full Smart and keypad phone repair አጠቃላይ የሞባይል ጥገና ትምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የሞባይል ክፍሎች ጥቅምና ባህሪ ጥልቅ ማብራሪያ እና ጥገና all mobile parts repair Course

Комментарии • 81

  • @EziraJelidu-y8e
    @EziraJelidu-y8e Месяц назад

    Excellent thankful ❤so amazing your video

  • @yenesewayenew3585
    @yenesewayenew3585 2 года назад +4

    በጣም የእውነት እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድሜ እኔ በጣም ፍላጎት አለይ

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction
    @ADwaMoviesandMusicsproduction 3 месяца назад +2

    በጣም እናመሰናለን ወንድሜ እግዚአብሄር ይስጥልን፤ በጣም በሚገባ መልክ ነው ያቀረብክልን፣ ቀጣይ ቦርድ እንዴት ፊክስ እንደምናረግ ብታሳየን. የቦርድ ፓርቶችን እየነገርከን፣ ምንም እንደዚህ አይነት ቪዲዮ የለም፤ ይሄ በጣም የሚገባ ነው፤ ቦርድንም በፕራክቲስ ብታሳየን፤ ቦርድ ላይ ብዙ ነገሮች አሉ፣ ሾርት ፊክስ አደራረግ፤ ቦርድ ሲበላሽ እንዴት ፊክስ እንደሚደረግ ብታሳየን። በርታ thanks a lot

    • @nwaytech
      @nwaytech  3 месяца назад

      እሽ አመሰግናለሁ

  • @aberedemelash9109
    @aberedemelash9109 Год назад

    በእውነት እንዲህ ነው ትውልድ መቅረፅ የእውቀት መምህር መሆን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የማቱሳላን እድሜ ለአንተ ይጨምርልህ 1000 አመት ኑር በእውነት ውስጤን ሸነጠኝ ለስራ ለመነሳት አዎ ፍላጎቱ ስለነበረኝ በዚህ ቀጥለበት አሰልች እውነተኛ መምህር ሆነህ ትውልድ ቅረፅ እሽ ወንድም በድጋሜ ጤና ይስጥህ።

  • @AnimutDemessie
    @AnimutDemessie 10 месяцев назад

    የምር በጣም በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር ያክብርልን

  • @mekonnenkahsay4319
    @mekonnenkahsay4319 2 месяца назад

    Great job my friend God bless

  • @Am-yl8js
    @Am-yl8js 2 года назад

    ወንድሜ በጣም ደሰየሚል ማብራርያ ነው እኔም ለመስራት እፈልጋለው

  • @AbelKifle-u7i
    @AbelKifle-u7i 10 дней назад

    betam arfi new newaa

  • @sireevine4544
    @sireevine4544 Год назад

    It's so amazing guys continue..

  • @ibraahimJohar
    @ibraahimJohar 4 дня назад

    Awo qaxil bro

  • @Am-yl8js
    @Am-yl8js 2 года назад

    ተባረክ ወንድሜ በጣም ታስረዳለህ ብዙ ከዚህ በላ እንጠብቃለን ቀጥል

  • @onlyformanchesterunited9358
    @onlyformanchesterunited9358 9 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው በርታ እናመሰግናለን
    Speaker,earpiece,mic ለመቀያየሪያ ብዛት ለመግዛት ቦታ ጠቁመኝ?

  • @EziraJelidu-y8e
    @EziraJelidu-y8e Месяц назад

    Excellent thankful

  • @dawiteapp7481
    @dawiteapp7481 Год назад +1

    ወንድሜ ይመችህ በርታ የትምርት አሰጣጥህ የለለ እጥር ምጥን ያለ በጣም ነዉ የተመቸህኝ

  • @EziraJelidu-y8e
    @EziraJelidu-y8e Месяц назад

    Excellent thank

  • @babagirma4551
    @babagirma4551 2 года назад

    bertaln bro gerami video new

  • @nebirasultan8460
    @nebirasultan8460 Год назад

    በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግን አለን

  • @ellaman5608
    @ellaman5608 2 года назад

    አሪፍ አቀራረብ ነው በርታ
    ግን ኦርጅናል ስፔርፓርቶችን የት እንደምናገኝ ብትጠቁመን ደስ ይለኛል

  • @Suduman-y9x
    @Suduman-y9x 10 месяцев назад +1

    selam betani arif new gin andi negari letayiki nebari

  • @SuccessA545
    @SuccessA545 2 года назад +1

    Its very educating I couldn't pass without admiring you man.
    አንድ ሠው ቀላል ጥገና ለመጀመር
    ቢያንስ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል ?

    • @nwaytech
      @nwaytech  2 года назад

      አመሰግናለሁ ጥገና ብቻ ከሆነ 30000 በቂ ነው

    • @SuccessA545
      @SuccessA545 2 года назад

      Ameseginalehu berta kegonih nen

  • @abduethiopiacoffee5234
    @abduethiopiacoffee5234 Год назад

    ቻርጅ ኮኔክተር ስንገዛ በእግር ብዛት ነው ?

  • @TigistuGetachew-i4y
    @TigistuGetachew-i4y 10 месяцев назад

    Digital mic (bale 3456) pinoch wede universal aqeyayer bitasayen

  • @endrisahmed7033
    @endrisahmed7033 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት እና በቀላሉ በሚገባን መልክ ነው ያቀረብከው

    • @endrisahmed7033
      @endrisahmed7033 2 года назад

      ተጨማሪ፣ስለ ቲቪ ፣ስለ ፍሪጅ እና የተለያዩ ነገሮችን ብታጋራን አሪፍ ነው

  • @SeYa-ls6tm
    @SeYa-ls6tm 4 месяца назад

    ምርጥ ነህ እኔም አላማው አለኝ

  • @abrehamabel-tl8cb
    @abrehamabel-tl8cb Год назад

    Selam tecno l8 light networku dekama newu min ladreg

  • @EyobDaniel-j2g
    @EyobDaniel-j2g 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @utubeonline5085
    @utubeonline5085 2 года назад +1

    ዋው ደስ ይላል ቦርድ ላይ ያሉ IC እንዴት እንደምንቀይር ስራልን

  • @AbdishakurIdiris
    @AbdishakurIdiris Год назад

    Sam arif nokia xiganaa yefalaguu

  • @zelekekerebih
    @zelekekerebih Месяц назад

    👍

  • @wasihungeletaw3222
    @wasihungeletaw3222 3 месяца назад

    አድራሻህ የት ነው ወንድሜ እባክህን

  • @SeYa-ls6tm
    @SeYa-ls6tm 4 месяца назад

    ምርጥ

  • @AsaminuMathewos
    @AsaminuMathewos 3 месяца назад

  • @MihamedhusseinHulchafo
    @MihamedhusseinHulchafo Год назад

    ጄ ሰበን ስልክ ቻርጅ አያጠራቅምም ለምድ ነው

  • @robeltadesse5927
    @robeltadesse5927 2 года назад

    please make a video about how to open sealed smart phones?
    keep going bro nice presentation

    • @nwaytech
      @nwaytech  2 года назад

      ለምሳሌ ምን ሞዴል የከበደህ?

    • @robeltadesse5927
      @robeltadesse5927 2 года назад

      @@nwaytech samsung edge

  • @abayneh4688
    @abayneh4688 Год назад

    nice techer

  • @tilahunreta1968
    @tilahunreta1968 2 года назад +1

    ለምታደርገው ትብብር እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እኔ ገና ስራ ልመጀመር በመፈለግ ላይ ነኝ ስለዚህ የአንተን ቪድዮዎች ስመለከት የበለጠ ጥንካሬ እንደሚሆነኝ አምናለሁ ። በተረፈ በርታልን ቀጥልበት።

  • @AH-cl9dv
    @AH-cl9dv 2 года назад

    S8 plus touch becha yekeyerale enda???

    • @nwaytech
      @nwaytech  2 года назад

      nop touch ena screen siled slehone 1 lay new emtkeyrew emishetm endeza new

  • @nesrioromo2301
    @nesrioromo2301 2 года назад

    Thanks alot bro

  • @GirmaFufa-ot3wm
    @GirmaFufa-ot3wm 9 месяцев назад

    Software lemamer felgalo adersha ingarugn

  • @henokabebe-d9t
    @henokabebe-d9t Год назад

    Wedenewal ye board partochim bitasiredan

  • @user-pg9om5we1u
    @user-pg9om5we1u 3 месяца назад

    be akal tmhirt tsetalachu? ebakh memar efeligalehu

  • @ethioleo1405
    @ethioleo1405 Год назад

    amazing

  • @bestdava7569
    @bestdava7569 2 года назад

    Betam betam temechitognal ketlbet

    • @nwaytech
      @nwaytech  2 года назад

      next video Smart phone repair yzhe keche elalew

  • @FedluMuhammed-l1c
    @FedluMuhammed-l1c 11 месяцев назад

    thank you

  • @getishman9822
    @getishman9822 Год назад

    እስቲ keypad ተመሳሳይ መስመር እምቢ ካሌስ? አሳየን ????

    • @nwaytech
      @nwaytech  Год назад

      Charge connector(+ve) + ziner diode + Battry connector adrgeh sraw bekelalu charge sideredr ayasaym gn yaterakmal

  • @muluasmare
    @muluasmare Год назад

    thanks

  • @AbushitekinkUdesa
    @AbushitekinkUdesa Месяц назад

    selam 👍

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 2 года назад

    tnx alot bra

  • @camare-cx6uu
    @camare-cx6uu 2 года назад

    thanks bro

  • @robeltadesse5927
    @robeltadesse5927 2 года назад

    bro please mobile software problem... make video?

  • @linuxmenelik346
    @linuxmenelik346 2 года назад +1

    mobile bedeneb endawuk new yaderekegn kemer

    • @nwaytech
      @nwaytech  2 года назад

      next video degmo deeply enmamaralen bro

  • @oromiyaakiya721
    @oromiyaakiya721 2 года назад +1

    Smart tv በድንብ አብራልን

  • @tedytade6965
    @tedytade6965 2 года назад

    ሞባይል ሲበላሽ እና ሁሉም አይሲኦችን ከነስማቸዉ ከነጥቅማቸዉ የሚያሳዩት ከነምቅንያታቸዉ

  • @angasusenbeto999
    @angasusenbeto999 2 года назад

    xiru timirt new!

  • @ወርቅነህ
    @ወርቅነህ 2 года назад

    እሺ

  • @GirmaEwunetu
    @GirmaEwunetu 3 месяца назад

    በአካል ማሰልጠኛ የለም ብሮ

  • @KENENISA_KUMSA_bernos
    @KENENISA_KUMSA_bernos Год назад

    ኧረ bro ቀጥልበት 🙏🙏🙏🙏

  • @abubekerjewar41
    @abubekerjewar41 2 года назад

    ስልክሕን ላክልኝ ጥያቄ ነበረኝ?

    • @nwaytech
      @nwaytech  2 года назад

      mangnawnm tyake emelslhalew ezihu teykegne bro

    • @abubekerjewar41
      @abubekerjewar41 2 года назад

      በዚ ትንሽ ጥያቄዉ ስለሚረዝም ነዉ ወይም ቴሌግራም ሊንኩን?

    • @nwaytech
      @nwaytech  2 года назад

      @@abubekerjewar41 eshi 0949492122

  • @KENENISA_KUMSA_bernos
    @KENENISA_KUMSA_bernos Год назад

    ግን ድምፅን ከፍ አርገው

  • @eyobaschalew5792
    @eyobaschalew5792 Год назад

    berta abate mirt neh

  • @mitikuamera7719
    @mitikuamera7719 2 года назад

    yemechehe merte nw berta

  • @getishman9822
    @getishman9822 Год назад

    ወንድሜ ቀጥል።

  • @alewkenzemene2958
    @alewkenzemene2958 2 года назад

    ለምትሰጠን ትምህርት ከልብ እያመሰገንኩ ከይቅርታ ጋር ከቻልክ የ ብሎዎር ( GORDAK 952 ), DC, Soldering iron, እና Multimeter ዋጋቸዉን ብትነግረኝ

  • @EziraJelidu-y8e
    @EziraJelidu-y8e Месяц назад

    Excellent thankful ❤so amazing your video

  • @Shitu-sn7bl
    @Shitu-sn7bl 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @GirmaEwunetu
    @GirmaEwunetu 3 месяца назад

    በአካል ማሰልጠኛ የለም ብሮ