አባ እንጦንስ ወአባ ጳውሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 367

  • @mafiw
    @mafiw 8 месяцев назад +32

    የቅዱሳኑን ሕይወት ሳይ ራሴን በ ዜሮ አባዛዋለሁ። እኔ ጥሩ ክርስቲያን መሆን አቅቶኛል😢😢😢😢 ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱሳንህ እንዴት ድንቅ ነህ! ስላንተ የዚህችን ዓለም ጣዕም ናቁ❤ እኔንም እርዳኝ

  • @gghjjjccvbh6422
    @gghjjjccvbh6422 6 месяцев назад +9

    አቤቱ ፀሎቴን ስማ ልመናየንም አድምጥ ልቦናየን መልስልኝ የጠፋሁ ልጅህን አትርሳኝ ከዘፈን እና ከዳኪራ አርቀኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ👐😥😥

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 8 месяцев назад +7

    የዛ ዘመን ሰዎች ልባቸው ምነኛ የታደለ ነው ትሁት ቅንነት አዛኝ እሩህሩህ መከባበር መረዳዳት መደጋገፍ እኒህን ቃላቶች ሁሉ ይጠቀሙባቸዋል በተለይ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸው ፍቅር ቅርበት ይኅ በዚህ ዘመን እንዲኖር እመኛለሁኝ

  • @kasu3477
    @kasu3477 9 месяцев назад +144

    አቤቱ አምላኬ ልቤን ስበር ፆናትን አድለኝ ትግስቱን ስጠኝ በሀይማኖቴ የበረታው አርገኝ ልቤን ክፈትልኝ😭😭

    • @Alemwork
      @Alemwork 9 месяцев назад +5

      አሜን አሜን አሜን

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl 8 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-pk2fg8xf6u
      @user-pk2fg8xf6u 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 8 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

    • @genetzewdu6084
      @genetzewdu6084 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም 😢

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 8 месяцев назад +10

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ ልቤን ከፈትልኝ😢😢😢

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 9 месяцев назад +10

    አሜን አሜን አሜን የፃድቃን ረድሄት በረከታቸው በአእውነቱ ለዘላለም በህዝበ ክርሰቲያን ገር ይኑር ። አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የአባ ዻዊሊንን ነብሰ በሰላም ያሰረፍክ የኛንም ነብሰ በሰላም አሳርፍ እንደበደላችን ብዛት እነደሀጢያታችን እንደሰንፍናችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ይሁንልን ይደረግልን። አሜን አሜን አሜን❤❤❤ይቆየን ይቆየን ይቆየን።

  • @temesgenamlak1836
    @temesgenamlak1836 8 месяцев назад +6

    አቤቱ ጌታይ ሆይ እንደ ቸርነትህ ብለህ አስበኝ😢😭😭

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshet 8 месяцев назад +10

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኛን ባሪያዎችህን እንደቸርነትህ መጠን ማረን የአባ ጻዉሊና የአባ እንጦንስ በረከታቸዉ ይደርብኝ አቤቱ የሰማዩ ጌታ ባንተ ፀንቼ እኖር ዘንድ ጥበቃህ አይራቀኝ ቀሪዉን ዘመኔን ባርክልኝ እስካሁንም የኖርኩት ባንተነዉና እኔ ደካማ ነኝና አበርታኝ🤲🙏🙏🙏😥😥

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 8 месяцев назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን የድግል ማርያም ልጂ ይመስገን ስበአት ለአብ ስበአት ለወልድ ስብአት ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ::

  • @amalaamala6123
    @amalaamala6123 8 месяцев назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ልቤን ስበርልኝ ጽናቱን አድለኝ ትግስቱን ስጠኝ በሃይማኖቴ አጽናኝ አበርታኝ ልቤን ክፈትልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w 8 месяцев назад +12

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️እግዚአብሔር ይመስገን ሠለ ሁሉም ነገር ተመስግን የኔ ጌታ ❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲👏👏

  • @user-nl2fs2cc2l
    @user-nl2fs2cc2l 8 месяцев назад +6

    በእውነቱ ያአባቶቻንን በርከት ይደርብን እንደ ማር እንደ ወተት የሚጣፍጥ ትርካ ነው ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው

  • @user-hx5ye1gs3q
    @user-hx5ye1gs3q 3 месяца назад +3

    ከመይ ዝበለ ፅንዓት እዩ😢 ኦ ኣምላኸይ ኣብ እምነተይ ፅንዕቲ ብኩሉ ነገር ዕግስቲ ትእዛዛትካ ከክብር ካብ ቤትካ ⛪ ከይረሓኩ ክነብር ደግፈኒ ጎይታይ ❤ በዛ ግዛውት ዓለም ከይታለል ሓግዝኒ ቅድስት ድንግል ማርያም❤ በረከት ረዲኤት ናይ ኣባ ጳውሊ ን ናይ ኣባ ኣንጦስ ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስቲያን ይሕደር ኣሜን❤❤❤

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 9 месяцев назад +4

    በእዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የአባ እንጦንስ ወአባ ጳዉሊ በረከት ረድኤት በኛ ላይ ያሳድርብን ምልጃቸዉ አይለየን በእዉነት እግዚአብሔር የነሱን ትህትናን ያድለን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እዚ መንፈሳዊ ፊልም ላይ የተሳተፉትን ሁሉ በበረከቱ ይጎብኛቸዉ በሀይማኖት በምግባር ያፅናቸዉ የእኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አምላከ ቅዱስ አባ እንጦንስ ወአባ ጳዉሊ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s 8 месяцев назад +13

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሳማልን❤ኦርቶዶክስ❤ተዋህዶ❤ሃይማኖት❤ለዘላለም❤ትኑር❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s 9 месяцев назад +20

    የብፁዕን አበው አባቶቻችን አባ ጳዉሊ አባ አንጦስ በረከታቸው ይደርብን አይ መታደል 😢 አኔ በአለም ነዋይ እሩጫ ላይ ነኝ አቤቱ በመንግስት አስበን የንስሐ እድሜ ስጠኝ😢

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 23 дня назад +2

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረኝ ማረኝ😢😢😢😢😢😢

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 8 месяцев назад +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሊድያን ልብ የከፈትክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ልቤን ክፈትልኝ የአባቶቻችን በረከታቸው ክርስቶስ በገባላቸው ቃል ኪዳን ይጠብቁን አሜን እናመሠግናለን መልካም ማአድ ስላቀረባቹልን

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm 8 месяцев назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j 9 месяцев назад +52

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ በሃይማኖቴ አጽናኝ 😢ከቅዱሳን አባቶቻችን ና እናቶቻችን ረድኤት በረከት ይክፈለን 🌹🌹

  • @user-zc3je9xh8l
    @user-zc3je9xh8l 8 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ የሰራዊት ጌታ መድኃኒት አለም ሆይ እንደቸርንትህ አቤቱማረኛ ይቅርም በለኛ አቤቱ የደነደነውንም ልቤንክፈትልኛ የአባቶቻችን በረከት አሰድርብን የቅዱሳን በርከት እረደት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @danboy2425
    @danboy2425 8 месяцев назад +9

    ኣባ ጳውሊ በረከቶት ይደርብኝ ❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 9 месяцев назад +26

    አቤቱ እንደ ቼርነትህ ማረኝ ነብሴ ሆይ የት ይሆን መግቢያሽ😭😭😭 የቅዱሳን በረከታቼው ይደርብን በፀሎታቼው ይማረን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @Alemwork
      @Alemwork 9 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-rd6yo6bg3v
      @user-rd6yo6bg3v 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ck6hc2pr5q
      @user-ck6hc2pr5q 2 месяца назад

      አሜን አሜንአሜን

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j 8 месяцев назад +5

    ❤ameen❤ameen❤ameen Waaqaayo saagaleejireenyaa isiin haa dhaagesiisuu❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l Месяц назад

    ምነኛ ድንቅና ግሩም ነው ኦ ወዮ እኔን ሀጢአተኛ ስለቅዱሳን ማረኝ የአባታችን አባ እንጦንስ ወ ጳውሊ እረድኤትና ተራዳኢነታቸው አይለየን አሜን

  • @user-ms3by7ou3c
    @user-ms3by7ou3c 8 месяцев назад +5

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @user-ef8pl9sx2o
    @user-ef8pl9sx2o 8 месяцев назад +6

    ብሓቂ መዲህን ኣላም ኣቦይ ኣፍደገ ክፍተለይ 😢😢😢 መንግደ ስላም ግብርለይ ኣምላካይ ነስካ እካ ኩሎ ተፍልጥ እም ነስካ ኩን 😢😢😢😢

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 8 месяцев назад +5

    በሕይወቴ እንደዛሬ ተደስቼ የሰማሁት ቃለ እግዚአብሔር የለም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ተባረኩ ፣አሜን አሜን፣፣፣፣፣፣

  • @yashiymaryam4533
    @yashiymaryam4533 21 день назад

    አቤቱ ለኔ ጥቂቷን መልካምን ነገር አድለም በመንገድህ ምራኝ እግዚአቤሔር ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 9 месяцев назад +11

    አሜን አባታችን ✝️💞✝️ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታይ ተመስገን አመላኬ ተመስገን 🙏💞🅰️🅰️✝️

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 9 месяцев назад +8

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእኛጋር፣ይሁን

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 8 месяцев назад +5

    በርክታችሁ ይድርሰን አባቶች አሜን አሜን አሜን

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 8 месяцев назад +3

    አቤቶ መሀረነ ክርስቶስ አስበን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @kflomdebessay646
    @kflomdebessay646 8 месяцев назад +4

    በረኽት ቁድሳን ኣቦታትና ምስኩልና ይኹን

  • @dokter1768
    @dokter1768 8 месяцев назад +3

    አሜን(3) በረከታቸው ይደረብን😢

  • @quxuregex
    @quxuregex 8 месяцев назад +7

    በረከት ቅዱሳን ኣቦታትና ምስ ኩላትና ይኩን!❤❤❤

  • @girlethiopia4893
    @girlethiopia4893 8 месяцев назад +5

    Amen Amen Amen

  • @jannetpmenghsh4954
    @jannetpmenghsh4954 9 месяцев назад +6

    Amen.Amen

  • @yordanostesfay3100
    @yordanostesfay3100 8 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen Qal Hiwet Yesmealna 🙏🙏🙏

  • @sarondaniel5441
    @sarondaniel5441 9 месяцев назад +9

    የብጹአን አባቶቻችን እና የአብ ፓውሊ በረከት ለሁላችን ህዝበ እግዚአብሔር ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 9 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @user-is2dm1dv6v
      @user-is2dm1dv6v 5 месяцев назад

      ~_*አሜን🤲🏼 አሜን🕊️ አሜን🕯️*_

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 5 месяцев назад

    Egziabher Amlak ye Aba paweli ena ye Aba Entos bereket Asadereben .Amen

  • @bamilakfente8195
    @bamilakfente8195 9 месяцев назад +17

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን❤❤

  • @user-or3wr8nm7v
    @user-or3wr8nm7v 8 месяцев назад +4

    አቤቱጌታዬ ልቦና ስጠኝ🤲🤲🤲🙏

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 8 месяцев назад +6

    ያባቶቻ 1:10 ችን በረከታቸው። ይደርብን❤❤❤

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j 13 дней назад +1

    የመነኮሳቶች በርከታቸው ይደርብን እግዛቤር ይመስገን ይከንን እዳይ ያደርከኝ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭

  • @user-qk7hj2of9b
    @user-qk7hj2of9b 7 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑን በረከት ያሳድርብን❤❤❤❤ በቃሉ ራሴን ዝመዝን😢😢😢😢0000000😢😢😢😢😢😢

  • @BemnetHabte-yv1lg
    @BemnetHabte-yv1lg 8 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen xeloton bereketomn nay abona Entenusn aba pawln yekaflena

  • @AyalenshAedenew-xk7ss
    @AyalenshAedenew-xk7ss 9 месяцев назад +6

    አሜን አሜን አሜን በረከተው ይድረሰኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @fevenzeryihun
    @fevenzeryihun 8 месяцев назад +4

    የአባቶቻችን አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ ሀጣታኛዋን ልጅህን አስበኝ ለሀይማኖቴ የምፀናበትን ሀይል ጉልበት ስጠኝ አንተን ከመበደል በቃሽ በላት ነብሴን😢😢😢

    • @Mekerekidusan
      @Mekerekidusan  8 месяцев назад +2

      አሜን🙏🙏🙏

    • @bezabeza9644
      @bezabeza9644 7 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን😭😭😭

  • @danboy2425
    @danboy2425 8 месяцев назад +4

    በረከታቸው ይደርብን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg 3 месяца назад

    የቅዱሣን አባቶች ፀጋ በረከታቸው ይደርብን❤❤❤ ጌታሆይ ልቦናችንን አብራልን😢😢

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 9 месяцев назад +9

    በእውነት በጣም ደስ ዬሚል ትምርት ነው💚💚💚

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 7 месяцев назад +2

    አቤቱ ሀጢያተኛ ልጅህን አስበኝ የትትና ጥግ በእውነት የአባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን ይቅር ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @siikosilo
    @siikosilo 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ይዲረሥልን ❤❤❤❤

  • @user-qb9hv9ce7l
    @user-qb9hv9ce7l 9 месяцев назад +5

    የአባቶቻችን እረደኤቱ በረከቱ ይደርብን እኛንም በቀናች ሀይማኖታችን ያፅናን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-is7go9vn7g
    @user-is7go9vn7g 8 месяцев назад +3

    አምላኬ ሆይ እኔን ደካማ ባሪያህን አስበኝ ታሪኬን ቀይረው በረከታቸው ይደርን አሜን//፫👏👏👏

  • @user-sw1ml4iz6k
    @user-sw1ml4iz6k 8 месяцев назад +3

    አሜን፫ በእውነት በረከታችሁ ረድኤታችሁ ይርዳን ይክፈለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 9 месяцев назад +4

    አቤቱ ጌታሆይ አቤቱ አጽናኝ

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 5 месяцев назад +1

    ህጂ አምልጪ ነብሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ 🙏😥😢

  • @user-di3ll9ob9b
    @user-di3ll9ob9b 7 месяцев назад +1

    ኦ ኣምላኬ ሆይ ልቤን ባንተ ይፅና✝️👏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад

    አሜን፫ የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን🤲♥️♥️
    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የደነደነዉ ልቤን ክፈትልኝ🤲😭😥😥😥

  • @user-th7uw8vx4y
    @user-th7uw8vx4y 7 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @user-ms3by7ou3c
    @user-ms3by7ou3c 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @berhan_tube5741
    @berhan_tube5741 9 месяцев назад +2

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላኬ በረታቸዉን በኔና በቤተሰቤ ላይ አሳድር ። ለባርያሕም መንገዳቸዉን ምራኝ ? አሜን አጸደ ማርያም ይርዳሽ በሉኝ ?

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 8 месяцев назад +4

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን 🙏🙏🙏

  • @atheeralfarsi344
    @atheeralfarsi344 9 месяцев назад +3

    ተመስገን ተዋህዶዝገበራኻን ኣምላኸይ🙏

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i 8 месяцев назад +2

    አቤቱ ጌታየ ተዚህ ከንቱ ከሆነች ምድር አለም ተወጪዎች አድርገን በምነታችን አፅናን ኦአምላኬ 🙏🙏🙏💒❤

  • @KenzMobile-px2jm
    @KenzMobile-px2jm 9 месяцев назад +9

    በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ህወይት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 8 месяцев назад +3

    Amen amen amen bereketachew begna yder!.

  • @user-hj5ui2zt1b
    @user-hj5ui2zt1b 9 месяцев назад +2

    በእውነት ደሰሚልት ሪክ ነው ቃለህይያሳማልን ✝️✝️🙏🙏❤️❤️

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu 8 месяцев назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናየን አብራልኝ

  • @user-vh6si3ky5c
    @user-vh6si3ky5c 9 месяцев назад +5

    Ameeen Ameeen Ameeen ye kidusan bereket yideribbin Ameeen 😢😢😢uffff nefsee rekach😢❤❤❤❤kale hiyiwet yaasemalin tsegawun yabzalihi wendimachin tebarek

  • @user-jy8fn1pq5w
    @user-jy8fn1pq5w 6 месяцев назад

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን😭🤲በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እዉነተኛ ከርስቲያን አድርገኝ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ"

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 8 месяцев назад +3

    የአባ ቶቻችን ፀሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa 6 месяцев назад

    እግዙአብሔር ይመስገን የአባታችን የቅዱስ ጻውሊ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @Sahlesilassie-fo2vo
    @Sahlesilassie-fo2vo 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሁላችንም ከበረከታቸው ያሳትፈን
    የአባታችን የአባ ጳውሊን ሃይማኖት እና እምነት ለእኛም ይስጠን እግዚአብሔር

  • @user-ue7vw8tv4c
    @user-ue7vw8tv4c 8 месяцев назад +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በሀይማኖቴ የበረታሁ አርገኝ ልቤንአነሳሳው 🤲🤲😭😭😭😭

  • @marshum4126
    @marshum4126 5 месяцев назад

    አቤቱ ማረኝ እኔን 😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🕯🕯🕯🕯

  • @user-tt1my6kr2b
    @user-tt1my6kr2b 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ፅናትን ና እምነት ስጣኝ😢

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok 8 месяцев назад +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትክ አስበኝ ልቤን ስበርልኝ

  • @user-bp3wf7fh5g
    @user-bp3wf7fh5g 7 месяцев назад +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በሀይማኖቴ የበረታሁ አርገኝ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z 8 месяцев назад +3

    በረከታቹ ረድኤታቹ ጸሎታቹ አይለየን🎉❤

  • @geberelikanose3047
    @geberelikanose3047 8 месяцев назад +2

    አቤቱ አምላኬ መንገድህን ምራን

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel 8 месяцев назад +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የልቤን አንተ ታውቃለህና የልቤን መሻት ፈጽምልኝ

  • @user-gb6ne4ev5g
    @user-gb6ne4ev5g 7 месяцев назад +2

    የቁዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫❤❤❤

  • @Besu-kz4ui
    @Besu-kz4ui 8 месяцев назад +4

    አምላኬ ሆይ ፅናቱ ሁላችን ይስጠን

  • @user-ky1hl8vi9d
    @user-ky1hl8vi9d Месяц назад +1

    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @siikosilo
    @siikosilo 8 месяцев назад +3

    ለኛም ለሀጦኚች ልጆቻችሁ አሥብን በፀሎታችሁ በምህረታችሁ በደግነታችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dhdhcjjdf1756
    @dhdhcjjdf1756 8 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 2 месяца назад

    የአባ ጻውሊ እና የአባ እንጦስ በረከት ይደርብን አሜን፣

  • @user-km9ep1st3z
    @user-km9ep1st3z 8 месяцев назад +3

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በእውነት ያለሐሰት ይደረግልን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 8 месяцев назад +4

    የቅድሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-db2fv7fe9d
    @user-db2fv7fe9d 8 месяцев назад +2

    ቅ እግዚሐብሔርይባርካችሁ

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 9 месяцев назад +6

    Amen Amen Amen ❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 8 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንን አሜንን

  • @SaaraDanyi
    @SaaraDanyi 7 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ፆናቱን አድለኝ. 😢ትግስትን ሰጠን😢ሀይማኖቴን ይበርታ አድርገኝ😢 ልቤንም ክፈትልኝ😢

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 5 месяцев назад

    ቅዱስ አባ ጳውሊ በረከትዎ ይደርብን😢🙏

  • @mefordada
    @mefordada 8 месяцев назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅርብ ጊዜ ነው ቤትህን ቻናልህን ያየሁት ግን ደስ የሚል ሕይወት የሚሆንን የእግዚአብሔር ቃል ስለ ምታቀርብልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ 👏ከቅዱሳን በረከት ረድኤት ያሳትፈን እኞንም በጸሎታቸው ይማረን ይቅር ይበለን 🤲

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሳን ሁሉ በረከታቹሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤😢😢😢