በልደቷ ቀን ዲዮደራንት መስጠት ነገር አያስመስልብህም…? ትንሽ እረፍት //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 84

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 года назад +12

    አስፋው ና ትሳኤ መቅድን አምጡልን ሳምት መቅድየ እነወድሻለን መቅዲየ አሳሳቅሺ ፈገግታሺ ይናፍቃል መቅዲየ

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 2 года назад +2

    እዉነት አምላኬን አመሰገንኩት ሀጢያቴን ሸፍኖ እድሜ ለንስሀ እየሰጠ ላቆዬኝ መቅደስን በዚህ ምክንያት ስራዋን ካጣች ያሳዝናል ከዚህ በፊት ያላት የስራ ብቃት እንዲሁም ስነምግባሯ ታይቶ መቼም የሆነ ስህተት ተፈጥሮ ካልሆነ፣ይህንን ህዝብ እንዲያየዉ ትለቃለች ብዬ አላምንም ለማንኛዉም ስንት ጉድ በሚሰራበት ሀገር ላይ እያለን ይህ ስራ ካስለቀቀ እገረማለሁ ሁላችንም በየቀኑ በተለያየ መንገድ ብዙ ስህተት እንሰራለን ግን ሰው አላየውም የሚያየን አንድ አምላክ ብቻ ሀጢያቴን ታግሶ ለሰዉ ያላሳየኝ ምንም ያላጓደለብ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 года назад +8

    መቅዲን መልሱልን እባካችሁ bring back mekdi

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 2 года назад +3

    መቅዲን መልሷት ተመልካች እንዳታጡ እኛን አክብሩን አብራችሁ ችግሯን የማትጋፈጡ ከሆነ ምን ዋጋ አለው ።

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 года назад +5

    አስፋው መሸሻ መቅደስ ደበሳይን ሳምት አምጣልን መቅድየ ከስራዋ መመለስ አለባት መቅዲ ፈገግታዋ ይናፍቃል መቅዲየ ዛሬ እሁድ እሁድ አይመስልም መቅድየ ስለለከች መቅድየ እንወድሻለን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 года назад +3

    በወለጋ ለሚሰዉት ፈጣሪ ይድረስ

  • @worteyvorkey8738
    @worteyvorkey8738 2 года назад +1

    መቅደስን መልሷት ችግሯን አብሬችሁ ትጋርታችሁ አምጧት ፍትህ እጠይቃል ሌላው አስፍሽ እደት እዳሳከኝ ታይቱን አወልቃለሁ ብለህ ጥርስህን መቱህ ነበር ዘና በለናል ግን መቅደስን መልሱ 🙏

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 10 месяцев назад +1

    ጂስ ጃኬት የለበሰቺዉን ልጂ በጥፊ ብላቺሁ ላኮት ኳተታም ምነዉ ቁሞ አልፋታም አለቺ ተሱ መልካም ፖት አላለም 😢😢 አስፊቲ ነፍስሕን ባፀደገነት ያኑርልን😢😢

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 2 года назад +1

    Ebs Mekidesin melisulin wede srawa we love Mekides 🥰🤩🙏🙏🙏

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 года назад +2

    መቅድን አምጡልን ሥወዳት የኔ አልቃሻ

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 2 года назад +1

    መልካም ባት አስፍሽ በጣም ነወ ያሰቀኝ😅😅😅 ይመቻች❤❤❤

  • @haregseyoum450
    @haregseyoum450 2 года назад +1

    መቅደስ ደበሳይን ሳምት አምጣልን መቅድየ ከስራዋ መመለስ አለባት መቅዲ ፈገግታዋ ይናፍቃል መቅዲየ ዛሬ እሁድ እሁድ አይመስልም መቅድየ እንወድሻለን

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 года назад +4

    በረኪና አለ ምርጥ አሽሙር ነው😂

    • @HH-505
      @HH-505 2 года назад

      😂😂😂😂አስፋው

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 года назад +1

    ኢቢኤሶች ስትማቹ ጎበዞች ናቸው በርቱ ስራቸው ሁሉ የሚደነቅ ነው ስወደቹ👍🇪🇹

  • @zeharaz6657
    @zeharaz6657 2 года назад

    መቅዲ ትመለስልን የሚል በላይክ

  • @ema1409
    @ema1409 2 года назад +1

    ወይኔ እኔሥ እደዚህ ለፍቅረኛዉ ሥጦታ እደገዛዉ አይነት ፍቅረኛ ይሥጠኚ/ይሥጣችሁ😊🥰አሚን🙈🤣🤣

  • @shimemabebe8257
    @shimemabebe8257 2 года назад

    ለ ሯጮች አሰልጣኝ እረፍት ስጣቸው🏃🏿‍♂️ 🙏🙏🙏 please

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 года назад

    Welcome ebs tv asgitena tesaye wedddd new yemargachu

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад +1

    መቅዲን መቅዲን መቅዲን አምጡልን

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 года назад +6

    ልትሞት ነው አንዴ ባለፒኪኒዋ😂😂😂

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 2 года назад

    በረኪና ነው ያለው ሀይ አስፉቲ😅😅😅

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад +8

    ልጅቷ ደረቅ ነሽ ወይ አደረቅሻቸው እኮ😑

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ሠ6ጠ

    በፈጠራቹ፣አምላክ፣ፍትህ፣ለመቅዲኢኢኢኢኢ

  • @tigtijitube8325
    @tigtijitube8325 2 года назад

    Mekdes 😭❤️❤️

  • @btube5911
    @btube5911 2 года назад +2

    ክክክክ ታይት መቀየሩን ምን አመጣው 😂😂😂😂

  • @AIS-ll5vl
    @AIS-ll5vl 2 года назад +1

    ክክክክክቅ asifye siwodd🥀🥰
    ጥፍር ቃልም 80ብር 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 10 месяцев назад

    Asfiye 😢😢😢😢

  • @yousera6014
    @yousera6014 10 месяцев назад

    ልጅትዋን ከትንሳኤ ጋ ፍቅር ይዞዋታል

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 2 года назад

    Vi älskar Mekides ni måste tillbaka henne

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 10 месяцев назад

    ስዉ ግን አስመሳይ ነዉ እናስፋዉን ሲያዩ መርቅነዉ ይገዛሉ ባለቤቶ ብቶን አንድ ሰዉ አይገዛም እየተከራከሩ ጉድ 😂😂

  • @aymen-2020
    @aymen-2020 2 года назад

    Tensay hului shshet lemn kisi teketalha lebcha lemn ataskmetm kanet ber gar medebalk yelm

  • @ሁለገብYouTube-w3g
    @ሁለገብYouTube-w3g 2 года назад +1

    ልጅቷ አዛ ነገር ነች

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 года назад +3

    8ብር ምንገዛው ዶዶራንት 290

  • @hananm1530
    @hananm1530 2 года назад

    Wiyyyuu lijita gin derek

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 года назад +1

    የሚዜ ፈዛዛ😃ምንሆናቹህ ነው እነ ዮኒ Store ውስጥ Sunglass ያረጋችሁት??

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 года назад +4

    ባለመነፀሩ ተባኖብሀል😆✌️

  • @betel2127
    @betel2127 2 года назад

    አስፊቲ you so funny 😂

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 2 года назад +1

    ጥፍር ቀላም 80 ብር🙄🙄🙄🙄

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 года назад +2

    አንድ ፓንት። 200 መቶ ጉድ ፈላ ውነት ነው

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 года назад

    ወይኔ ወላሂ አረብ አገር 1ድናር ነው በኛ 200ውይ 400ፓንትዋ ያአላህ

  • @እማእወድሻለሁየኔልእልት

    አረ ላሽ ባለጅንስ ኩቷ ተፋቻቸው ነው ካሚራውን ስላየሽ መቆም ፈልገሽ ነው 2ሰው ገዝተው ሂዱ እኮ

  • @ሃሲነት-የደሴዋ
    @ሃሲነት-የደሴዋ 2 года назад +5

    ኢትዮጵያ ሚያስጠላኝ ነገር ተከራክሮ መግዛት

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад +1

    አርመቅድስዬትሄድትእበከችተጨንኮ

  • @kasimababiya5423
    @kasimababiya5423 2 года назад

    ማቅድ፡ላምን፡ጣፍች

  • @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م

    ዊይ ስታስቁኝ አሏህ ያቆያችሁ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @kasimababiya5423
    @kasimababiya5423 2 года назад

    ምን፡ፋልጋቹ፡ናው፡፡አሣፍት፡

  • @sarahsahle2133
    @sarahsahle2133 2 года назад

    ልጅቷ ምነው ተቀለለች

  • @aymen-2020
    @aymen-2020 2 года назад

    Banet 2 meto geba

  • @fenet7654
    @fenet7654 2 года назад

    Ere dondirant 280 uuyy🤔🙉🙉

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ፖንት 200መቶ ብር ጉድ ነዉ

  • @yalu9797
    @yalu9797 4 месяца назад

    Iaiusiw

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 2 года назад

    Fith le Mekides

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 2 года назад +1

    Thumbnail pictures filefet lay yaregachut yidebiral asifawina dagim yesetin kiber yinekal i don't like it & it makes me not to watch the video even because of that pls deleted it

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 года назад

    እረተው ገደላችሁን በሳቅ

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 2 года назад

    የውሀው ቻፕስቲክ 100 ብር ኡኡኡኡ

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 2 года назад +1

    የዋጋ ነገር ምንድነው እረ ኡኡኡኡኡ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 года назад

    ባላ ብክናዋ ታስቀለች 😃😃😃

    • @mhmh7628
      @mhmh7628 2 года назад

      😁😂በጣም

  • @tsionsamuel7337
    @tsionsamuel7337 2 года назад

    ere mekedes uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    kkkkkkkkkkkkkkk ay asfete tensu dess setelu eko

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад

    ቅር ይላል ጭርም ብሏል መቅደስ ከሌለች አይልም ደስ

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад

    አርፍትለመቅደስድምሴ

  • @Turme..
    @Turme.. 2 года назад

    What kind of cover picture do you guys are posting? That's so dumb 🙄

  • @toybamohamed8618
    @toybamohamed8618 2 года назад

    እረረ ኡኡ ፓት 200 ብረ እረረ

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 года назад

    😄😄😄😄😄

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 года назад

    እርበስማም ፓንት ያለችው ልጅ እንቁር ነች

  • @tglove8802
    @tglove8802 2 года назад

    Kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkk

  • @tigstbist7607
    @tigstbist7607 2 года назад

    😂😂😂

  • @kasimababiya5423
    @kasimababiya5423 2 года назад

    ትንሡ፡አራቦች

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад +2

    ደምሩኝ ልደምራቹሁ😘😍

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 года назад +1

      ደምሪኝ ሠላምሀበሻ

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 2 года назад

      @@zedbabo9298 እሽ በደስታ እኔንም ደመርኝ እማ😍