ላይቭ ላይ ለእፎይ ተገጠመለት ~ እፎይ ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии •

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 15 дней назад +9

    እግዚአብሔረ ይጠብቅህ ወንዲሜ

  • @Selimok-l6v
    @Selimok-l6v 15 дней назад +5

    እፎይ ራስህን ጠብቅ እውነትነውና ምትናገር የእውነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @ደሐክ
    @ደሐክ 15 дней назад +7

    አንድ ነብስ ማደንም አግዛብሔር ዘንድ ትልቅ ክፍያ አለው በርታ

  • @gech281
    @gech281 14 дней назад +2

    በርታ ወንድማችን እፎይ ብዙ ነፍስ እያተረፍክ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 15 дней назад +3

    ወንድማችን አይዞህ አንተ እውነትን ሰለያዝህ ቅዱስ ጳውሎስን የረዳው ዛሬም ይረዳሀል በርታ

  • @desadis7691
    @desadis7691 15 дней назад +7

    እፎይ አይዞኝ በርታ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እግዚአብሄር ግን ካንተ ጋር ነው

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 15 дней назад +3

    ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ እውነትን ሰለመሰከረ ነው አለም የጠላው በሰውፊት የሚመሰክርልኝ በሰማዪ አባቱ ፊት ይመሰክልተል ለእውት መቆም መታደል ነው

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 15 дней назад +3

    እፎይ ወንድማችን አይዞህ አምላክ እውነትን ይወዳል በነፍስህ ትልቅ ዋጋ ታገኛለህ በርታ

  • @barsabarsa3187
    @barsabarsa3187 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Naod-c4c
    @Naod-c4c 15 дней назад +4

    አሏህ ካለ ሚስት ልጅ እንዴት ይኖረኛል ይላል ማርያም ያለ ባል ልጅ ስላላት ከ ሙስሊሞቹ አምላክ አሏህ ትበልጣለች

    • @friayemaryam
      @friayemaryam 15 дней назад +2

      ኪኪኪኪኪ ጅል አላህ ምንድነው አላህ እምትይው መካ ያለውን ጥቁር ድንጋይ ነው የመሀመድ ቅዠት😂😂😂😂

  • @mtkeassaymkgi6236
    @mtkeassaymkgi6236 15 дней назад +2

    እፎይ አንተ ሰውን አትይ በተለይ የእኛ ኦርቶዶክስች ጅቦች ነን በተለይ ለሙስሊም ማቃበጥ ያበዙታል አንተ ግን እውነትን ይዘህ ነው አይዞህ

  • @olipiyaotopiya8582
    @olipiyaotopiya8582 15 дней назад +3

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 15 дней назад +1

    praise the Lord for loving you so much and saving you I pray with all my heart that my Muslim friends they will come to know Jesus Christ! Amen.

  • @martalemma2370
    @martalemma2370 15 дней назад +1

    Efoy yehen program tewkew malet ashenefnew belew yaweralu

  • @AyahMs-o5f
    @AyahMs-o5f 15 дней назад

    Sewoch yefoyin silk yemitawuqu lakuliny

  • @selenators398
    @selenators398 15 дней назад +4

    Inem 10,000 awatalew indet ladrig

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 15 дней назад +1

    😂😂😂efoy❤❤❤

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 15 дней назад

      እስኪ እባካችሁ የቴሌግራም ካለው

  • @KituKitu-u1s
    @KituKitu-u1s 15 дней назад

    Ifoyee izok❤❤❤😢

  • @AyahMs-o5f
    @AyahMs-o5f 15 дней назад

    Lemindinewu mititewut ifoy iski silkihin text argiliny yenen silk batekist listafilihi add adirgeny inaa inawura

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 15 дней назад +1

    😂😂😂 ላጤ ነዉ

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 15 дней назад

    አነዚህ ከንተዎች የተበላበት ሙድ ይዘዉ መጡ የኛዉ ኦርቶዶክሶች በሀይማኖት ለማባላት የምትለዋን የሆኑ እንወደድ ባዬች የአረብ ክርስቲያኖች እንኳን ነቅተዋል

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 15 дней назад

    የውሸት ክርሰቲያኖች ናቸው የሚያሽቃብጡበት አትሰማቸው ቸሩ መድሐኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ ዋጋ አለህ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 15 дней назад

    እራሱ ክርስቲያን ወጣቱ ደመ ቀዝቃዛ አሽቃባጭ ናቸው እፎይ የራሱን ሀሳብ አይደለም የሚናገረው የመፅሐፉን ነው እስኪ በዮቲብ አምጡልን እንዲህ ያረጉትን ክርስቲያን ነን ባዮች