የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰበት ጉባኤ||ሐደሮ ቅዱስ ገብርኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии •

  • @misrach2350
    @misrach2350 5 месяцев назад +52

    ቲክቶክ ስከፍት ሀ ብዬ ፎሎ ያረኩት አቡዬነው እምነተነም ያወኩት በሱ ትምህርት ነው እንደት እንዴ ምወዳው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ታናሽ ወንድም ብየሀለው አቡዬ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 5 месяцев назад +1

      ደምርኝ❤

    • @misrach2350
      @misrach2350 5 месяцев назад

      @@LemlemAga እሺ ደምረሻለው

  • @addismana5153
    @addismana5153 5 месяцев назад +27

    በእውነት ወንድሜ በርታልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላስተማሩልን ለመከሩን ለገስፁን ለወንድማችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን በቤቱ ያጽናልን አሜን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 30/60/100/አፍርተን የመንግሰቱ ወራሽ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @HanaAmeha
    @HanaAmeha 5 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቡ ቃሉን ተናግረህ ፍሬ የምናፈራበት ዘመን ህን ያብዛው

  • @mulumulanish9038
    @mulumulanish9038 5 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አቡዬ ወንድማችን በእዉነት በጣም ድንቅ የሆና ትምህርት ነዉ በቤቱ ያፅናክ የአጋልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይበርክ መጨረሸህን እግዚአብሔር ያሰምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewchanie8925
    @getachewchanie8925 5 месяцев назад +10

    በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ እናንተ ያለ እያለ ድንቅ መምህራን እያላችሁ ብዙዎች ባለማወቅ ሲጠፉ እንባዬ ይመጣል ማስተዋሉን ይስጠን ለእኛ ለማህይሞች

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl 5 месяцев назад +2

    አቡኮ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @EndalkMisgie
    @EndalkMisgie 5 месяцев назад +5

    ብዙ ወጣቶች አሉን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመስግናለን አቡ በቤቱ ያጥናህ

  • @Yitbarek_amare
    @Yitbarek_amare 5 месяцев назад +12

    ወንድም አቡ /ወንድማገኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውኑ የአገልግሎት ዘመንን እመቤቴ እመቤታችን ትባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የምል ጉባኤ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን❤️‍🩹🙏

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በወጣትነት እድሜ የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን እዴት መታደል ነው ❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 5 месяцев назад +1

    አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 5 месяцев назад +2

    እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 5 месяцев назад +1

    የቅዱስ ጴጥሮስ
    የቅዱስ ጳውሎስ
    ፋለግ ተካታይ የሐርያት በረከት አይለየህ አቡዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ገበዝ በርታልን❤❤❤

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl 5 месяцев назад +2

    አቡ ኦርቶዶክሳዊ ሐዋርያዊ መልካም ወጣት❤❤❤

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 5 месяцев назад +1

    አቡ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ፀጋ ያድልክ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡየ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
    @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 5 месяцев назад +12

    አብ ወድሜ በርታ እንወድሃለን መልካም ውጣት ማለት አተ ነህ❤

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot 5 месяцев назад +1

    ሰማወንድሜ ቅዱሳን ሰዎች በህይወት አያሉ ያማልዳሉ ከሞቱበኋላግንማንምአማልደውአሰተምረወውአያውቁም ሀዋርያትበህይወትዘመናቸውአማልደዋል፣ሙትአስነስተዋል ከሞቱበኋላግንአላማለዱምሙትአላስነሱም።

  • @ucycg7529
    @ucycg7529 5 месяцев назад +1

    አቡዬ ወንድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 5 месяцев назад +1

    ዎው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amanabdi4446
    @amanabdi4446 5 месяцев назад +1

    አቡየ ከዚህ በላይ እጠብቅሃለሁ ❤

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 5 месяцев назад +1

    አብዬ ዉዱ መምህራችን በንተና በወንድሞችህ ክርስትና ምን እደሆነ በሚገባ አዉቄአለዉ ተምሬአለ በእዉነት የህይወትን ቃል ያሰማልን ይበልጥ መሀቴቤን እዳጠብቅ አርጋቹኛል እናመሰግናለን በርቱልን ፀጋዉን ያብዛላቹ ቲክቶክ ባይመቸኝ እንኩዋን እናት ቤተክርስቲያን ላይ እየተከታተልኩዋቹ ነዉ በርቱልን❤❤❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 25 дней назад

    አቡዬ ወንድማችን ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልህ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 5 месяцев назад +1

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 5 месяцев назад +8

    ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ በርታ ወጣት ነህ እናንተን አኬን ጋዲሳን የመሰሉ ያብዛልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምየ ፀጋን ያልብስህ ❤❤❤

  • @bayushhailemariam9042
    @bayushhailemariam9042 5 месяцев назад +1

    Emamalak mxershahn tasamrlh tabark

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen 5 месяцев назад

    ቲክቶክ ወይም ማህበራዊ ሚዲያ ለማያገኝ ምዕመን በአውደ ምህረት መሰረታዊውን ትምህርትና ለጥያቄዎች መልስ መስጠት እጅግ የሚበረታታ ነውና የቃሉን ደጃፍ አብዝቶ ይክፈትልህ አቡ ወንድሜ ።❤❤❤

  • @inateYene
    @inateYene 5 месяцев назад +1

    Abu ወንድሜ 🥰🥰 ከሀደሮ ናኝ ቃል ሂዎት ያሰማልን ተባረክ 🥰🥰🥰

  • @RyRy-vu8te
    @RyRy-vu8te 7 дней назад

    ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉ቃለህይወት ያሠማልን

  • @Shuvo-133
    @Shuvo-133 5 месяцев назад +1

    የኔ ወርቅ ወንድም❤❤❤ከክፉ ይጠብቅልን እመብርሀን ከፊት ከኃላ ትከተልህ ከዚህ በላይ ጥበቡን ማስተዋሉን ያድልልን።

  • @kasu3477
    @kasu3477 5 месяцев назад

    አብሻ ወድምነቴ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ብንሄድ ይሻላል ከሚሉ መጥፎ ሀሳብውስጥ የነበርኩ አዳነበርኩ ተስፍ በመቁረጥ ውስጥ ነበርኩ አብበሰራ ቪዲዬ ብንሄድ ይሻላል ወዴት ነው የምትሄዱት ባስተማርከው ትምርት እራሴን እዳይ አረከኝ ከዛ እከታተላችዋለው ትምርታችሁን መስማት ጀመአርኩ አሁን ደሞ ትቸዋለው ስማር ያመኝኛል ፈጣሪ ይርዳኝ ተባረኩ ወድሜ ባተ ትምርት እራሴላይ የወሰንኩትን መጥፎነገር ባተትምት ተቀይራል ❤🥰🥰

  • @muluderbia7106
    @muluderbia7106 5 месяцев назад +2

    በዉነት ወዲ ወንዲማችን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን ዘዳግም ሄኖክ ሀይሌ ❤❤❤🙏✝️----

  • @Selam1927
    @Selam1927 5 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🥰🥰🥰

  • @alganeshbaire2933
    @alganeshbaire2933 5 месяцев назад +3

    Kale hiwet yasemaln🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 5 месяцев назад +1

    አቡዬ ወንድሜ እያየንህ አደክ ብዙ ወንድሞች ባንተ አገኘን ዘመንህ ይባረክ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም እግዚአብሄር ጋሻ ሞገስ ይሁንህ ❤❤❤

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 5 месяцев назад +2

    አቡዬ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 5 месяцев назад +3

    አለ እንጂ ጩፋ የሚባል አፍ ሰፍቶ አሰተሳሰቡ የተደፈነ
    ማርያም የሚያማምሩ ልጆች አሏት ብሎ የሰበከ ፋራ እኮ ደፋር ነው ፋርነቱ ድፍረት ሰቶት
    ሰንት አሳሟችን የሚሰበሰብ ደሞ ያዳራሾቹ አሳሞች ሲሳደብም አሜን ሲያሰክዳቸውም አሜን የሚሉ ድንዝዞች ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው።

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 5 месяцев назад +1

    ጸጋውን ያብዛልሕ አቡየ በርታልን❤❤

  • @seblesale
    @seblesale 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡዬ❤❤❤

  • @سيدحسبن-ب9ض
    @سيدحسبن-ب9ض 5 месяцев назад +1

    አቡየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤❤❤

  • @Soliyana-xm7db6wz1g
    @Soliyana-xm7db6wz1g 5 месяцев назад +1

    ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን🥰🥰🥰

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 5 месяцев назад +1

    አቤየ የኛ ጀግና ፀጋውን ያብዛልህ❤❤

  • @marthafirew4507
    @marthafirew4507 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ አምላክ ይጠብቅህ::

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሄር ፀጋው ያብዛልህ ይጠብቅህ አቡዬ❤❤❤❤

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 5 месяцев назад +1

    kalehiwot yasemalin Abuko, endezi be awdemhirt silayehu betam dess bilongnal, tsegawn yabzalachu Abuye

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 5 месяцев назад +2

    ቃለሂወትያሰማልን ፀጋውንያብዛልህ!!!

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 5 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡዬ

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 5 месяцев назад +1

    አብየ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 месяцев назад +3

    አቡዬ በእውነት ፀጋውን ያብዛል ፈጣሪ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
    @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb 5 месяцев назад +1

    አብ ውንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወንድማችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እናመሰግናለን አቡዬ ❤❤❤❤

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 5 месяцев назад +1

    ዎንድሜ አቡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @Tigistbirhanu-f6w
    @Tigistbirhanu-f6w 5 месяцев назад +13

    አቤ❤ እመቤቴ በዘልፋፋ ቀሚሶ ጥላ ከለላ ትሆንክ🙏 ተለያለክ😊

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 5 месяцев назад +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልህ❤❤❤

  • @Sassy-z2c
    @Sassy-z2c 5 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አቡዬ

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 5 месяцев назад +1

    ተባርክ አብዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 😇🥰

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 5 месяцев назад +1

    ወንድማችን ቃልህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን 🎉❤

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛልህ ከዚህም በላይ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያድርስህ አቡዬ🎉🎉❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 5 месяцев назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KidestYoseph-j6t
    @KidestYoseph-j6t 5 месяцев назад +2

    አቤዬ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 5 месяцев назад +1

    ዘመንህ በቤትህ ይለቅ

  • @serenahamieh6619
    @serenahamieh6619 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 5 месяцев назад +1

    የኛ እንቁ ወንድማችን ንርልን🥰

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 5 месяцев назад +1

    abuye kala heyotin yasamalen❤❤❤❤ abate

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልል❤❤❤❤❤😊😊😊😊😮😮😮

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 5 месяцев назад +1

    ወድማችን አቡዬ ቃለህይወት ያሰማልን❤የዉነት ላተ ቃላት ያሰኛል ባተ እግዚአብሔር ንአመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 5 месяцев назад +1

    አቡየ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 5 месяцев назад +1

    ,ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 5 месяцев назад +2

    Amen kale hiwetn yasemaln

  • @laluyaha8361
    @laluyaha8361 5 месяцев назад +3

    አቡዬ ቃለሕይወትን ያሰማልን ተባረክ በቤቱ ያኑርልን

  • @AlamDarso
    @AlamDarso 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እሜን እሜንእሜን ይሁንይደረግል እሜን እሜንእሜን አሜን በእውነት ይሁንይይረግልን ቃለሂወትያስማልን ውንድማችን

  • @habtama8716
    @habtama8716 5 месяцев назад +2

    Kale hewet yasemalin wedimachn

  • @ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ
    @ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ 4 месяца назад

    አብዬ የኔ ምርጥ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏💙

  • @hhcf8741
    @hhcf8741 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @ዮዳሔእግዚአብሔርያውቃል
    @ዮዳሔእግዚአብሔርያውቃል 5 месяцев назад +1

    በርታልን ወንድማችን❤

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 5 месяцев назад +1

    በእውነት በርታልን ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አቡናየ❤❤❤❤

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 5 месяцев назад +1

    Abuye Qlhiwt ysemaln 💖🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @خدامهخدامه-م3س
    @خدامهخدامه-م3س 5 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @Tነኝጓልእመብርሃን
    @Tነኝጓልእመብርሃን 5 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 5 месяцев назад +1

    አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክከ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @moges0716
    @moges0716 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @veracity8968
    @veracity8968 5 месяцев назад +1

    I really learned a lot from you Brother! God bless you please teach us more !!!

  • @NesatnetBelete-ir4sn
    @NesatnetBelete-ir4sn 5 месяцев назад +2

    አቡሻ ተባረክ በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ትለያለህ❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 5 месяцев назад +1

    በዉነት መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ😢😢❤❤❤❤

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 5 месяцев назад +1

    አቡዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀትና ጥበብን ይጨምርልህ

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 5 месяцев назад +1

    Tsegawun yabzalek fetari kante gar yehun❤❤❤

  • @ራየተይቲ-1tg
    @ራየተይቲ-1tg 5 месяцев назад +2

    ♥️አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ✝️♥️🙏♥️♥️♥️♥️

  • @sulamtise
    @sulamtise 5 месяцев назад +1

    አቡዬ ወንድሜ ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @kidistaklile1418
    @kidistaklile1418 5 месяцев назад +1

    አቡ ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 5 месяцев назад +1

    ተባረክ ወድማለም አቡየ❤❤❤❤❤

  • @kasahunteklu421
    @kasahunteklu421 5 месяцев назад +1

    አቡ ወንድማችን ቃለ ህዪወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤🙏

  • @keba-negn
    @keba-negn 5 месяцев назад +2

    አቡ ቃለህይወት ያሰማልን