I do not like the Oromoma Abyie, but why are you blaming him? Freedom is not free. The people of Ethiopia are happy for everything the Oromoma are doing. If the Ethiopia people are not happy, do like other countries are doing. Stop complaining!!!!
Prof. Birhanu Nega is not good leader as he is too emotional and opportunist whenever he gets a chance to get up the lader of power! It is very clear when you examine his past leadership history including his first appearance as president of EEA! So, better to assess his hidden motivation to power and wealth!
ፔጥሮሥ ጠፍተሀል በርቱ ጀግኖቻችን አማራ ያሸንፋል ኢትዮጵያም ከመፍረሥ ትተርፋለች💚💛❤💪💪
በርቱ ወንድሞቼ አንድ ቀን!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
ፔትሮስ እና ፋሲል. እናመስግናለን
የነዳጁ ዋጋ ጭማሪ መንግሥችን በያመቱ በበዓላት ወቅት ከሚሠን ታላላቅ ሥጦታዎች አንደኛው ነው።
ፋሢል ሁሉንም ተናገርክ እሁን ላለው የኢኮነሚ ቀውሥ ጦርነቱ ዋናው ምክንያት ነው እና ሌላው ዘረኝነት ጥላቻ እና ብቻ ልብላ አመለካከት
ነዳጅ ተደበቆ ተገኘ ተባለ ሕዝቦ አላገኘም የጠፋው ሲገኝ መቀጠሉ ገርሞኛል። እንዴት?
እዛው እደተስበስብ በብብ መጨረሥ ነው ሁለተኛ ሥብስባ እሚባል አያደርጋቱም
አይይይ የዚ ሶየ ትንተና ትን ይላል 😅😅😅😅
Peter, a reasonable man❤
ለዛ ነበር አፋር ክልል በርካታ ቦቲ የነዳጅ መኪናዎች የነዳጅ ስወራ ሲያደርጉ በቁጥጥር ስር ዋሉ የተባለው
እናንተ ኩሩዉን የአማራ ህዝብ አትወክሉም በለቸዉ የግብጽና የኤኤርትራ ተላላክዎች ናችሁ ነቅተንባችኋል
ኩራት እራት አይሆንም ክብር የሌለው በማንም ወጠጤ የተናቀ ህዝብ ሆንዋል
👍
EMS አድርባይ የሆነ የህሊና ቢስ ጋዜጠኛ ተብዬዎቾ ስቤስብ ነው። የፋኖን ትግል ሲዘግቡ ለገቢ ምንጫቸው እንጂ የኢትዮጵያውያን ችግር ጉዱያቸው አይደለም።
አንተ ብትሆን ኖሮ እንዴት ነበር የምትዘግበው?
ትክክለኛ ምሳሌ ክፍት ቢያደርጉት እኔም እሄድ ነበር
ነዳጅ ማዲያዎ በእጥፍ ነው አየተሸጠ ያለው ዛሬ ገባ ይባላል ከሰአት አልቃል ይባላል ለነጋዴ ደቸበቸባል ።
ነዳጁ በአንድ ተጨምሮ ብንገላገል ጥሩ ነበር::
ኢትዮጵያ ውስጥ ነዳጅ መጨመር ኢትዮጵያ የሚኖረው ህዝብ ሳያሳስበው ሆላንድና አሜሪካ ያሉ ስደተኞችን ያሳስባቸዋል።
ሌባና ዘራፊን አያሳስበውም ምክንያቱም ሁሌም ይሰርቃል
እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን ብሎ ግዜ የሚጠብቅ አይመስልህም
የለውጥ መንግስት የሌማት ትሩፋቶች በየ ቀኑ እየመጡ ነው ነዳጅ ደግሞ አንዱ ማሳያ ነው
I do not like the Oromoma Abyie, but why are you blaming him? Freedom is not free. The people of Ethiopia are happy for everything the Oromoma are doing. If the Ethiopia people are not happy, do like other countries are doing.
Stop complaining!!!!
Go to ur work
አብይ አጭቤው ተዋረደ😂😂😂
አቶ ብርሃኑ አድሜ ቻው አርጅ ና ላይ ናችው
ፋሲል አሁን ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉን የኢኮነሚ ቀዉስ ለመተንተን ኢኮኖሚስት መሆን አይጠበቅብህም አማራ ክልል እና ኦሮሞ ክልል ያለዉ ጦርነት ነዉ እናተ ደሞ እዲባባስ ነዉ ምትሰሩት
Prof. Birhanu Nega is not good leader as he is too emotional and opportunist whenever he gets a chance to get up the lader of power! It is very clear when you examine his past leadership history including his first appearance as president of EEA! So, better to assess his hidden motivation to power and wealth!