የፋይዳ መታወቂያ መረጃ Online ማተካከል ተጀመረ|Update Fayda Online | ፋይዳ መረጃ ማስተካከያ | National ID Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025
  • НаукаНаука

Комментарии • 16

  • @MubarekHassen-m9p
    @MubarekHassen-m9p 4 дня назад +1

    ለክፍለ ሀገር ለጊዜው አልተፈቀደም ብለዋል

  • @MebratBekele
    @MebratBekele 9 дней назад

    በሌላ ሰው ስልክ ተመዝግበን ወደ እራሳችን ስልክ ለማዞር እዴት ነዉ

  • @SikoSilo-c6n
    @SikoSilo-c6n 8 дней назад

    ስልክ ቁጥር ተሳሰቶል እንዴት ይሻለኛል

  • @AddisuBiru-w9t
    @AddisuBiru-w9t 6 дней назад

    የመታወቂያ አድራሻ እና የተመዘገበው የተለዬ ሁኖ እንዴት አይተካከላል

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 дней назад

      ሰላም ፤
      አድራሻውን በቀላሉ ማስተካከል ይችልላሉ ፤ አድራሻ እንዲስተካከል ለመጠየቅ id.et/update ላይ በመግባት ፎርሙን ሞልተው መላክ ይችላሉ።

  • @LinaNahom
    @LinaNahom 26 дней назад

    ልጆቼ ተመዝግበዋል ግን ሜሴጅ አልደረሰንም ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  26 дней назад +1

      ሰላም ፤
      የፋይዳ ቁጥር በአጭር መልዕክት ለማስላክ id.et/help
      ላይ በመግባት ፎርሙን ሞልተን በቀላሉ ማስላክ እንችላለን። ሙሉ ስም ና ለፋይዳ ያስመዘገብነውን ስልክ በማስገባት ወዲያው ይላክልናል። በዚህ መልኩ ሞክራን ካልተላከልን ፤ ምናልባት ችግር ይኖር ይሆናል ስለዚህ id.et/contact ያለውን ስልክ ወይም ኢሜይል በመጠቀም መረጃ ልናገኝ እንችላለን።

    • @LinaNahom
      @LinaNahom 26 дней назад

      @DeritaTech እሺ አመሰግናለሁ

  • @ETHIOCRYPTO18
    @ETHIOCRYPTO18 14 дней назад

    Slki ቁጥር ተሳስቼ ነዉ የሞላዉት እና ምን ይሻላል pls

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  12 дней назад +1

      ሰላም ፤
      ስህተቱ የተፈጠረው ከኛው ከሆነ ለጊዜው ኦንላይን መስተካከል የሚችለው አድራሻ ና ኢሜይል ነው ፤ ሌላ መረጃ ማስተካከል ከፈለጉ አዲስ አበባ አንድነት ፓርክ ጋ ባለው ቢሯቸው በመሄድ ማስተካከል ይችላሉ።

    • @MebratBekele
      @MebratBekele 9 дней назад

      በሌላ ሰው ስልክ ተመዝግቤ ወደ እራሴ ስልክ እዴት ነዉ

  • @abdurohmanahmedamanu
    @abdurohmanahmedamanu 19 дней назад

    ይህ ለውጥ እስኪጠናቀቅ ድረስ ሌላ ለውጥ ማድረግ አትችሉም። አለ ምን ማድረግ ነው ያለብን

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  19 дней назад

      ከዚህ በፊት መረጃ ማስተካከያጠይቀነብር ? እንደዛ ከሆነ ላይቀበል ይችላል።

  • @NataAbebe-jo1no
    @NataAbebe-jo1no 9 дней назад

    Geza yewsdal enda correct madrgu

  • @Nahi-m2b
    @Nahi-m2b 22 дня назад

    አመት ምህርት

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  22 дня назад

      የትውልድ ዘመን ለማስተካከል ፤ ስህተቱ የተፈጠረው እኛ ፎርሙ ላይ በትክክል ሞልተን ሲስተም ላይ ሲገባ ከሆነ ማስተካከል እንችላለን ፤ ነገር ግን ስህተቱ ከኛ ከሆነ ለጊዜው ማስተካከል የሚቻለው አድራሻ ና ኢሜይል ነው ፤ በቅርቡ ሌሎቹንም ማስተካከል ይጀመራል ብለን እንጠብቃለን።