ታቦት በአዲስ ኪዳን + " የብሉይ ኪዳን ሥርዓት በጠቅላላ ተሽሯልን?"+ ታቦት በአዲስ ኪዳን እንደሚያስፈልግ ማስረጃዎች+/ ክፍል ኹለት /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 24

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Месяц назад

    ስለማይነገረስጦታዉ እግዚአብሔረይመስገን የሰማነዉንለፍሬለበረከትያድረግልንዳቆንጥበበበቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Месяц назад

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i Месяц назад

    አሜን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: ❤❤❤

  • @asnkesheteeshete6603
    @asnkesheteeshete6603 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @berketfekadu2736
    @berketfekadu2736 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 28 дней назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Месяц назад

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Месяц назад

    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃለህይወትን

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n Месяц назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @jugnit
    @jugnit Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @HeywatEthyopia
    @HeywatEthyopia Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከትምህርቱ ፍሬ አግቼ በታለሁ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዲያቆን አምለከ ቅዱሳን ይጠብቅህ🙏✝️የቀናች ሃይኖታችንን ርትእት የሆነችውን በሥረአቷ እድንጓዝ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @tsehaytekle6178
    @tsehaytekle6178 Месяц назад

    አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mihrethabteyes2334
    @mihrethabteyes2334 Месяц назад +3

    ሰላም ወንድማችን ጥበበ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ለረጅም ፡ ጊዜ ማደረ ተዋህዶን ስከታተል ነበር ቤተክርሰቲያናችን ያላትን መልካሙን ነገር ሰለሰጠህን በእግዛብኤር ስም አመሰግን አለው እግዘሰብኤር ፡ ይመስገን ይህን ፕሮግራም እንድታዘጋጅ የረዳህ በዚህ ፡ ፕሮግራም ባለቤቴ ፡ እምነቱን ፡ አጠንክሮበታል ፡ እኔም ፡ እሱ ፡ ለኦርቶዶክስ ያለው ፡ ብዙም ፡ አነበረም ፡ አውንግን ፡ ለቅዳሴው ፡ በጣም ፡ ሲፈጥን ፡ አያለው ፡ እመቤቴም ፡ ቤታችን በበረከት ፡ ሞልታለች ፡ ስለሁሉም ፡ እግዛብኤር ፡ ይመስገን ፡ አንተንም ፡ የአገልግሎት ፡ ዘመንህ ፡ ያርዝምልህ ፡ በቤቱ ፡ ያፀና ፡

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Месяц назад

      አሜን ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው በዚህች ንጽሕት እምነት አጽንቶ ሕጉን ትእዛዙን ጠብቀን ለክብር የምንበቃበት ያድርግልን

    • @vjgu7406
      @vjgu7406 Месяц назад

      አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን🙏

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @FhGh-l8b
    @FhGh-l8b 23 дня назад

    አሜን፫

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን

  • @HgdffHgdfg
    @HgdffHgdfg Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤