በጣም ቀላልና ወፍራም የእርጎ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 50

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  5 лет назад +1

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ቆያቹ ሁላችንንም ፈጣሪ ባለንበት ጥበቃውን ያብዛልን ሰብስክራይብ ያላረጋቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስሰራ ቶሎ እንዲደርሳቹ የደውል ምልክቱንም ተጫኑት ይህንን ቪዲዮ ከወደዳቹት ላይክ አስታየታቹን ምንም ብትጽፉልኝ በጣም ይጠቅመኛል ስለ ጊዜያቹ በጣም አመሰግናለው

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 года назад

    ያምራል በጣም አገርቤት እንደዚህ ማዝጋጂት ይቻላል እህቴ

  • @tesealemu6121
    @tesealemu6121 4 года назад

    Wow! It's Really amazing! Keep it up Lilisho my blessed sister!

  • @የአብሳራውየቅዱስገብርኤል

    Wowwwww mareyamen kalebe balamuya nashe ehity barechey🤗🤗👏👏👏

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 лет назад +5

    Wow wow እውነቴን ነው የምልሽ በጣም ባለሙያ. I'm going to make it today👍👍😃

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 лет назад

    በጣም ምርጥ አዘገጃጀት ነው ጎበዝ ዬኔ ባለሙያ

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 5 лет назад

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад

    ከረሜላ እንኳን በደና መጣሸ በጣም ቀላል ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @helenyishak1295
    @helenyishak1295 5 лет назад +1

    I like the music God bless you more and more....

  • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ

    በጣም አሪፍ ነው እህቴ ተባረኪልኝ 😍

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 лет назад +1

    ወይ ሙያ ልዩ ነው እኔ እንደዚህ ያለውን አላውቅም ነበር ወተቱን በእቃ ውስጥ ገልብጬ ከድኜ ሞቅ ያለ ቦታ እስከሚረጋ 3ቀን 4ቀን እስከሚረጋ መጠበቅ ነበር።በተለይ ፍፍጥነቱ እና ልጆቼም ወተቱ ፈልቶ ስለሚረጋ መጠጣት ይችላሉ።እናመሰግናለን ማር

  • @davidbob2978
    @davidbob2978 4 года назад

    Excellent 👍

  • @ስለናትጋሻው
    @ስለናትጋሻው 5 лет назад

    የአይብ አሰራር አሳይን ጎበዝ ነሽ በርቼ

  • @debora5861
    @debora5861 5 лет назад

    አረ እልተቻልሽም በጣም ጎበዝ ባለሞያ እሞክረዋለው ሁሌም ምታስገቢውን intro በጣም ነው ምወደው

  • @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y
    @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y 5 лет назад

    በጣም ቆጆ ነወ እርጎዉ በርቺ

  • @bananamedia3908
    @bananamedia3908 2 года назад

    ተባረኪ እህቴ ክላሲካሉ ማረከኝ !!!

  • @masreshalule7686
    @masreshalule7686 5 лет назад

    Tebareklen

  • @feventekle8996
    @feventekle8996 5 лет назад +1

    Selam ehtie betam new emyamro kale tenaadam yhonal wey

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 лет назад

    በጣም ያምራል እርጎው

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 5 лет назад

    i love it kermila keep it up

  • @mekfitube3309
    @mekfitube3309 5 лет назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ወደኔ ጋም ጎራ በይ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
    @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን. ተባረኪ.

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад

    👍🙏

  • @kidisttesema9271
    @kidisttesema9271 4 года назад

    አንደኛ ነሽ

  • @lovelysolomon5646
    @lovelysolomon5646 5 лет назад

    My sister u so blessed thank you u may post video but u never know how many of us got benefit of it may God bless you and everything you touch ♥️

    • @truth2232
      @truth2232 3 года назад +1

      You are absolutely right

  • @emu3162
    @emu3162 5 лет назад

    enamesegn alen eht

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 5 лет назад +2

    ወይ ጠፍተሽ ነበር እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @endtime5135
    @endtime5135 5 лет назад +1

    በልፈላ ወተት አይቻልም?

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 лет назад

    በጣም ቆንጆ ነው የኔ ቆንጆ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 лет назад

    ተባረኪ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 4 года назад +3

    በኒዶ ወተት አይሆንም?

  • @mar7131
    @mar7131 5 лет назад

    ውጭ ነው ያሰዳርችው ወይስ ፊርጅ

  • @hakib5417
    @hakib5417 5 лет назад

    Thank you, God bless you

  • @tala1718
    @tala1718 5 лет назад

    ያዶት ሸህ ያብርሂ

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማር ደግሞ ጠፍተሻል ግን እኔ ወይስ አንች ማናችን ነው የጠፋነው ክክክክ

  • @asterberhanu4219
    @asterberhanu4219 5 лет назад +2

    የገነና ሰበ እነቃረ ወሄትሸክቺ

  • @farnichrtube461
    @farnichrtube461 5 лет назад +2

    በኢቲዮ ወተት እንደዚ መስረት ይቸለል

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 5 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @halaweyajamal250
    @halaweyajamal250 5 лет назад

    Be Duket wetet neber sisera yemawkew be fresh wetet silaseyeshin desbilonyal

  • @እሙዙመራ
    @እሙዙመራ 4 года назад

    ኦገርት ያልሽው ምንድነው

  • @sofifamily
    @sofifamily 5 лет назад

    ቆንጆ እርጎ

  • @paulton1234
    @paulton1234 5 лет назад

    ይህንን ቪዲዮ ከዚህ በፊት አዲስ ኪችን ላይ አይቼዋለሁ
    ፍፁም ተመሳሳይ ነው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 4 года назад +2

      አባባልሽ ይገርማል!🤔
      የሰጠሺው አስተያየት ሌላ ቤትም ዶሮ ሲሰራ አይቻለሁ ፍፁም ተመሳሳይ ነው እንደማለት ነው😀
      ሙያ እኮ ከማየት ሊወራረስ ይችላል::
      እርጎ የአዳነም እናት ሌሎችም ብዙዎች ሰርተዋል ሁሉም የሚያውቀውን ሙያ በሚያውቀው መንገድ ነው የሚያሳየው::
      ለማለት የፈለኩት እንጀራ ዶሮ ወጥ ሽሮ ወጥ
      በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ምግቦች በሙሉ ተመሳሳይ ናቸው::
      እናቶቻችን ካሳዩን ይልቅ እኛ አሻሽለን በሚቀልና በሚጥም መልኩ ልንሰራው እንችላለን ማለት ነው::