Ethiopia:የተለያዩ ማሽኖች ዋጋ በኢትዮጵያ | Price Of Wood Machines In Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 117

  • @mohammedmuktar9982
    @mohammedmuktar9982 5 лет назад +13

    *መርካቶች ምን እንደምላችሁ አላውቅም የእኔንና የሁሉም ሰዎች ሀሳብ በብዙ መልኩ ቀንሳችኋል ብዬ አምናለሁ እና ሀገራችን ላይ ያሉትን ከውጩ ሀገር እቃዎች ጋር ስናመዛዝን እዛው መጥተን ብንገዛ ለኛም ድካም ይቀንስልናል ደግሞም ሀገራችን ላይ ያሉትን ነጋዴዎችም ማበረታታት ነው ብዬ አምናለሁ እና ፈጣሪ የምታስቡትን መልካም ሁሉ ያድርግላችሁ የኔ ምርጦች ብያችኋለሁ ከምር የውስጥ አዋቂ ናችሁ* 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад

      ማሽን ነገሮች ከውጭ ለማስገባት በጭራሽ እማይታሰብ ነው ክበደቱ ለኪሎው የሚከፈለው ብቻ ዎጋ እቃውን አገርቤት ይገዘዋል ሲቀጥል ቀረጥ ማሽን ላይ የታወቀነ ነው ዝጭ ያረጉልሃል እረ ስንቱ ማበድ ነው

    • @mohammedmuktar9982
      @mohammedmuktar9982 5 лет назад +1

      በጣም አይ ሀገራችን አሁን ላይ ሰናየው ዎጋው ብዙ ይመስለናል እንጂ እኛም ከውጭ ብንገዛው የመግዧው የመላኪያ የቀረጥ የሰራተኛ + በጣም ብዙ ነው እና ሀገር ላዬ ለኔ ምርጫዬ ነው 👌

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +1

      @@mohammedmuktar9982 ድሮ በቂ መረጃ በሌለበት የተበላነው ይበቃል በአሁን ሰአት እብድ ካልሆነ ሰው ካርጎ አያስብም እደኔ ከሆነ

    • @mohammedmuktar9982
      @mohammedmuktar9982 5 лет назад +1

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 በጣም ከምር ሀገራችን በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው ከምር

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +1

      @@mohammedmuktar9982 ሰላሞን ያብዛልን ውዶ ሃገሬ ዙሮ መግቢያችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ

    ዛሬ አንደኛ ነኝ መርካቶ ቱብን፣ እንደኔ የምትወዱ ላይክ፣😘😘😘Merkato tube wuste nw 😍

  • @ahmedAwel-c9k
    @ahmedAwel-c9k 3 месяца назад

    ዋው ተመችቶኛል

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +7

    የዓመቱ ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ አንደኛ ናችሁ 👌

  • @HayatHayat-oo1oz
    @HayatHayat-oo1oz 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን
    የበሮችን ዋጋ እና የመስኮቶችን ዋጋ አሳውቀን

  • @ራህማሰይድ-ኸ2ነ
    @ራህማሰይድ-ኸ2ነ 5 лет назад

    እናመስግናለን መልካምነት ለራስነው

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 лет назад +1

    ዋውውው እናመስግናል ወንዲሜ ማሽን ግዢ እያለኝ ነው በቃ እንግዲህ የ2 ወር ደመወዜን ለማሽን👌😘😘😘😘😘

  • @ሪምነኝ-ኰ6የ
    @ሪምነኝ-ኰ6የ 5 лет назад

    እናመሰግናለን መርካቶ ቱብ

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 лет назад

    በጣም እናመሰግ ናለን ወንድማችን

  • @መኖርበጤና
    @መኖርበጤና 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን እስኪ የካፌ እቃዎች ጠይቁል

  • @samiraedam9954
    @samiraedam9954 5 лет назад

    በርቱ ጀግና

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 лет назад +2

    እነመሰግነለን በርቱ

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 5 лет назад

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 лет назад

    ጥሩ ስራ ፈጠራነው በቀላሉ መነሳት ይባላል ይሄ እናመሰግናለን

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 5 лет назад

    Enameseg nalen eski yebretabret mebeyega mash nochn akrbuln yemebeyega ekawoch

  • @seadamohammed4611
    @seadamohammed4611 5 лет назад +1

    ጎበዝ መርካቶወቺ በርቱ

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @yergalemberhan7623
    @yergalemberhan7623 5 лет назад

    አንደኛ ናችሁ

  • @በእስልምናዬቀልድየለም

    እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @HabeshawitHabeshaGmailCom
    @HabeshawitHabeshaGmailCom 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን መርካቶዎች እስኪ ከቻላችሁ ለካፌ ማቀሽን ዋጋ ?

  • @እኔስጸሎቴለኢትዮጵያእናቴ

    ስወድህ

  • @atsedegonder4635
    @atsedegonder4635 5 лет назад

    እናመሰግናለን የዶሮ መፈልፈያ ማሽን ካለ ጠይቅልን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +1

    እንኳን ደና መጣቹ የኛ ምርጥ ሰራተኞች በርቱ በርቱ ተበራቱልን በተርፈ እንደኔ የመርካቶ ዩቱብ ቤተሰብ የሆናቹ እስኪ እንያቹ👍👍😊❤

    • @nng4388
      @nng4388 5 лет назад

      ፎኦቱ ማጥብያ ማሽን ጥይቅ

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    እናመሠግናለን

  • @rabianeg6144
    @rabianeg6144 5 лет назад +2

    የሴራሚክ እና ኮርኒስ ዋጋ አሳየን ወንድም

  • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑር

    መርከቶ ቱዩብ ያሊብ አድራሽ

  • @Ergoye-p9w
    @Ergoye-p9w 5 месяцев назад

    Merkato mnga new

  • @endalkdessie9908
    @endalkdessie9908 5 лет назад

    please tell me about stone crushing machine

  • @toybamohamedhil2618
    @toybamohamedhil2618 5 лет назад +1

    ሠላም አኮን ደናመጣህ አሁንማ ሡሥ ሁናችሁብይ አናመሠግናለን ከልብ

  • @selamleethiopayoutube5114
    @selamleethiopayoutube5114 5 лет назад

    ዋው በጣም እናመስግናለን በጣም የምፈልገው እቃ ነበር ግን በፀሀይ የሚሠራ አለ እንዲ ???

  • @ኢስላምነውእምነቴአልሀምዱ

    መርካቶ ኢትዩቦች የልብ አድርሶች ናቹ አላህ ይጠብቃቹ

  • @emwedeshgetachew9295
    @emwedeshgetachew9295 6 месяцев назад

    የመበየጃ ማሽን ስራልን በቀጣይ

  • @ማመንፈጣሪንነዉ
    @ማመንፈጣሪንነዉ 5 лет назад

    enamseginalen

  • @ኡሚሀያቲ
    @ኡሚሀያቲ 5 лет назад

    Tnx bro

  • @tigesttefera4674
    @tigesttefera4674 5 лет назад

    Thank you

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ቱዩብ እስኪ የፎቶ ቤት እቃ አቅርቡልን ለምሳሌ ካሜራ ማጠቢያ ምን ምን እንደሚያስፈልግ ለፎቶ ቤት አደራ ተስፋ አደርጋለሁ እንደምታቀርቡ

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 лет назад

    አንተ ምርጥ ወንድማችን የሻጮቹ አንተ ጎበዝ ነህ በደንብ ዘርዘርከው እኔ ቡልኬት ማምርት እፍልጋለሁኝ ቦታ አለኝ ግን ማሽኑ ጠይቅልኝ ወንድም

  • @hayuhayuni1579
    @hayuhayuni1579 5 лет назад

    እናመሰግናለን ግን የጎማ አይር የሚስጠውን ብታቀርብልን ስለ ጎሚስታ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እናመስግናልን!*

  • @tiruworkbazezew5914
    @tiruworkbazezew5914 5 лет назад +1

    እስኪ የሀበሻ ቀሚስ ተይቅልን

  • @eabrahimaborsh1224
    @eabrahimaborsh1224 3 года назад

    ሀይ ሰላም ናችሁ ዘጠኝ ሽ ያልሽው መካከለኛ ው የእንጨት ማሽን በቤዚን የሚሰራው 2014 ዓ ም ስንት ነው

  • @kassahunmulu2190
    @kassahunmulu2190 3 года назад

    የጀነሬተር ዋጋዎችን
    ከትንሽ እስከ ትልልቆች ብታሳዉቁን ደስተኞች ነን

  • @ባርችየጎነደሯቀበጥ

    እናመስግናለን ነው ልብስ አሳዬን በነካ እጃቹህ

  • @addismoges8868
    @addismoges8868 5 лет назад

    Enamesgenalen yesof lebes teyekeln

  • @tesfabest1344
    @tesfabest1344 5 лет назад

    የእንጨትና የብረታብረት መሳርያዎች በተለይም ከትንሽ እስከ ትላልቅ ማሽኖች ብታስተዋውቁ ቆንጆ ነው? ህዝቡ ጠቅላላ እውቀት እንዲነሮው።
    ለሀገሪቱም ለመግንባት ጥሩ አስተዋፅኦ አለው።

  • @mequanintzemene8338
    @mequanintzemene8338 5 лет назад

    እናመሰግልን ፣ ዋጋ for lathe ,milling and drilling machine

  • @ወይኔወገኔወገኔወገኔ

    እናመሰግናለን ።የወተት መናጫ ማሽን ብታቀርቡልን ??

  • @abdullahalmbassoreee5817
    @abdullahalmbassoreee5817 5 лет назад

    የወንድፀጉርማሥተካከያጠይቅልኝ፡አመሠግናለሁወንድም

  • @hiwanabebe1046
    @hiwanabebe1046 5 лет назад

    Merictowochi isiki tsidit Yale weber aquribulin zebenawi yehone

  • @genemugasala1439
    @genemugasala1439 Год назад

    የዶዘር ፣ኤክካቫተር እና ግረደር ዋጋ ስንት ነው ?

  • @mohammedendris3153
    @mohammedendris3153 5 лет назад

    Ebakachu be solar yemisera yeweha pamp moter wagaw sent endehone teyikulen melsun baschkuway ete ekalehu

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 5 лет назад

    እነመሰግነለን

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 2 года назад

    ከዚህ ጋር 5 in 1 welding machine ቢካተት ጥሩ ነበር።

  • @zenateqmu5878
    @zenateqmu5878 5 лет назад +1

    ወዲም እናመሠግናለን።እሥኪ ከቻልክ ዋሥ ምጣዲ ጠይቅልን የት እደሚገኝ ደሴብራች አላችሆይ ብለህ ጠይቅ በዛውም

  • @የበላይልጅነኝከማርቆስ

    መርካቶ ዮቲዮብ እናመሠግናለን
    በመቀጠል የብርድልብስ ማጠቢያ ማሽን ትልቁን እና የፀጉርቤት ሙሉ እቃ ስንት እንደሆነ ብጠይቅልን

  • @sameerahassen9411
    @sameerahassen9411 5 лет назад

    ለምትሰጡን መልክ በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ቲዩፕ እስቲ ሲንጀር ልብስ መስፈያ እንድታቀርቡልኝ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ

  • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ

    enamesegnal wudochi 5L መኪና ጠይቁልኝ

  • @hayataawell5267
    @hayataawell5267 5 лет назад

    Good boy

  • @housemaid645
    @housemaid645 5 лет назад

    👍👍👍👍

  • @meazayalew7248
    @meazayalew7248 4 года назад

    Ebakh yersha mesaryawech yet endemegegn Ena wagachewn kechalk be klluch

  • @AbrahamDajane-q6v
    @AbrahamDajane-q6v 8 месяцев назад

    Ok

  • @Mire8839
    @Mire8839 3 года назад

    ለማገዶ እንጨት መፍለጫ ፈልግልን እስቲ

  • @የሀበሻልጅ-የ6ዀ
    @የሀበሻልጅ-የ6ዀ 5 лет назад

    ዌል መርካቶዎች

  • @abdiabdi8405
    @abdiabdi8405 5 лет назад

    ኮምፒሬሰር ዎይም የኦክሲጂን ሞቶር ስንት ነዉ ዋጋዉ

  • @ramitemesgen4404
    @ramitemesgen4404 5 лет назад +1

    Ye wofco waga banatik

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад

    ምነው.

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад

    የብረት ስራልህ እባክህ.

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 7 месяцев назад

    ሜድ ኢን ቻይና ከሆነ ሰልችቶናል ቶሎቶሎ ነው የሚበላሸው

  • @HesanTaha-eq2nx
    @HesanTaha-eq2nx Год назад

    Yehnct mlga mashin sitnow

  • @ዮርዳኖስዮርዲ
    @ዮርዳኖስዮርዲ 4 года назад

    እናመሰግናለን መርካቶወች ክበርልኝ እስኪ የገራዢ ቤት ለመክፈት ምን እደሚያስፈልገኝና ምናህል ካቢታል ያስፈልገኛል

  • @Ss-ps9ek
    @Ss-ps9ek 5 лет назад

    እነመሰግናሌን

  • @martamarta6483
    @martamarta6483 5 лет назад

    መርካቶ እስፒከር ስንት ይሆናል

  • @JemalKemal-eu1dv
    @JemalKemal-eu1dv Год назад

    CNCRoter በትንሺ ሳይዝ እፈልጋለው

  • @abebetadele3140
    @abebetadele3140 2 года назад

    nail hammer gun price in ethiopia_

  • @Nibretzebene-rn8dg
    @Nibretzebene-rn8dg Год назад

    ሠላም ማሽን ፈልጌ ነበረ

  • @yaredhabteyaredhabte4775
    @yaredhabteyaredhabte4775 2 года назад

    የብረት ግራይንደር ጥራት እና ዋጋ 🙏

  • @emanseid591
    @emanseid591 5 лет назад

    መርካቶዎች እናመሰግናለን ቀን በቀን እየጠበኩህ ነው ።

  • @hanagirma9723
    @hanagirma9723 3 года назад

    የጀሪካን መፍጫና ማጠብያ ዋጋ

  • @tadessetesfaw7220
    @tadessetesfaw7220 4 года назад

    engraver price how much?

  • @tesfubekele7841
    @tesfubekele7841 Год назад

    ለማስታወቂያ ሥራ ላይ የሚውሉ ላይቶች የሚገኙበትን አድራሻ ጦቁሙኝ ?? 2. የቁልፍና የጆሮ ጌጥ አክሰሰሪዎች(ማያያዣዎች) የሚገኙበትን ስፍራ ጦቁሙኝ? ?

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 3 года назад

    በገጠር አካባቢ የሚሰራ ጥሩ ወፍጮ የሚሸጥበት እና አሁናዊ ዋጋዉን ብትነግሩኝ

  • @amirayasufhasan4904
    @amirayasufhasan4904 5 лет назад

    ye wofchoo waga sente naw ???

  • @aishaahmedmohamad3901
    @aishaahmedmohamad3901 5 лет назад

    የዶሮ መፈልፊያ ማሽን ተባበሩን

  • @elizabethgmedhin3863
    @elizabethgmedhin3863 5 лет назад

    የወተት ማቀናበሪያ ማሽን ዋጋ እና የት እንደሚገኝ

  • @اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو

    እኔ መርካቶ ነው ሰፈሬ ግን በመርካቶ ትዩብ ሰፈሬ አዲስ ሆኖብኛል ታምራት ፑል ሰፈሬ ነው ግን የሚገባኝ ነገር ቢኖር አከፋፋይ መሆኑ ብቻ ነው
    መርካቶዎች አደራ አደራ ዋጋ ሰው እንዳይመርጡ ንገሩልን በተረፈ ተባረኩ ለኛም ለሸቃሎች ኮንዶሚንየም በነፃ እምናገኝ ሆነን እፎይ ብለን ምናርፍበት ቅርብ ይሁንልን ውድድድ

  • @haniabe-hr6tn
    @haniabe-hr6tn Год назад

    በአሁኑ ዋጋ አጠቃላይ ዋጋቸውን

  • @daniman1455
    @daniman1455 2 года назад

    ትልቅ የጨት መሰጠቂያ ማሽን አቅርብልን

  • @ስናይትጌቶ
    @ስናይትጌቶ 5 лет назад +1

    merkato RUclips btam arif merja new bertu
    የፀጉር ቤት እቃ ብትጠይቁልን ሙሉ እቃ

    • @Eman-hq5gz
      @Eman-hq5gz 5 лет назад

      ወፍጮ ጠይቅልን ወድም

  • @እኔስጸሎቴለኢትዮጵያእናቴ

    ጁስ መፍጫ ጠይቅልን

  • @ማመንፈጣሪንነዉ
    @ማመንፈጣሪንነዉ 5 лет назад

    ቡፌ ጠይቅልን

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ

    የብና መፍረሻ እና እረከቦት አሳየን ወድም

  • @fghhgxgbvyh6862
    @fghhgxgbvyh6862 5 лет назад +1

    የልብሰ መቶኮከሻ አደ ጣውለ ቁመን የሚንቶከሰበት አላቹ ገዚ ልገዛ ነበረ ካላቹ ብቅ አረግሉን

  • @yohaneszeray8889
    @yohaneszeray8889 5 лет назад

    አስተዋዋቂዋ ንግግር አትችልም

  • @wahamobile2601
    @wahamobile2601 5 лет назад

    ayyy yezarew enkan

    • @kurilove3715
      @kurilove3715 5 лет назад

      👍😍

    • @hananhasan593
      @hananhasan593 5 лет назад

      እናመሰግንአለን እንደ አረብያ መጅሊስ ያለው ፍራሽከነ ትራሱ ጠይቅልን ወንድም

  • @dawitfeleke721
    @dawitfeleke721 3 года назад

    yekbit migib meficha mashin yesar en ye kera meficha benedaj en be eletrik yemiser ale woy kale ke ine wagaw

  • @smirazaynu1246
    @smirazaynu1246 5 лет назад

    የልብስ ካውያ ጠይቁልኝ

  • @khadijasultan4428
    @khadijasultan4428 5 лет назад +1

    ውፍጮ።ዋጋንገሩን

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @የተለያዩዳዋዎችቻናል

    👍👍👍👍👍

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 7 месяцев назад

    ሜድ ኢን ቻይና ከሆነ ሰልችቶናል ቶሎቶሎ ነው የሚበላሸው