This is the heroic journalist Mesay Mekonnen, the golden voice. I have great respect for the writer and the heroic fighter Andargachew. መሳይ እኮ ከልብህ ጋዜጠኛ ነህ ። አንተን የሚያክል ልበ ሙሉ ጋዜጠኛ ከወዴት ይገኛል ። ጋሽ አንዳርጋቸውንም ከልቤ አመሰግናለሁ ። ክበሩልኝ ። 🙏🙏🙏💪💪💪💚💛🧡 ድል ለፋኖ💪💪💚💛🧡
I asked a trivia question before.... How many Generals and PHD's are left in Ethipia???... My answer was "None"... I was wrong..... There is this Proud GENERAL.... HIGHEST RESPECT 🙏🙏🙏🙇🙇🙇
በጣም የጠለቀ መልእክት ያዘለ እና ሆድ አደሮቹን ባለስልጣናት በአይምሮ ጅራፍ የገረፈ ድንቅ ፅሁፍ ነው። በዚህ ፅሁፍ ውስጥ የምንረዳው ሰው መሆን ምን ያህል ክብር ያለው መሆኑን እና ነገር ግን ሰው ለመሆን ትልቅ የሚከፈል ዋጋ እንዳለው ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። መሳይ አቀራረብህ ምን ያክል ልብ ውስጥ ጠልቆ እንደሚገባ ለመናገር ቃል ያጥረኛል። በአንተ ያማረ አቀራረብ ፅሁፍ በጣም ያጠረ ነው የመሰለኝ።
በዚህ አጋጣሚ አቶ አንዳርጋቸው እና አንተም ከልብ እናመሰግናለን። በርቱ
You are the best
መሳይ ስለአንተ ብቃት ለመግለፅ ቃላት አጣሁኝ እግዚአብሔር ይባረክህ።
Amen 🙏🏻
እውነት ነው ወንድማችን ተባረክልን።
Amen.yarb 🤲❤️
ስለ እውነት ፡ ጋዜጠኛ ነህ መሳይ በርታልን ውዱ የኢትዮዺያ ልጅ
መሳይ ተባረክ የሚገርም ትምህርት
በጣም ትክክል የሆነ እይታና ግንዛቤንም የሚሰጥ ነው ። ፀሀፊው አንዳርጋቸውም አቅራቢው መሳይም ምስጋና ይግባችሁ።
አንባቢዉም ጸሐፊዉም
አዋቂም
ታዋቂም
ለተገፉትም
ድምጽም❤❤❤
ናቸዉ አዳርጋቸዉና
መሳይ❤❤❤
👏🏻👏🏻
#ፋኖ ያሸንፋል
#አማራ ያሸንፋል
💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
Oh my Oh Mesaye shalom my brother
ኢትዮጵያ በፍኖ ትግል በእግዚአብሔር ረዳትነት ዳግም ወደነበረችበት ትልቂቷ ኢትዮጵያ ሁሉን ያቀፈች ትሆናለች። አሜን
ኢሻአላ
መሳይ
ፅናት ,ብቃት ,እውነት, እውቀት
ተባረክልን
መሳይ እንወድካለን በደብ ነው ያዳመጥኩት በርታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሳይ እንኳን ደህና መጣህ
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
መሳይ በአውሎ ነፋስ የማይናወጥ በዶላር የማይታለል ብቻውን ቆሞ በየቀኑ ብዙዎቹን ያነቃ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
አቅራቢው ❤ፀሃፊው❤ በቃ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቹ ሁለተኛም መስማት ፈለግሁ ዋው❤
እኔ ጄኔራሉ ሲናገርኮ ጥሩ ነገሩን ቀንጭቦ አቀረቡት ዱሮም ብያለሁ ማዘናግያና ማስመሰል ነው የመሰለኝ ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ነው ህገመንግስቱ እንዲነካ ካልፈለገ እሱም ጀርባው ይጣራ ጅሃራም እንዳይሆን መሳይ የጄኔራሉን በመተንተንህ ተባረክልኝ ወንድሜ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Thanks so much Mr Andargachwu.
መሣይ የኢትዮጵያ አምላክ አብሮህ ይሁን
ለጀነራሩም ፈጣሪ ከሡ ይሁን
The way you read this news is amazing you are just amazing
The best Genral
ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ ።
የሌሎችን ነፃነት የሚገፍ አገዛዝ ራሱ ነፃ አይደለም!
ተባረክ መሣያችን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Very educative! Thank you Andargachew and Messay!
This is the heroic journalist Mesay Mekonnen, the golden voice. I have great respect for the writer and the heroic fighter Andargachew. መሳይ እኮ ከልብህ ጋዜጠኛ ነህ ። አንተን የሚያክል ልበ ሙሉ ጋዜጠኛ ከወዴት ይገኛል ። ጋሽ አንዳርጋቸውንም ከልቤ አመሰግናለሁ ። ክበሩልኝ ። 🙏🙏🙏💪💪💪💚💛🧡 ድል ለፋኖ💪💪💚💛🧡
ለተበደለውና ፍትህ ላጠው ህብረተሰብ ድምፅ ህን ሰለምታሠማ መሳይ ተባረክ።
በጣም ትክክል ነው የገለጽከው መስይ በርታ
አቶ አንዳርጋቸው ድንቅ አመለካከት ያለህ ወንድም ነህ በርታ አትጥፋ
ተባረክ😊😊😊😊
አላህ ይደግፍህ ጀግናም አስተዋይም ነህ መሳይ
❤❤ድል ለፋኖ
መሣይ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ እንወድሀለን አንዳርጋቸው እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
I love Mesay!
እናመሰግናለን ጋሽ አንዳርገቸው በርቱ መሳይ
መሳይ የእኔ አንጀት አርስ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም ሁሌም ለእውነት ሁሌም ለተገፊ የቆምህ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን
Messay you are the best
በውነት ይህ ጀረናል በመላው ይፕኢትዩጺያ ህዝብ ተከብሩ ይኑራል ትክክለኛ ለህዝብ ይቁም መከላከያ ጀረናል ነው❤❤❤❤❤
Mr. Endargachew real freedom fighter and intellectual. As well Mesay. Horn Africa need more of you! Thanks and keep up
ጀግናዉ መሳይ አድናቂህ ነኝ❤❤❤
መሳይ መኮንን ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ እውነት ብለሃል እይታህ አቀራረብህ ይመቸኛል። አቶ አንዳርጋቸው በትክክል ገልፆታል የፈሪ በትር ወይ አልቀረ ወይ አይመልስ ውሃ ቅዳ ውኃ መልስ እህህህህህህህ እውነት ነው የጀነራሎች ውህድ መላ ያመጣ ነበር ምናልባት ማን ይዞ ጉዞ ሆኖበት ይሆን? ማንም የማይተማመንበት ዘመን ላይ ደረስን ችግር በቅቤ ያስበላል ነው ነገሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝም ዝም ዝ.... ም
ሐገር እስክትጠፋ ሁሉም እስኪወድም ዝምምምምም
ይገርማል
ድል አማራ ፋኖ
ድል ለአማራው ፋኖ ።ከፋኖ ሌላ ሀገርንም ህዝብንም የሚታደግ ሀይል የለም፡፡ ድል ለአማራ ፋኖ።
መላው የኢትዩጺያ ህዝብ ለዚ ጀግና ጀረናል ምንም እዳይደርሥበት ለአለም ማሳወቅ አለባቹ እደነ አበባው ምሥለኔ አማራ ሁነው ከአማራ እናት ተውልደው በሁዳቸው ተገዝተው ህዝባቸውን እሚጨፍጭፋ የአማራ ህዝብ ነቀርሳውች ጀረናል ተብየውች በቁማቸው ሙተዋል
yessssssss
👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💐💐💐💐💐💐 ewunet newu mesay bertaln
እናመሠግናለን መሣይ
ኡነት መናገር የከበዴበት ጊዜ😢😢😢
ድል ለፋኖየ ድል ለተበዴለዉ ህዝብ
mesay great man
ልክ ነህ መሳይ የሰጡህን ተቀብለህ ሁን ያሉህን ሆነው መኖር ከተመቸን ባርነት ጥሞናል ነፃነት ዋጋ ስለሚያስከፍል ሁላችንም እንፈራዋለን ምርጥ ጭብጥ ነው ያነሳኸው ተባረክ
Great job❤❤❤
I l❤ve it
ዋው ዋው የሚገርም እውነትን ከእውቀት ጋር ያጣመረ ገለጣ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን
መሣይ የእዉነት የነፃነት ሠዉ ነህ.
Comprehensive journalist we love you❤❤❤❤
የኢትዮጵያ አምላክ አብሮህ ይሁን እግዚአብሔር አገራችንን ህዝቦችዋን ይታደግልን
እግዚአብሔር አገራችንን ህዝቦችዋን ይታደግልን 🙏
Amen
Ethiopia 🇪🇹 deserves such personality.
Mesay you said it right am proud of you, yiblagn le Ashkabach activist and army Generals !!!!!!
ስለእውነት ጋዜጠኛ ነህ መሳይ በጣም እናክብርሀለን በርታል🎉🎉🎉🎉🎉
I asked a trivia question before.... How many Generals and PHD's are left in Ethipia???... My answer was "None"... I was wrong..... There is this Proud GENERAL.... HIGHEST RESPECT 🙏🙏🙏🙇🙇🙇
That was a well illustrated analysis on the endless misery and political quagmire of our native land.
ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መሳይ መኮንን ፈጣሪ አድሜና ጤና ይሰጥህ
MASAYE You are the man you have a great dignity I couldn't get word about you
ጋዜጠኛ መሳይ ትክክለኛም እሚደነቅ ትንታኔ ነው። እኛ አዳማጮችህ አንተ የማታቀን እኛ ግን የምናውቅህ ከልብ እናመሰግናለን
መሳያ አኖድካለን በርታልን 🙏🙏🙏
ድል ለአንድነት አማራ ፋኖ
የዘመኒ፡besit.jerinalest.አርበኛመሣይመኮነንጀግናነህ፡የህዝብድምፅየህዝብልጂነህበርታበርታአሼናፊነንድልለነፃነትታጋዩየፋኖጦርሠራዊይት።
የሚገርም ነው እውነት ኑርልን ፃፍልን
በርታ የኛ ትንታግ በዚሁ ቆራጥነትህ የሚወዱህ ያሉትን ያህል የሚጠሉህም ባንዳ የውስጥ አርበኞች እንዳሉ አውቃለሁ።
በጣም ግሩም ነው ❤
This piece demands all of us to examine our own belief system
መሳይ መኮነን ሥለ እዉነት የቆምክ ጀግና ነህ
መሳይ መኮንን የኛ ጀግና
Fano 💚💛❤️💪💪💪
መሳይ መኮነን በርታ ወንድም አለም❤❤❤❤❤
Messay u’re spacial journalists. U convince me dear. God Bless you
ጸሐፉውንም ወንድማችን አንዳርጋቸው ጽጌን፥ አንባቢውንም መሳይን እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግናለሁ።
Aye Messy, anteko tleyaleh , egzyabeher ybarkeh kene betesebh sew belelebet sewo yehonk❤❤❤❤
እናመሠግናለን
Saw it last night thanks
Victory to Fano and Amhara people
መሳይ ጀግናነህ ንወድሀለን
ሰላም መሳይ ወንድሜ?
እውነት!! ድል ለፋኖ
To Mr. Andaregachewu Tsigi God Pleassing you Long life to YOu.
እንደዚህ ነጭ ነጯን ንገረን መሳይ እናመሰግናለን።ነጭ ነጯንማ መሳይ ይናገራት ተባረክ ለህሊናክ ያደርክ ብቁ ጋዜጠኛ God bless you❤❤❤❤
በርታልን ወንድማችን
ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጥሩ ጤንነት ጋር ተመኜሁልህ እውነተኛ ሰው ነህ በርታ
ድልለፋኖ፣ፋኖ፣የነጻነት፣ታጋይነው፣ፋኖ፣ጊዜው፣አሁነው፣የግፈኞች፣የዘረኞች፣ዘመን፣ያብቃ🎉❤
መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነህ ምናለ ይህ ዜና በእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ጆሮዉስጥ ቢደርስ የኢትዮጵያን ሁኔታ ጥቅቅ አድርጎ የገባዉ የሚመጣዉን ጠቅቆ የገባዉ ሰዉ ነዉ
ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት ይል ነበር መንጌ በባርነት ከመኖር ለነፃነት መሞት መታደል ነው ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዯጵያ ፋኖ ድል ለነፃነታችን ሞት ለሰው በላው ብልጽግና አብይ አህመድና ጋሻጃግሬዎቹ እናመስግናልን ጀግናው ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እና እቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 🙏🏽
የተከበሩ አንዳርጋቸው ጽጌ ክብር ይጋባዎታል እንወዶታለን እናከብሮታለን!!!
እኔ ግን ብዙ አላምንም ጀነራሉ ታዞ ነው የሚመስለኝ ምንአልባት አገዛዙ ጦርነቱ እንደማያዋጣው ሲያውቅ በመከላከያ ሊያሳብብ ፈልጎ ይሆናል የባለስልጣናቱም ማጨብጨብ አንድ ነገር ያለ ይመስላል
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
ጥሩ ምልስ ነው ለልደቱ
❤❤❤❤❤ ለጀነራሉ
መሳይ መኮንን ከልብ እናመሰግናለሁ ❤😊😊🎉
"እኔ የምለው" ናፍቆኛል
😢ሰዉ መሆን ይጠይቃል ለሁሉም ነገር
fano 💪
??“??ስለኢትዮጵያ??
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥🙏
🙏በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥🙏
አይቶም ይምዋገትልኝ፥🙏
ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
1ኛ ሳሙኤል 24፥15