Prophat Tilahun Tsegaye የተሰቀለውን ክርስቶስን በየት በኩል ትመለከቱታላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • በባለጠግነት መታለል ውስጥ ወድቀን ከሆነ እንታወራለን እኛኑ ብቻ እንጂ ሌላውን አናይም፡፡ የእልፎች ረሃብ፣ ስቃይ፣ እንግልት እና ሰቆቃ ለእኛ ምናችንም አይሆንም፡፡ ሕይወት ይኽ አይደለም፡፡ በዚህ ዓለም ላይ ከሌሎች ጋር ተፈጥረናል፤ ለእኛ ሌሎች መኖር አለባቸው፣ እኛም ለሌሎች መኖር አለብን፡፡ እንዲህ ከሆነ ዓለም ትሰፋናለች፣ ትበቃናለችም፡፡ ሕይወት በዚህ አስተሳሰብ ስትቃኝ ቆንጆ ድምጽ ይወጣታል፤ ታምራለች፣ ትደምቅማለች፡፡
    ስለዚህ ወዳጆች ሆይ ሕይወት አጭር ናት፡፡ ይህች አጭር ሕይወት ደማቅ እንድትሆን ለሌሎች ማሰብን ቁም ነገር እናድርግ፤ በማካፈል ባለጠጎች እንሁን፡፡

Комментарии • 77

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 Год назад

    ውውውውው
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን አሜንንን
    ፓስተር ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ 💞

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 Год назад

    አሜንንንንንን በጌታ ስም ተባረክልኝ ወንድም አለም ስለ አንተ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኢየሱስዬ ዉዴ እወድሃለሁ

  • @user-tf4mz1nz3t
    @user-tf4mz1nz3t 5 месяцев назад +1

    እየሱስ ይበርክ!!!

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 Год назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen elelelelelelel haaaleeeluuuyaaa haaaleeeluuuyaaa ❤

  • @amanuelbeyene7915
    @amanuelbeyene7915 Год назад +1

    ጥልዬ የወንጌል አገልጋይ ነው ክብር ለፀጋው ባለቤት ❤❤❤❤ ተበረክ ተባረክ ተባረክ በቃ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @kassahuntasha4907
    @kassahuntasha4907 Год назад

    አሜን አሜንንንንን❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад

    Amennn kibr legeta yihun neby tile yematitegeb sile eyesus sitastemir tafiteh nur tebarek betifu I LOVE YOU❤❤❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Год назад +2

    ዋውውውው ወተት ነው። በርከት በልልኝ የእግዚአብሔር ሰው ጥሌ

  • @user-zj5yw9cc5g
    @user-zj5yw9cc5g Год назад

    Amene tabarak babizu tsaga❤❤❤

  • @user-kl6zz1eu2h
    @user-kl6zz1eu2h 10 месяцев назад

    Be ewunet zemenh yete bareku yihunu❤❤❤❤❤❤

  • @alemnash7239
    @alemnash7239 Год назад

    AMEN AMNE AMNE AMNE

  • @tagichoshitaye1202
    @tagichoshitaye1202 2 года назад +5

    አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ፣ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!
    #እዉድሃለሁ😍

  • @SemharAlem-tc8oo
    @SemharAlem-tc8oo Год назад

    Enet sele ante gita ybarek blessd brother

  • @anonymoust8092
    @anonymoust8092 Год назад

    Abet biblical knowledge! Incredible!
    Many blessings!

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад +1

    እየሱስ ጌታ ነው በእየሱስ ስም ትባርክህ 😍😍😍

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 2 года назад +9

    እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ❤
    ገና ከሁለት አመት በኃላ ነው የሰማሁት ❤ግን የእግዚአብሔር ቃል በየመለዳ አድስ ነው💯✅
    ወዳጄ ዘመንህ ይባረክ 🍇🍇🍇🇪🇹🇪🇹

  • @ZinashTesifaye-lx1oz
    @ZinashTesifaye-lx1oz Год назад

    Geta Eyasus naw❤❤❤❤

  • @nardimok
    @nardimok 5 лет назад +10

    አሜን ......እየሱስ እየሱስ እየሱስ አሁንም እየሱስ ድንቁ መገለጥ እየሱስ....

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +3

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @mesekeremmesekerem969
    @mesekeremmesekerem969 Год назад

    Amen

  • @freselam9225
    @freselam9225 Год назад

    መድሃኒት የሆነ ስብከት ! ዘመንህ ይባረክ

  • @mahlet-lv7xi
    @mahlet-lv7xi Год назад

    Gata yemertke nek tebarke

  • @kakiregassa2974
    @kakiregassa2974 5 лет назад +12

    ጥልቅ የሆነ ትምርት አቦ ዘመንክ ይባረክ አሜን

  • @teddy6862
    @teddy6862 Год назад

    Jesus is Lord of Lords and king of kings

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 Год назад

    God bless you

  • @konjitgichamo9727
    @konjitgichamo9727 Год назад

    Amen 🙏 tabrki Geta iyesusi yibarki

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Год назад +3

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክህ ዋው እንደዝም አይነት ሰባኪ አለ እንደ ዛሬ እንድዝ አይነት የመፃፍ ቁዱስ ስብከት ስላገኘዉት እጅግ በጣም ደስ ብሎይኛል ዘርክ የጠላት ደጅ ይዉረስ በጌታ በኢየሱስ ስሚ

  • @slamamm919
    @slamamm919 5 лет назад +2

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ውይይይይይ ፓስተር ሚክ።ያተ መንፈስ በህጥፍ ይግባብኝ።ሁሌም ቃልን በትጋት ስትሰማ ያስገርመኛል።ቃልን እያወክ ሁሌም እደተማር።እረ በእጥፍ ይብዛልክ አይወሰድብክ።

  • @tinsaetinsu-ti9mq
    @tinsaetinsu-ti9mq Год назад

    Geta igzaber zamnhin yibarki ahunim yekalu meglati yabzalhi.....

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 2 года назад +2

    I love this prophet. he inspires me.

  • @mekdiyonas9216
    @mekdiyonas9216 Год назад

    Bless you

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    ዋው አሜን

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Год назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ይመሰገን

  • @lijiyasu3
    @lijiyasu3 Год назад

    ተባርከሀል

  • @teddy6862
    @teddy6862 Год назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Год назад

    አሜንንን እየሱሴ እሱ በቻ ይሰበክ እሱ ብቻ ይወራ ተባረክለኝ ሰባኪው መልሶ መላልሶ ፀጋውን ያብዛልህ የሚያረካ ስብከት

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 Год назад

    ማዶ ቲዩብ ድንቅ ድንቅ ስብከቶችን ስለምታሣዩን ብርክ በሉልኝ

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Год назад

    አሜን እዝግአብሄር ተመስገን አሜን thank you jesus bless more gearis man of GOD

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 5 лет назад +5

    እጅግ ንጣም ድንቅ ቃል ውስጤን የሰነጠቀ ዘመንህ ይባረክ የቃሉ እውቀትና መገለጥ ይብዛልህ በረከታችን ነህ።

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 Год назад

    ሻሎም ልዩ ስብካት ነው ዋው የእግዚአብሔር ስው ጥሉዬ ጌታ ይባርክህ ዘመንክ ይለምልም ❤❤❤😍

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Год назад

    Egizabher yibarkhi prophet betam ye migarim timerti naw sisama yalitagabikuti wongeli eyesus naw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamaberailovejesus1130
    @salamaberailovejesus1130 Год назад

    ዎዬ እኔ ዎንጌል እንድ ይሳባቃል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እየሱስ የ ጌቶች ጌታ ነው ሃሌሉያ በ ፍፁም ታባረክ ❤️❤️❤️❤️

  • @miskuuyekiristoslij6725
    @miskuuyekiristoslij6725 Год назад

    Stay blessed

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Год назад

    እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ

  • @silumulu9295
    @silumulu9295 2 года назад +1

    አሜን ምርጥ ትምህርት ነዉ

  • @yohabigplc740
    @yohabigplc740 3 года назад +1

    Amen, Geta Zemenehen Yebark.

  • @sarababy1877
    @sarababy1877 5 лет назад +1

    ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ ጌታ እግዝአብሕር

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 4 года назад +2

    This is so beautifully deep and profound. Megabi Tilahun we love you dearly. May God bless you today and always.

  • @sanadubai2365
    @sanadubai2365 Год назад

    Tebareki tile bebizu♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @makdesgatachaw5756
    @makdesgatachaw5756 Год назад

    Ameeeennn

  • @wogenehzerihun1808
    @wogenehzerihun1808 Год назад

    ዋው ❤ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 5 лет назад +1

    Amen amen amen egzabiher yibarek

    • @mitkuanke6278
      @mitkuanke6278 3 года назад

      ዋው እንዴት ይጣፍታል ተባረክ

  • @slamamm919
    @slamamm919 5 лет назад +1

    ተባረክ ድንቅ ቃል ነው።

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Год назад

    Amen Amen Amen Amen 🙏 teberki

  • @AAbus-vu9ex
    @AAbus-vu9ex Год назад

    Amen God bless you

  • @mimishewangzaw9932
    @mimishewangzaw9932 5 лет назад +1

    Amen hallelujah

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 5 лет назад

    Ameeeeeeeeeeeeen Geta Enidanit Yalu Asitmariwoch Yabizalin Tebark

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h 5 лет назад +1

    Woow u Are blessed

  • @andryasabebe9618
    @andryasabebe9618 5 лет назад +1

    my blessed tilewa

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 2 года назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @hanajesusjesus9877
    @hanajesusjesus9877 5 лет назад

    tebarkkkkk bexami yemeyasgermmii timihrtttyt
    ye eissau tiliqinetuu maaaa mihn qonqawu migedhil yichalali sahawuu

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Год назад

    ተባረክ😘😘

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 5 лет назад

    Amen
    Amen

  • @areyoureadyfortherapture7726
    @areyoureadyfortherapture7726 2 года назад

    Tebarek

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h 5 лет назад

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen

  • @tamirumathewos8981
    @tamirumathewos8981 5 лет назад

    Zaman yerki bawusitn yemiker sibket! !

  • @hanajesusjesus9877
    @hanajesusjesus9877 5 лет назад

    Tebarkkkkk

  • @miratablamboro7953
    @miratablamboro7953 Год назад +1

    this is poor of Jesus

  • @matrmdmtarka3077
    @matrmdmtarka3077 5 лет назад +2

    አሜንአሜንአሜንአባተብተማስገነአሜንአሜንአዬሱስጌታናዌንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንስጣነቁጡለዪበሌአዎቁጠሌባሌኡዬሱስጌታናው

  • @TigistMuna-cn9nl
    @TigistMuna-cn9nl Год назад

    በ፣

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 2 года назад

    Amen, Geta Zemenehen Yebark.

  • @merkinjambo3659
    @merkinjambo3659 Год назад

    Amen