አስደንጋጩ ስለ Time Travel ይፋ የሆነው የቴስላ ምርምር በጌታሁን ንጋቱ ተረክ ሚዛን salon terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июл 2021
  • ኒኦላስ ቴስላ የሰርቢያ-አሜሪካዊ የፈጠራ ባለሙያ, የኤሌክትሪክ መሐንዲስ, ሜካኒካል ኢንጂነሪ, እና ፊውቸሪስት ዘመናዊ ተለዋጭ የውሂብ (AC) የኤሌክትሪክ አቅርቦት ስርዓት ንድፍ ላይ ባበረከተው አስተዋጽኦ በስፋት ይታወቃል ።
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontubeent

Комментарии • 88

  • @girmamelese4898
    @girmamelese4898 3 года назад +63

    ቴስላ ለህዝብ የሚሰራ ታላቅ ተመራማሪ ነበር, ክብር ለቴስላ🙏🙏

  • @qelem2196
    @qelem2196 3 года назад +30

    ጌታሁን ንጋቱ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ!!

  • @marcopolo9618
    @marcopolo9618 2 года назад +12

    This blind world can't handle extraordinary minds and souls

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 года назад +24

    I love you Getahun Nigatu. i have been searching for your own tube. i have been hunting your narrations in others channel for a while. i can't tell you how much i love your work. you are my inspiration always! keep hunting valuable information for the generation to come. you are truly legend and unforgettable person!!!

  • @henokgetnet1908
    @henokgetnet1908 2 года назад +26

    እንደዚ አይነት የታላላቅ ሳይንቲስትና ፈላስፎችን ስራና ታሪክ ብታቀርቡልን

  • @smohammed7586
    @smohammed7586 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ጌታሁን በርታልን

  • @DinaMuez
    @DinaMuez 3 года назад +8

    You are the bright of our world 💡💡💡💡💡

  • @fikird.
    @fikird. 2 года назад +7

    ክብር ለቴስላ, ጌታሁን ንጋቱ እናመሰግናለን...we need add more

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 2 года назад +3

    ምርጥ ጋዜጠኛ!!

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 2 года назад +7

    ጌታሁን ንጋቱ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ!!

  • @reditemamuye306
    @reditemamuye306 2 года назад +6

    በጣም የሚያሳዝነው ዛሬ ግን የሰውልጅን ህይውት ሊያቀል የሚችሉ የፈጠራ ሰውችን በማበረታታት ተሰጧቸውን በየቤታቸው ለአለም ሳያሳዩ እንደዚህ በከፋትና በስግብግቦች ሰውች ተተብትበው የሚቀሩት የክህሎት የተሰጦ ባለቤቶች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ብቻ ምናለ መርዳት ማገዝ ለአለም ማሳየት እንዲችሉ ማገዝ ቢቻል ቅንነት ምናለ ቢናረን እላለው አመሰግናለው

  • @Hena1221
    @Hena1221 2 года назад +5

    He was the great person 😥😥😥😥😥

  • @asnakemengste8308
    @asnakemengste8308 3 года назад +8

    Nice!!! በጣም መሳጭ ነው ቀጥሉበት

  • @messaygebremariam6285
    @messaygebremariam6285 2 года назад +4

    Getahun Nigatu my favorite journalist.

  • @sadoniatube
    @sadoniatube 2 года назад +7

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን መጣህልን ለስምንት አመታት አንተን መቆያ ሳዳምጥ የአለምን አተያዪን ቀይረሀዋል በርታ የኛ ምሁር በርታ

  • @MrSelomon
    @MrSelomon 3 года назад +15

    Wow i loved him he was the light

  • @tesfahungenene826
    @tesfahungenene826 2 года назад +3

    ጥሩ አድርገህ ነው ያቀረብከው ሁሉንም እንደዚሁ ረጋ አድርገው

  • @hyabeg
    @hyabeg 2 года назад +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማሪያም የአስራት የአደራ ልጆች :: የተለያዩ የንግስ መርሐ ግብሮችን በ LIVE እና የህብረት ዝማሬዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው ጎራ በሉ

  • @user-pj6jr5nn7e
    @user-pj6jr5nn7e 2 года назад +7

    ሰው ያለግዜው ያለ ቦታው ያለ ሰው እንዴህ ነው የሜሆነው። አመሰግናለሁ ለ አቅርቦታችሁ!!!

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 2 года назад +4

    “Experience is the source of Wisdom “. Albert Einstein