ዩቲዩበሮች ኢንትሮ (intro) የሚሰሩበት ሚስጥራዊ ዌብሳይት ታወቀ | How to make best intro for video (UPDATED Tutorial!)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 авг 2024
  • How To Make a Video Intro for RUclips Tutorial! Learn how to make a video intro, logo sting or video bumper for RUclips step-by-step.
    ዩቲዩበሮች ኢንትሮ (intro) የሚሰሩበት ሚስጥራዊ ዌብሳይት ታወቀ | How to make best intro for video (UPDATED Tutorial!)
    #ኢንትሮ #intro #introForRUclips
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡www.youtube.co....
    ✅ እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
    -------- ✅You may also like This Videos---------
    ☑️ፎቶን ወደ ካርቱን ለመቀየር ምርጥ ዘዴ
    👉 • Ethiopia: ፎቶን ወደ ካርቱን ...
    ☑️የአዶቤ ፎቶሾፕ መሰረታዊ መማሪያ በአማርኛ
    👉 • Ethiopia: የአዶቤ ፎቶሾፕ መሰ...
    ☑️የአዶብ ፎቶሾፕ አስገራሚ ነገሮች መማሪያ በአማርኛ
    👉 • Ethiopia: የአዶብ ፎቶሾፕ አ...
    ☑️የኢትዮጵያ ዩቱዩበሮች ስንት ይከፈላቸዋል? ሚስጥሩ ወጣ!! | Top 10 Ethiopian RUclipsrs
    • Video
    ☑️ገንዘብ የሚሰራ የRUclips ቻናል አከፋፈት | How To Create A RUclips Channel! (2020 Beginner’s Guide)
    👉 • ገንዘብ የሚሰራ የRUclips ቻና...
    ☑️Netflixን የሚያስንቁ 5 ምርጥ ነፃ የፊልም ዌብሳይቶች በስልክ እና ላፕቶፕ | Top Free Movie Websites 2020
    👉 • Video
    ☑️ታዋቂ ዩቱዩበሮ ስለ ዩቱዩብ የሚደብቁን ሚስጥሮች | How To Grow RUclips Subscribers in Ethiopia 2020
    👉 • Ethiopia: ታዋቂ ዩቱዩበሮ ስለ...
    ☑️ዋይፋይ ያለ ፓስዎርድ መግቢያ ቀላል መንገድ ለኢትዮጵያውያን | How To Connect WiFi Without Password
    👉 • Video
    ☑️ብዙ የኢትዮጵያ ይቱዩበሮች የሚሸወዱት ነገር | Get More RUclips Subscribers With A Channel Trailer
    👉 • ብዙ የኢትዮጵያ ይቱዩበሮች የሚሸወዱ...
    ☑️ዩቱብ ላይ ብዙ ስብሰክራይበር ያላገኙበት ምክንያቶች | RUclips Settings You Should Know About
    👉 • ዩቱብ ላይ ብዙ ስብሰክራይበር ያላገ...
    ☑️ምርጥ ጌሞችንና ሶፍትዌሮችን በነፃ ያውርዱ | Best Video Games of 2020 download websites
    👉 • Video
    ☑️የአዶብ ፕሪሚየር ፕሮ መሰረታዊ መማሪያ | Adobe Premiere Pro CC 2020 - Basic Editing for Beginners
    👉 • የአዶብ ፕሪሚየር ፕሮ መሰረታዊ መማ...
    ☑️TikTok ቲክቶክ ላይ 10 ብዙ ተከታይ ያላቸው ኢትዮጵያውያን | TOP 10 Ethiopian Tiktokers
    👉 • Video
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / abugidamedia
    Twitter: / abugidam
    Instagram: / abugidamedia

Комментарии • 397

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 3 года назад +61

    በጣም ወድጀዋለሁ የኛ መልካም በእውነት ቅን ነህ አቦ ይመችህ ወንድሜ👍

  • @iyeretime-3717
    @iyeretime-3717 3 года назад +37

    አእምሮህ ብዙ ክሬኤት ማድረግ ሥለሚችል የያዝከውን ለሠው መሥጠት አይጨቅህም ወይም አይከብድህም ። የማይፈጥር ጭቅላት የያዝኩትን ይዤ ልሙት ይላል ።

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад +5

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 года назад +16

    ምርጥ ሰው። ያለህን እውቀት ማካፈልህ አድናቆትና ምስጋና ይገባሃል!!

    • @user-if1or3zv6p
      @user-if1or3zv6p 2 года назад

      ማማየ ነይከኔም በቅንነት እማየ

  • @tsitsi8947
    @tsitsi8947 Год назад +1

    በጣም ደግነት እና መልካምነት ያለህ ነህ። በአንድ ቀን 10 videos አየሁ። በጣም ጎበዝ ሰው መሆንህን በ ለጋስነትህ ይገለፃል። ብቻ 🙏🙏🙏🙏

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @emutube6233
    @emutube6233 3 года назад +9

    የመጀመሬያ ሥከታተልህ ያለህን እወቀት ለኛ ለማካፈል እምታደረገዉ መልካምነትህ ይገረማል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም

  • @user-mc8wm4ho4s
    @user-mc8wm4ho4s 2 года назад +1

    Betam arif new bro bertalgne enwodhalen !!!!

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 года назад +6

    የሁላችንም አስተማራ ነው የሆክልን አቦጊዳ ወንድማችን በርታለን

  • @lyrictube4192
    @lyrictube4192 3 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን የcomputer science ትምርቶች እውቀት ካለህ tutorial ብሰጥ አሪፍ ነው ብሮ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад

      Eshi eseralehu bet amesegenalehu

  • @mayafeqermaya9433
    @mayafeqermaya9433 3 года назад +4

    ዋው በጣም ድንቅ ነህ እውነት መልካም ሰው ነህ ቅንነት ለራስ ነው አንተ ሰው ነህ በቃ ያለህን ሳጥሰስት ስላካፈልከን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ክበርልኝ 💞

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @mussiemehreteab1970
    @mussiemehreteab1970 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው። helpful

  • @mihrabrelaxationmedetation2399
    @mihrabrelaxationmedetation2399 3 года назад +5

    መምህር የሚያስንቅ ግልጽ እና ያልተንዛዛ አቀራረብ ጥርት ባለ ድምጽ .....በጣም ወድጄዋለሁ ።

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад

      በጣም በጣም አመሠግናለሁ

    • @user-oo4zx5yh5u
      @user-oo4zx5yh5u 3 года назад

      በጣም እናመስግናለን

  • @EstubedinkeMekonene
    @EstubedinkeMekonene 2 месяца назад

    በጣም ወድጀዋለሁ የኛ መልካም በእውነት ቅን ነህ አቦ ይመችህ

  • @matiasermias6933
    @matiasermias6933 2 года назад +1

    thank you ቀጥልበት
    ልትረዳኝ ፈቃደኛ ብትሆን ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @kasimhussen
    @kasimhussen 3 года назад +2

    ይህን ቻናል እስካሁን ባለማግኘቴ ተቆጭቻለው ወንድሜ በርታ በጣም ለኛ ጠቃሚ ነው እና እባካቹህ እንደዚህ ለኛ የሚለፉትን እናግዛቸው ከጎናቸው እንሁን በማይረባው ግዜያችን ከምናቃጥል እና ከጎንህ ነን ጠንክር ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад

      እሙ በጣም በጣም በጣም አመሠግናለሁ

  • @jerusalemtube8251
    @jerusalemtube8251 Год назад

    Betam desi yelale berta eshi 😍

  • @user-fn3fp5ms5c
    @user-fn3fp5ms5c Год назад +1

    ይመችህ ወንድሜ በርታልን እንወድሃለን

  • @leelentertainment5945
    @leelentertainment5945 2 года назад +1

    The only youtuber who is there to share everything with pleasure ..🙏🙏🙏🙏 keep up the good work

  • @fasilseid115
    @fasilseid115 3 года назад

    WediJewalehuuuuu....nevavireeee waw waw biyalaw

  • @debreyewgdwa3868
    @debreyewgdwa3868 2 года назад

    ቀጣም አሪፍ ነው ቴድየየ የኛ መልካም አንተ እኮ አንደኛ ነህ ይመችህ አቦ ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад +1

    ሁሉም ነገር አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @maruftiktoker6499
    @maruftiktoker6499 2 года назад +1

    ይመችክ አቦ

  • @alo9522
    @alo9522 2 года назад +1

    በጣምእናመሰግናለን
    በዚቀጥል

  • @umuteslimtube7079
    @umuteslimtube7079 2 года назад

    በርታ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ

  • @eluwolloyewa3714
    @eluwolloyewa3714 3 года назад

    ወላሂ የመጨረሻ ቸር ቅን ነህ አተ ተለውጠህ ሰውን መለወጥ የምትችል ጀግና ነህ ለኔ እዳተ አይቼ አላቅም ፈጣሪ ይጨምርልህ ከልብ ሽኩረን

  • @tsgabaxum
    @tsgabaxum 2 года назад

    እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @betel_Tube
    @betel_Tube Год назад

    great work bro go ahead

  • @andualemzerihun9980
    @andualemzerihun9980 2 года назад

    ጥረህ ግረህ ብላ ነህ እና ተባረክ

  • @ethiohabeshatube5814
    @ethiohabeshatube5814 Год назад

    thanks bexam arif video nw

  • @Daxx_y
    @Daxx_y 2 года назад +2

    how is this video free OMG !!!!! ....this is highly descriptive good video i cant thank you enough my brother
    and i promise i will watch each and every video of you .

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 года назад +1

      Oh I really really appreciate brother

  • @Kbrleab21
    @Kbrleab21 5 месяцев назад

    በርታልን ቴዳ

  • @gesisaurgesa3518
    @gesisaurgesa3518 3 года назад

    Aboo selamihn yabza Broooo i like you

  • @abudi_Tech
    @abudi_Tech 11 месяцев назад +1

    Wow mind❤❤

  • @buchutube1
    @buchutube1 2 месяца назад

    thank you it is very important for us.

  • @selam6367
    @selam6367 3 года назад

    እናመሰግናለን ቴድዬ

  • @mulatubegnaofficial1606
    @mulatubegnaofficial1606 3 года назад

    በረታ የሀገረ ልጅ ወንድሜ ጥሩ አስተማሪ ነህ እኔ የማገለግለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ ይባርክህ

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE 2 года назад

    እናመሠግናለን ወድማችን በጣም አሪፍ ትምት ነው የኛ ቅን

  • @bcoinentertainment6531
    @bcoinentertainment6531 2 года назад

    Betam new yexeqemeny bro tnx berta

  • @lelitgetu4045
    @lelitgetu4045 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Rahema322
    @Rahema322 2 года назад

    ከልብ እናመሠግናለን ቴድሻ በለህበት ሠላምህ ይብዛ ቅን ኢትዩጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዉይ ማለት አንተ ነህ👍👍

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 2 года назад

    እናመሰግናለን ወድሜችን

  • @aemad_tube
    @aemad_tube 3 года назад

    በእዉነት በጣም ነዉ መናመሰግነዉ በርታልን ወንድማችን

  • @danawitwonde8221
    @danawitwonde8221 2 года назад

    betam tiru negeroch nw yemitilekilin enameseginalen

  • @yayaconstruction9813
    @yayaconstruction9813 2 года назад

    thanks bro keep up the good work

  • @fikreaserat550
    @fikreaserat550 2 года назад

    በጣም ወድጀዋለሁ ይመችህ

  • @theatretube1886
    @theatretube1886 2 года назад

    Best video thanks bro!!

  • @maku740
    @maku740 2 года назад +2

    በጣም ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ, የሰራነውን intro እንዴት ነው ከሰራነው ቪዲዮ ጋር ኤዲት የምናደርገው ቪዲዮ ሰርተህ አሳየን አመሰግናለሁ።

  • @tezetadegefu7489
    @tezetadegefu7489 3 года назад

    betam mert temehert newe yasetemarken yarada lej berta

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ውድ ያገሬ ልጅ ሰላሜ ሰላም ወንድሜ ጠንክር🎉🎉🎉

  • @teznextube8618
    @teznextube8618 2 года назад +1

    thank you brother

  • @mesikonjo3403
    @mesikonjo3403 3 года назад

    ሰብ ላይክ አርጌሀለሁ

  • @airpichter1735
    @airpichter1735 Год назад

    Fetari ybarkh

  • @kemilatube1842
    @kemilatube1842 3 года назад

    betam enamesegb alen gobez

  • @tube1904
    @tube1904 Год назад

    ትምህርቶችህን ሁሉ እወድልሀለሁ በርታ የኔ መልካም

  • @user-ro8mr9qj9s
    @user-ro8mr9qj9s 14 дней назад

    Good🎉

  • @rahima439
    @rahima439 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እናመሰግናለን

  • @sisaykidane1154
    @sisaykidane1154 2 года назад

    አሪፈ ነው

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 9 месяцев назад

    ጥሩ ትምህረት ነዉ

  • @yabutech5434
    @yabutech5434 3 года назад +1

    Tnx bro

  • @singerhabtamuendriasoffici1994
    @singerhabtamuendriasoffici1994 2 года назад

    Tiru tutorial God Bless you

  • @akalmidia2744
    @akalmidia2744 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነው

  • @sofayendrs6396
    @sofayendrs6396 2 года назад

    ምርጥልጅነህለሰውልጅምርጥትምርትየምትሰጥ

  • @Plvso12
    @Plvso12 2 года назад

    ምርጥ ነህ

  • @user-wr9tu3ij8x
    @user-wr9tu3ij8x 2 года назад

    ሁሉም ነገር አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 2 года назад

    ዉይይይ..አተሰዉ የእዉነት በጣም ቅን ሰዉነህ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏

  • @werkumekuria5708
    @werkumekuria5708 3 года назад

    Yemigerm yemigerm video betame amsegnlew Berta berta

  • @senaityoutube9381
    @senaityoutube9381 2 года назад

    Selam lantee yihuu wendimee wawuu ye honee maninyachinim yemin feligewuu neger newu betam inameseginalen 🙏

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o 8 месяцев назад

    ቴዳ ብሮዬ 👍

  • @hailemariam4898
    @hailemariam4898 Год назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጠህ ነው ያለኮው ወድጀዋለዉ

  • @bamifitness8150
    @bamifitness8150 2 года назад

    Nice bro tnx a lot..

  • @nahomSeyfe-gj9ky
    @nahomSeyfe-gj9ky Год назад +1

    10Q Bro💯💯

  • @nazutube1590
    @nazutube1590 3 года назад

    Ere degenet tebarek

  • @nahi6499
    @nahi6499 7 месяцев назад

    Enwedhalen yemr❤❤❤❤

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 2 года назад

    ምርጥ የእውቀት አባት

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz 3 года назад +1

    Thanks Tedy 👍🏽👍🏽

  • @liyutube5397
    @liyutube5397 3 года назад +1

    ኧረ እንጀራ ይስጥ በእዉነቱ በጣም መልካም ነህ ቅን ነህ ወንድም 👍👍👌

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 года назад

    ዎው

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 3 года назад

    እናመሰግናለን አቡጊዳ ሚዲያ ወንድማችን👍👍🙏🙏🙏

  • @makumaku8778
    @makumaku8778 3 года назад +1

    Tanks

  • @adorefun7192
    @adorefun7192 2 года назад

    Bro gobez nek

  • @Kush-Media
    @Kush-Media 8 месяцев назад

    great video

  • @virtualworld-pn1nt
    @virtualworld-pn1nt Месяц назад

    I hope billion subscribers for you

  • @Meqenet
    @Meqenet 3 года назад +1

    betam yemegerm sera new tnxs

  • @zetemianaddis9639
    @zetemianaddis9639 2 года назад

    tikikilenga ethiopiawi nek thankyou.

  • @user-cf8bh8gd8q
    @user-cf8bh8gd8q 2 года назад

    btam enamesegnalen mert saw 🙏🙏

  • @Happy_tube501
    @Happy_tube501 2 месяца назад

    I like it

  • @anythingwecando-jo7ih
    @anythingwecando-jo7ih 4 месяца назад

    SO BEST

  • @yordatech397
    @yordatech397 2 года назад

    በጣም ምርጥ ሰው ነ ሳትሰስት ስለ ምትሰጠን

  • @MarKonT0081
    @MarKonT0081 2 года назад

    በጣም አመሰግናለው thank you

  • @constructivenews3754
    @constructivenews3754 2 года назад

    Thank you bro....!!!

  • @fransbekan1335
    @fransbekan1335 3 года назад +1

    bexam nw mamesegew bexam arif vidio nw

  • @emeyeintertainment
    @emeyeintertainment 3 года назад

    arif hasab new yanesahew

  • @EdomTube
    @EdomTube 3 года назад

    yimechih bro

  • @megeblehulum6211
    @megeblehulum6211 2 года назад

    Bravo

  • @yohalab
    @yohalab Год назад

    Efuuuu.... Gelaglkegn Ameseginalehu

  • @rabiaawol9251
    @rabiaawol9251 3 года назад

    አመሰግናለሑ

  • @tigabiemogestyub
    @tigabiemogestyub Год назад

    በጣምነዉየተመቸኸኝ ሽአመትኑር

  • @hasnmohmde6068
    @hasnmohmde6068 3 года назад

    ወዲሜበርታ

  • @fifitube9
    @fifitube9 Год назад

    BETAM ARIF TIMRO NW WEDJEWALEHU TNX

  • @tgtravel2500
    @tgtravel2500 3 года назад

    Betam amsgnalhu wedme tebark betam yemflgew nber

  • @mnaddis-921
    @mnaddis-921 2 года назад

    amsegnalehu bro