Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንቴን አመስግናለሁ ከማለት ውጪ ምን ይባላል ።
Min yahil menno yifeligalu le erid eskidersu?
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ሎማንስ አንዲት ማገኘት እችላለሃ ?
Good job!👏
ስላም ወንድሜ የአሁን መረጃ ነው የቆየ!?ቤትም የሥጋ ዶሮም እፈልጋለሁ !?
Adrasha yet nw ahun maggnet echilalehu
እናመሰግናለን በርታ
ላወራህ እፈልጋለው ስልክህን??????
ያንተን ስልክ ላክልኝ ዶሮች እፈልጋለው???
Assistindo aqui do Brasil Rio de Janeiro
ጫጬቶች አለክ ልደውል
ዉአዉ አሪፉነዉ በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔
አነዝህን የድሮ ዝርያ አንዴት ይለያሉ ለሥጋ ዶሮ የሚሆን ምግብ ያልከው ከየት ማግኘት ይቻላልpls መልስልኝ
😢
Ehtek ke andand block keld mnamn wef anyways bro ahun ene ye bota neger nw yasasebegn ena ketema west demtse yrebshachewal mnamn ybalal detail melselgn
ቦቫንስ ብራወን ብዛት 50 አሉኝ እንቁላል መጣል ከጀመሩ 2 ወራቸዉ ነዉ ግን በቀን ከ30 እስከ 33 35 እንቁላል ነው እየጣሉልኝ ያለው እና ከሳሶ ዝርያ በምኑ ተለየ??
ክብረት ይስጥልኝ።
እሺ እነዚህ አምስት ዝርያዎች በምን ይለያሉ ።
እና ለእንቁላል አይሆኑም ነው የምትለኝ
አሁን አለክ ልደውል
Yesiga(45) Efeligalew
የስጋ ዶሮ አለክ
ክፈለ ሀገር ማድርሥ ትችላላችሁ ከቻላችሁ ቀጥታ እንዴት ነው እማገኛችሁ
2000 ጫጬቶች እፈልጋለው
ሰላም መድሜ ለምሰጠን መረጃ እጅግ እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ ጓደኛየ ይሄን ስራ እዲሰራ እየተነጋገርን ነበር ግን ለናተ ቅርብ የሆነ ቦታ እዲሰራ እፈልግ ነበር ምክኒያቱም የስራልምዱም ውቀቱም የለውም ክትትል እድታደርጉልኝ ሙሉስልጠናውን በተግባር መቶ ይሰለጥናል እና ለርባታ የሚሆን ቤትና ቦታ እድታመቻቹልኝ እፈልግነበር ከወር ቡሀላ ወዳገር ይገባል ልጁ በስራው ሁለታችንም ተስማምተንበታል ያለውን ነገር ደውየልህ እንወያይበታለን እሻአላህ
ተከራይቶ ለደሮ ቀለብ ምናልባት የገጠር ልጅ ግብርና በሁሉም አለ ልጆ ከሰለጠነ ይከታተላሉ በየ ቀበሌው አሉ
ሳሶ ወንድ ብቻ የሁለት ወር ካለህ ልምጣ
Ye 1 wer saso waga
Ere 100 bir wed nw
አንቴን አመስግናለሁ ከማለት ውጪ ምን ይባላል ።
Min yahil menno yifeligalu le erid eskidersu?
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ሎማንስ አንዲት ማገኘት እችላለሃ ?
Good job!👏
ስላም ወንድሜ የአሁን መረጃ ነው የቆየ!?ቤትም የሥጋ ዶሮም እፈልጋለሁ !?
Adrasha yet nw ahun maggnet echilalehu
እናመሰግናለን በርታ
ላወራህ እፈልጋለው ስልክህን??????
ያንተን ስልክ ላክልኝ ዶሮች እፈልጋለው???
Assistindo aqui do Brasil Rio de Janeiro
ጫጬቶች አለክ ልደውል
ዉአዉ አሪፉነዉ በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔
አነዝህን የድሮ ዝርያ አንዴት ይለያሉ ለሥጋ ዶሮ የሚሆን ምግብ ያልከው ከየት ማግኘት ይቻላል
pls መልስልኝ