ዱባይ ላላችሁ ቀላል ቪዛ !! በአጭር ቀን ውስጥ !! Visa Information

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ዱባይ ላላችሁ ቀላል ቪዛ !! በአጭር ቀን ውስጥ !! #dubai #dubai visa #ዱባይ #ቪዛ#ሸንገን #አውሮፓ #የአውሮፓ ቪዛ#visa #work visa #Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው !!
    ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a house with fair price for an appartment or shop needs sharp marketing advice , after weeks the thiopian black market and bank hard currency rate gonna be high so the housing and equipment price directly related with the currency rate .....you need to decide now !! now is the perfect time !!
    አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

Комментарии • 31

  • @asenakudereje-th4hi
    @asenakudereje-th4hi Год назад +4

    ወንድሜ እስኪ ደግሞ ከኢትዮጵያ በቀላሉ ቪዛ የምናገኝበትን መንገድ ንገረን

  • @ተከስተይገዙ
    @ተከስተይገዙ Год назад +1

    ወደ ዱባይ ለመሄድ ለመሄድ ፈልጌ ነዉ ስልክህን ከስርር አስቀምጥልን

  • @almaasalmas3845
    @almaasalmas3845 Год назад +1

    ወንድሜ ሰላምነህ

  • @UsmailMohamad-bn7bm
    @UsmailMohamad-bn7bm Год назад +1

    Y qatar visa endet magenet yechalal bro pls ngren k ethio

  • @kongitkongit7659
    @kongitkongit7659 Год назад

    ሰለም ነው ቁጥርህን ብተስቀምጥ ጥሩ ነበር

  • @semiradelil3488
    @semiradelil3488 Год назад +4

    አሜሪካ ለመሄድሥ ከዱባይ

  • @እሙያስር
    @እሙያስር Год назад +1

    መረጃ ከለህ ዘንዲም ተባበረኝ

  • @aynalemkidane9800
    @aynalemkidane9800 Год назад +1

    ኦማን ሳውዲ ኳታርም ከዱባይ ምን ለውጥ አላቸውና ነው ሌላ ሀገር ብትነግረን ጥሩ ነው

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Год назад +2

    እሰኪ ወገኖቸ የኡማን እሪያል በዱባይ ሲቀየር አንድ እሪያል በዱባይ ሰንት ነው አንድ እሪያል 10 ድራሀም ነው አሉኝ ግን የሚከፍሉኝ እሪያል ዱባይ ከሚከፈሉኝ እኩል አልመጣልኝ አለኝ የምታቁ ንገሩኝ🙏😍

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 Год назад

      የዱባዩ ድርሀም ውደድ ይላል

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 Год назад

      1ድርሀም በኦማን 10ሪያል ነው

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 Год назад

      ጎግል አረጋግጭ የ ሁሉን ሀገራት ማወቅ ከፈለግሽ እኔ ጎግሌን ጠይቀልሽ ነው።

    • @nadayashaneh4485
      @nadayashaneh4485 Год назад

      @@zenebechdubale8567 እሺ በጣም አመሰግናለሁ ግን የሚወደደው የኡማን እሪያል ነው 1 የኡማን እሪያል 10 የዱባይ ድራሃም ነው ብለወኛል ግን😒 በጣም አመሰግናለሁ ውዴ😍🙏

  • @እሙያስር
    @እሙያስር Год назад +1

    ሰላም ወንዲም ጥያቄ ነበረኝ እንደት ነው ከኢትዮጰያ ዱባይ መምጣት የሚቻለው ለወንዶች

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl Год назад +1

    እኔ እፈልጋለሁ ግን እዴት ነዉ ሌኩን ማግኝት ይቻላል ጃፓን

  • @ኤልሳቤጥየፃድቃኔየፈውስል

    የቪዛ አይነት አይወስነውም ማለቴ ማንኛውም አይነት ነው የካምፓኒ ብቻ ነው

  • @srourhayethayet6496
    @srourhayethayet6496 Год назад +1

    ከቤሩት ይቻላሎይ ወደ አውሮፓ

  • @NADIRNADIR-bq7zl
    @NADIRNADIR-bq7zl 10 месяцев назад

    እባክህ ሳውድ መሄድ እፈልጋለሁ እርዳኝ😢

  • @ያረብማንአለኝያላንተ

    እናመሰግናለን የዱባይ መኖሪያ ፍቃዲ የሌለው ሰው መሄድ ይቻላል ወይ ፓስፖርት ያለው ሰው መሄዲ ከተቻለ ብትነግረን

  • @ZanabZanab-gg3qm
    @ZanabZanab-gg3qm 8 месяцев назад

    ወድም ከዱባይ ወደ ሳኡድ መሄድ እሚቻል ከሆነ አሳውቀኝማ

  • @zeinusare
    @zeinusare Год назад +1

    ከሳዉዲ አዉሮባ አገር መሄድ ይቻላል

  • @abetaba
    @abetaba 11 месяцев назад

    ዱባይ ለመሄድ ፈልጌ ነበር ስራ እንዴት አገኛለው

  • @SegiYab
    @SegiYab 3 месяца назад

    በቤት ሰራተኛ የመኖሪ ፈቃድ መሞከር ይቻላል ወደ አሜሪካ

  • @SaadaSaada-q8p
    @SaadaSaada-q8p Год назад +1

    ፓሥፖርትየሌሌንሰ

  • @MeAk-eq9yu
    @MeAk-eq9yu 9 месяцев назад

    እዛ ህዶ ስራ ለመቀጠርሳ

  • @desalangmanore6823
    @desalangmanore6823 Год назад +1

    ከውጪ ሀገር ጠቅልየ ወደአገሬ ስገባ tvይዤ መግባት እችላለሁ ወይ?

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 Год назад

      አዎን ግን ትንሽ ቀረጥ ያስከፍላሉ

    • @melatasrat7030
      @melatasrat7030 Год назад

      አዎ ይቻላል ግን ቀረጥ ያስከፍላሉ ኢትዮጵያ መግዛት ይሻላል እዛ የሚገዛበት ቀረጥ የሚከፈለው በጣም ብዙ ነው ብሩ

  • @SEMU1881
    @SEMU1881 11 месяцев назад

    እረ አትዋሽ ቢስሚላህ