ፣ እንድንፈካና እንድንደሰት አድርገሽናል ።
    አንድ ነገር የምልሽ ቢኖር በመጀመር እንዳትቀሪ ብቻ ነው ።
    ቁምነገሩ እስከመጨረሻው መዝለቅ መቻል ነው ፣ ያዝልቅልሽ !!!

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 года назад +1

    ወይኔ እናቱዋ ስታምር ደሞ ወጣት ነች የኔ እናት እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @yonasalehegn4819
    @yonasalehegn4819 2 года назад +1

    በሁሉም ነገር የታደልሽ ነሽ በተለይ ቆንጆ እና ውብ ደርባባ እናት አለችሽ።

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 года назад +1

    በእውነት ስነምግባርን የሚያወርስ ቤተሰብ ነው እናም እናት እንኳን ደስ ያለሽ ያለምወርቅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብዙ ቆንጆ ሙዚቃዎች እንጠብቃለን በዚህ ስርቅርቅ ድምፅሽ 🙏 ወደፊት ዳይ

  • @tube-key
    @tube-key 2 года назад +8

    በዋዜማዉ ሳይሆን በድህረ ዉድድሩ ፣በድህረ ድሉ ነዉ ሊባል የሚገባዉ። እናቷ ቆንጆ ነች። ልጅቷም ቆንጆ ነች።

  • @niserekana
    @niserekana 2 года назад +46

    ለያለምወርቅ ጥሩ ስኬት ለእናቷ ደግሞ የልጇን ስኬት የምታይበት እድሜና ጤና ይስጥልን::

    • @ethiopiancomedy2499
      @ethiopiancomedy2499 2 года назад +1

      ወይኔ እናቷ ሲአምሩ እድሜይርዘም

    • @niserekana
      @niserekana 2 года назад

      @@ethiopiancomedy2499 ደርባባ የጎንደር ወይዘሮ ናቸው::

  • @w.dw.d2785
    @w.dw.d2785 2 года назад +1

    ወይኔ ለዛዉም የአርባያ በለሳ የእናቴ ሀገር የጀግና ሀገር አሁን በይበልጥ ወደድኩሽ የአለምዬ በርቺልኝ

  • @seidahmed2095
    @seidahmed2095 Год назад

    ማሻላህ እናትየዋ በጣም ቆንጆ ነች

  • @abush4371
    @abush4371 2 года назад +3

    የምር እናቷ ስታምር: እድልኛ ልጅ እድለኛ እናት

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +18

    የወሎ ልጅ ነኝ አይ እህህህ እኔንም አስለቀሽህ አጎቴ የእናቴ ታናሽ ወንድም በጣም ልጅ ነው የአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሊክ ብርጌድ ነበር ግራ ካሱ ምሽጉን ሰሳብረው በማይረባ ጥይት ነው የሞተው😭😭😭😭

    • @תדלהאשטה-ת6ק
      @תדלהאשטה-ת6ק 2 года назад +1

      ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ

    • @ደስታነኝየራያዋ
      @ደስታነኝየራያዋ 2 года назад +1

      አይዞን እህ የጦርነት ጠባሳ ☝

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@תדלהאשטה-ת6ק ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@ደስታነኝየራያዋ ደምሪኝውዴዋ

    • @MMMoneyMae4sure
      @MMMoneyMae4sure 2 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ ጀግና ሞቱ ሲወሳ ይኖራል ኩራት ይገባሻል።

  • @samixll9966
    @samixll9966 2 года назад +4

    ያለምወርቅየ የኔ አይናማ እናትሽ ደሞ እንዴት ነው ምታምረው 🥰 🥰 🥰 🥰 በተረፈ ግን ፋና ቴላብጅኖችእንደዚህ በህዝብ ልብ ወስጥ ለሰቀለቻችሁ እና ከህዝብ ጋር ላታረቀቻችሁ ልጅ እውነት ካወጣችው ወጭ እና ለእናንተ ካደረገችው አንፃር 200ሽ አያንሳትምን 🎤800ሽ የነበረውን የዩቱብ ተከታያችሁን ወደ 1.2 million ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ላሳደገች እና በሚሊየን ህዝብ አድርጋለች ልጅቱ 🤔 እናንተ ግን ህዝቡን አሳዘናችሁት እውነት ግን አርያ ከሆናችሁ ልጅቱን እና ህዝቡን ልትክሷቸው ይገባል በጣም በጣም ያንሳታል ?🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kardon4996
    @kardon4996 2 года назад +2

    The mother is sooooooo beautiful!!!
    My God the more u look at her the more attractive she becomes .........!!!!!
    Derbaba emebet ethiopiyawi konjo enat nachew KEMIR !!!!!!
    May God bless u all !!!!!!!!!!💕
    Ye Elyas Melkan zefen Kalat yelegnim dimitsish BETAM new des yemilew!!!.....

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 2 года назад +11

    ድርብብ ያሉ ቆንጆ እናት

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 2 года назад +9

    ያለም ወርቅ የማር እንኳን ደሰ አለሸ ምርጥ እናት አለቸሸ እድሜ ይሰጣችሁ

  • @behasabweldeyes2263
    @behasabweldeyes2263 2 года назад +11

    ውብ እናት ውብ ልጅ congratulations 🎊

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 2 года назад +6

    ያለም ወርቅ ልዩ ተፀጥኦ አለሽ ጠብቂው ።የአሸናፊዎች አሸናፊ እንደምትሆኝ አልጠራጠርም

  • @Emebeth-Emiru6543
    @Emebeth-Emiru6543 2 года назад +5

    Beautiful MOM ,Beautiful TEETH...Beautiful FAMILY

  • @asfaw5512
    @asfaw5512 2 года назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ እናትና ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @kabiwmekonen4833
    @kabiwmekonen4833 2 года назад

    ይገባሻል💚💛❤️
    በጣም ነው ደስ ያለኝ በማሸነፏ❤️👏🏾❤️
    መልካም እድል ይሁንልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @alember9524
    @alember9524 2 года назад +18

    እናትየዋ ሲያምሩ🥰🥰🥰

  • @melkeamedia3977
    @melkeamedia3977 2 года назад

    በችሎታሽ በተሰጠሽ ስጦታ በመትጋትሽ ጥሩ ነው። ታዲያ ይህችን ጠብታ ግን ይዥ። የዘፍን ፈተናው ብዙ ነው። ዘፈን በደልን ያመጣል። ዘፈን ዝሙትን ያስፋፋል። ዘፈን ሀጢያትን ያስረሳል። የዘፈን ፈተናው ብዙ ነው። ብዙዎቹ ሰካራሞች፣ ጠጭዎች፣ ሱሰኞች ናቸው። እድሜ ያሳጥራል። ይህን ተቋቋሞ ዘፈኝ መሆን ፈታኝ ነው። መዝሙር ደግሞ ይበልጣል። ህሊናን ይሰበስባል፣ ነፍስን ያስታርቃል፣ ሃጢያትን ያስጥላል፣ ረጅም እድሜ ያኖራል። እናም ዘፈንን ተይው። ክብርና ዝና እንደነፋስ ነው። ብዙ አይቆይም። እኔ ዘፋኝ ነበርኩ። አልበም ልሰራ ጫፍ ላይ ነበርኩ። ግን ግን ዓለሙ የከፋ እንደሆነ ተገነዘብኩት እና ተውኩት። አሁን ሰላም ነኝ። ያለም የጌታ መምጫው አይታወቅም። እናም ነይ ወደቤተክርስቲያን ነይ ወደደጁ። እዚያ ነው ሰላም ያላው። ጌታ ያለው እዚያ ነው። ድንግል ማርያም ያለችው እዚያ ነው። ይህ አልም የሰይጣን ነው። ጫጫታና ሁካታ የበዛበት። ሃዘን የሞላበት ነው። ውሸት የሞላበት ነው። ነይ አንች ሴት ነይ ወደተራራው። ያለሽበት ቁልቁለት ነው። ዘፈን የዛር ነው። ዘፈን የቃልቻ ነው። ውጭ ከካራን። የምመክርሽ እኔም ዘፋኝ ሆኘ ነው። ግን አይጠቅምም። ዘፈን ኬኔዲን በልቷል፣ ዘፈን ዚነትን ያለእድሜ ቀጭቷቷል፣ ዘፈን ማናልቦሽን በለጋ እድሜ ወስዷታል፣ ዘፈን ብዙዎችን ጎዳና ላይ ጥሏቸዋል። አረ ስንቱ። ጌታ ካንች ጋር ይሁን። አንድ ቀን በተሰጠሽ መዘመርሽ አይቀርምና። ይህን ጽሁፍ ካነበብሽው ስንቅ ይሁንሽ። (መልከማርያም ነኝ ከባሕር ዳር)

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እንካን ደስ አለሽ ስለናት የዘፈንሽው አስለቀስሽኝ እረጅም እድሜ ለእናትሽ ይስጥልሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @sofiaabdlla173
    @sofiaabdlla173 Год назад +1

    I love her Mother ❤️❤️🥰🥰❤️🥰🥰🥰

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +2

    @ዋውው የእናትየው ውበት በጣም ነው የሚያምሩት እረጅም እድሜ ይኑሩ😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💚💛❤👌👌👌👌

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 года назад +3

    እንኳን ደሰ አለሺ ያለም ወርቅ💃💃💃👏👏👏👏👍👍👍😍

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 2 года назад +47

    200 ሺ ብር ምንድናት ስትዘፍን በከረመችው ዘፈን ስንት ቪው ነው ያላት ዬቱብ ላይ በዛ ስንት ዶላር ሽቅላቹህባት አሁን ደግሞ እናቱአን ይዛቹህ ታናዝዛላቹህ የዬቱብ ብር ብላቹህ ማፈሪያዎች

    • @addisken24
      @addisken24 2 года назад +3

      ትክክል ፋና ብዝበዛ ነው ያካሄዱት ተመጣጣኝ ገንዘብ መስጠት ነበረባቸው።

    • @semiraseidendires47
      @semiraseidendires47 2 года назад +1

      እስከመጨረሻው ሰምታችሁ ለምን አኮምቱም የአሻናፊዎች አሸናፊ ነው እኮ 1 ሚሊየን ብር የምትሸለመው

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 2 года назад

      ገና እኮ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር አለ፥የዚያን ጊዜ የተሻለ ሽልማት ያገኛሉ፥ይሔ ደግሞ አነሳቸው የሚባል አይደለም ፥በእያንዳንዱ ነገር እነርሱም ወጪ አለባቸው ፥200,000 ብር ለየትኛው የተማረ የተመራመረ አዳዲስ ፈጠራ ላላቸው ማን እና የትኛው ድርጅት ሲሸልም ሲያበረታታ ነው??ለሙዚቃ ሰዎች አሪፍ የሚባል ጊዜ ነው እንደውም ወቅቱ፥ምክንያቱም ከዚሕ በሗላ መንገዱ ተከፍቶላታል፥በዩቱብ አንድ ሙዚቃ ሰርታ ብትለቅ በወራት የተሻለ ገቢ ታገኛለች!!!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@addisken24 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@semiraseidendires47 ደምሪኝውዴዋ

  • @ethio488
    @ethio488 2 года назад +1

    ዋል ያለምወርቅ የምር በጣም አንደኛ ነሽ ትችያለሽ🥰🥰🥰🥰የሽልማቱ ነገር አይወራም በጣም ያንስሻል 🥰🥰🥰

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ

    ውይ የእናቲቱ ውበት❤❤❤

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ሀሀሀሀሀሀሀ የኔ እናት በእውነት አሳቅሸኝ ደሰታሽ ደሰታችን ነው ልጅ አኮራሸኝ እንደዛ መትቸሽ መትቸሽ አሉ አባዬ ክክክክክክ እረጅም እድሜ ይሰጥልሽ አለምዬ

  • @tenate2957
    @tenate2957 2 года назад +5

    የኔ እናት ስታምሩ እናት ና ልጅ 🥰🥰

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 2 года назад +11

    መሽአላህ ስወድሽእናትሽንአላህ ያቆይልሽ

  • @yonassahlu9355
    @yonassahlu9355 2 года назад +2

    What a humble and true Christian mother .

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 года назад +6

    እናቲቱ እውነትም ውብ ናት፤ ስሟም ወዴ ነው፡፡ የተስማማ ነገር፡፡💖

    • @ethiopia100
      @ethiopia100 2 года назад

      እየሰማንም ልትሸውደን ነው? ስሟ ሆድየ ነው

    • @NumberSeven49
      @NumberSeven49 2 года назад

      @@ethiopia100 -alsheshum zorr alu.

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 года назад +5

    Wow you’re the best, beautiful voice ❤️💕🙏🇧🇴

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 2 года назад +3

    እንኳን ደስ አለሽ እንደምታሸንፊ 100% እርግጠኛም ነበርኩ መድረክ ላይ አለባበስሽም መሸለም ነበረበት ሜካኘ አለመጠቀምሽም ጠቅሞሻል አደራ ቀለም እየተለቀለቁ እነሱን ከማይመስሉ ሴቶች እራስሽን ጠብቂ በርቺ ::
    የድሮ ዝነኞችንም ተተኪያቸዉ አንቺና አንቺ ብቻ ነሽ እንዲህ ማለቴ የድሮዎችን አክባሪና አድናቂ ስለሆንኩ ነዉ🇪🇷👌

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +17

    የኔ ዉቦች ዉድድድድ የጀግና ልጅ እንኳን ደሰ አለን ዉቦቼ 🎉🎉🎂እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ማሮቼ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 2 года назад +10

    ያለም ወርቅ የአገሬ ወርቅ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤

  • @arditube5698
    @arditube5698 2 года назад +3

    ኦፍፍ እናትየዋ ዋዉ ነው ውበት🙏❤💪

  • @getachewyeneneh4588
    @getachewyeneneh4588 2 года назад +4

    Congratulations! You are gifted & talented I’m so proud of you! Keep it up 💚💛❤️

  • @rahelhaileadwa6509
    @rahelhaileadwa6509 2 года назад +21

    እናት ለዘላኣለም ትኑሩ ❤

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 года назад

      እናት ለዘላኣለም ትኑሩ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +4

    የአለምወርቅ የኔ ቆንጆ እናትሽ ሸጋ ውብ ናት መላው ቤተሰቦችሽ እንኳን ደስ አላችሁ በሚቀጥለው የአሰፉ ደባልቄ እመም ክብረት አለም የሚለውን ብትዘፍኝ ደስ ይለኛል።