ታላቁ አሊማችን ነብየላህ ኢሳ መልክተኛነው ስላሉ ማንንም ይቅርታ መጠየቅ አይኖርባቸውም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • የተለያዩ መረጃና ትምህርታዊ ቪዲዮቻችን ወዲያው
    ይደርሷቹ ዘንድ ስብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ JZK

Комментарии • 175

  • @eeee3671
    @eeee3671 4 года назад +1

    አሚን

  • @حسبيلحوناملوكلم
    @حسبيلحوناملوكلم 4 года назад +1

    አላህሁአክበር

  • @fatmamuhammad9990
    @fatmamuhammad9990 4 года назад +1

    አሚንአላሁመአሚን

  • @abdosaid9450
    @abdosaid9450 4 года назад

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 4 года назад +1

    ደስ የሚል ትምርት እልብ ዉስጥ የሚገባ ያአላህ እስከዛሪ ባለመስማቴ ይህን የሚጥም ትምርት ይቅርታ

  • @bahariaahmad9005
    @bahariaahmad9005 4 года назад

    Masha'alla
    h

  • @sofigoodvibes
    @sofigoodvibes 4 года назад +16

    በትክክል ይህን አሳብዷቸው ነው እርር እያሉ ያሉ ኡስታዞቻችን አላህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ የምንም ይቅርታ የለም መጅሉሱ ቆም ብሎ ማሰብ አለበት የአላህን ቃል ወዴት አርግተን ነው ይቅርታ ምንጠይቀው

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 4 года назад

      ጀዛክም አላህ አላህ እድሜህ ያርዝመዉ ያርብ ሠለላአለይሂ ወሠለም ሠለላአለይሂ ወሠለም ሠለላአለይሂ ወሠለም

  • @asmaahussenmusaasmaa5715
    @asmaahussenmusaasmaa5715 4 года назад +1

    Allah yiixebiiQih

  • @asmaahussenmusaasmaa5715
    @asmaahussenmusaasmaa5715 4 года назад +1

    اميييين اميييين اميييين 😢 😢 😢

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад

    አሚንብያለሁ ያሺህ የኔየአባት ያኢላሂ በራህመትህ አሚንንንን ያረብብ

  • @ያማልየወገንሞት
    @ያማልየወገንሞት 4 года назад

    አላህ ሱ,ዐ ይጠብቃችሁ። ምንም ይቅርታአንጠይቅም አይዞአችሁ ውድየሙስሊምልጆች ከዚህ ንግግር ምድን ነውስተቱ

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 года назад

    ይረብአላህይቆይልንኡሥታዞቻችንንይረብሀይትይሥጣችሁ

  • @ፋፊቢንትሙሀመድነኝየረሱል

    ልክ ነው የምን ይቅርታ ነው
    አወን መልክተኛ ነው
    ኢሳ አለይሂስላም

  • @asdrdsa4837
    @asdrdsa4837 4 года назад

    ما شاء الله ما شاء الله الله اكبر الله اكبر جزاك الله خير

  • @rahammohamed5157
    @rahammohamed5157 4 года назад

    Amiin Amiin Allawuma Amiin jazakalawu keran usitaz

  • @fatmamuhammad9990
    @fatmamuhammad9990 4 года назад +1

    ትክክል አላህይጠብቃችሁየአላህባሪያወች
    አላህካጥመትይጠብቀት ካቴማችንንያሣምርልን

  • @الحمدللهعلىنعمهالاسلاموالسنه

    የምን ይቅርታ ነዉ የሄ እኮ ሀቅ ነዉ የአላህ ቃል ጀዛኩም ላኸይርን ኡስታዝ አላህ የጠብቅህ ከቶኮሎኞቺ

  • @dte2815
    @dte2815 4 года назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሼክ አላህ ይጠብቆት

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 4 года назад

    አላህ እድሜ ነጤነ ይስጦት እንደንቱ የሉትን የብዛልን ሺህ አመት ኑርሉን

  • @ሀናንቢንትኢሰላም-ቀ7ወ
    @ሀናንቢንትኢሰላም-ቀ7ወ 4 года назад +9

    ምንም ይቅርታ የሚስብል ነገር የለም ወላሂ ሀቅ ነው አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞቻችን

  • @mrwho6276
    @mrwho6276 4 года назад

    መሻአላህ ትባረክ አላህ አባታችን አላህ ሀያት እና አፊያ ይስጥል ያረብ

  • @እሙእብራሕምእሙሰሚራ
    @እሙእብራሕምእሙሰሚራ 4 года назад +4

    ማሻ አላህ
    የኢሰላም ጀግና አላህ እወቀትን በእውቀት ላይ ይጨምርላችሁ
    እድሜሁን ያረዝምልን

  • @djfeysi9282
    @djfeysi9282 4 года назад +10

    እውነት ነው ኡስታዝ እረጅም እድሜን ጤና ይስጥልን

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 4 года назад

      ጀዛኩም አላህ ኽይረን ውስታዜ አላህ እዴሜዎት ያርዝምልን አልህምዱሊላህ እስልምና የሰጠን አላህ ግን ዋነው ከተጠቀምንትነው አላህ የምትገዛ ብቻ ያርገን

  • @naymanaymakk2260
    @naymanaymakk2260 4 года назад

    አሚንንን

  • @hadradleihadra7367
    @hadradleihadra7367 4 года назад +5

    ያአላህ አሚንንንን ያረብ እኛንም በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ኡሥታዘና እድሜኦት አላህ ያርዝምው

  • @medinamohammedtube4231
    @medinamohammedtube4231 4 года назад +1

    በጣም ትክክል ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @rehimaoumer4174
    @rehimaoumer4174 4 года назад

    MashaAllah konjo aderegeu new yemastemerut Allah yetebekote

  • @قالمااعدهالله
    @قالمااعدهالله 4 года назад

    የዚህን ጀግና ኡስታዝ የሰማቹ ከአላህ ሌላ አለ የምትሉ በሙሉ ነገ የዉመል ቂያማ አይናቹና ጆራቹ ይመሰክርባቻል ንቁ ከእንቅልፋቹ

  • @بنتمحمد-ط3ص
    @بنتمحمد-ط3ص 4 года назад +1

    በትክክል

  • @nejahejinuriy5564
    @nejahejinuriy5564 4 года назад +2

    ኡስተዝ ጀዘክለህ ትክክል ተነግርሀል ልከልከቸውን ንገሪልኝ ርዥም እድሜ እና ጤነ ተማኛሁልህ።
    አብሽር እንደውም ንግግርህን አስነስከት ።

  • @sarawallo8276
    @sarawallo8276 4 года назад

    አሚን አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አሚን

  • @ሰላምለሀገርፍቅርለወገነ

    አልሃምድልላሃ ምስልም ያርከኝ

  • @zulfaadam6807
    @zulfaadam6807 4 года назад

    ጀዛከላህ

  • @حسبيلحوناملوكلم
    @حسبيلحوناملوكلم 4 года назад

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 года назад

    አህለንኡስታዙናአላህረጅምእድሜናጤናይሰጠወት
    እኛሙስሊሞችከድሮምአሁንምወደፊትምየምንመራዉበቁርአንናበሀዲስነዉስለዚህይህነዉእስልምናችን
    ይቅርታለሚሉትአላህያለዉትእዛዝጥሰንየነሱንአንከተልምወደዱምጠሉሀቁይሄነዉአላህሂዲያይስጣቸዉ
    ዉድየረሡልሰለላሁአለይወሰለምኡመትይችንየቀረችንቀናትበድአእንበርታ
    ሳህኢሳኢብኑመርየምመልክተኛነዉ100።

  • @alimaawalali8554
    @alimaawalali8554 4 года назад

    አሚንንያረብ አሚን

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 4 года назад

    Jezakallhe.haurne.westaze

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад

    ያሺህ አላህእድሜያቺሁንያሥረዝምልን የኔአባት

  • @Tube-sm3mj
    @Tube-sm3mj 4 года назад +2

    አላህ እድሜ እነ ጤና ይስጦት ይቅርታ ማጣያቅ ይቅርና ማሰብ እራሱ አያስፋልግም የአላህን ቃል ከማስታማርም ኖና ከማማር ወዷሃላ አንልም እንሻ አላህ አላህ የቅራሙ የሻኽ ኡምራም የግዱርንኩም👍🍁🌷

  • @soniyasoniya7599
    @soniyasoniya7599 4 года назад

    🤲🤲🤲

  • @maryamhusain1581
    @maryamhusain1581 4 года назад

    አላህእረጂምእድሜኡስታዝ

  • @selamselamnnegash6577
    @selamselamnnegash6577 4 года назад +1

    ሀቅ ነው

  • @biniyambini6806
    @biniyambini6806 4 года назад +17

    እያቅለሸለሻቸውም ይዋጡት ኢሳ ነብይ ነው የምን ይቅርታ ነው

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +10

    #ኢሳ_አለይሂሰላም #የአሏህ #ባሪያ #እና #መልእክተኛ_ነው_ጌታ_አይደለም

  • @አላህበቂዬነው-ገ3ጠ
    @አላህበቂዬነው-ገ3ጠ 4 года назад +1

    ረጅም እድሜ ለኡለማዎቻችን በኢስላም አንድ አላህ ብቻነው የሚመለከው ይቅርታ ለምን ለማንስ ነው ይቅርታ በዲናችን ቀልድ የለም አላህ ወክበር።

  • @سعيدالحبشي-ل9م
    @سعيدالحبشي-ل9م 4 года назад +1

    ጀዛከሏሁ ኸይር ኢሳ ዐ ሰ የአላህ መልክተኛ ነብይ ነውጂ ፈጣሪ አይደለም አበቃ አከተመ

  • @adaaass9362
    @adaaass9362 4 года назад

    ማሸ አለህ ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ

  • @user-vp9kk7dc6h
    @user-vp9kk7dc6h 4 года назад

    امين امين اللهم امين 👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷✔✔✔✔✔

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ

    الحَمْدُ ِلله

  • @بنتمحمد-ط3ص
    @بنتمحمد-ط3ص 4 года назад +1

    አላህ የጠብቃችሁ እሰታዝና

  • @asmaawolawol5259
    @asmaawolawol5259 4 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ኡስታዝ ትክክል ብለሀል ጀዛህ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @moharali7513
    @moharali7513 4 года назад

    ትክክል ሀቅሁልጊዜም የበላይነው

  • @remeutb3455
    @remeutb3455 4 года назад

    እድሜናጤናአላህይስጠወት

  • @lubablubab701
    @lubablubab701 4 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝና

  • @azizaymam6634
    @azizaymam6634 4 года назад +2

    አላህ ይኸፈዝኩም

  • @بنتمحمد-غ7غ
    @بنتمحمد-غ7غ 4 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hksghosh4959
    @hksghosh4959 4 года назад

    ማሸአላህ

  • @نسره-ش4خ
    @نسره-ش4خ 4 года назад +5

    አፍፍፍፍፍ የኔ አባቴ አላህ ይጠብቅችሁ ትክ ክክ ክክ ል ነው ነቢየ ነው

  • @االلبايي
    @االلبايي 4 года назад

    Mashallh

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ 4 года назад

    ማሻአላህ
    አላህ አክበር
    አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ ጀግና የካሀዲወችን ደካማጌን አብጠርጥረው ነግረዋቸዋል ወደእውነት ጠርተዋቸዋል ጀዛክ አላህ ኸይር ዱንያ ወአሄራ አቦ እድሜና ጤና ይስጥልን ጀሊሉ

  • @زينبسعيدزينبسعيد-ب5ع
    @زينبسعيدزينبسعيد-ب5ع 4 года назад +5

    ትክክል

  • @malikaaliye741
    @malikaaliye741 4 года назад

    Wa as wr wb S. A. W. ☝️☝️☝️👍👍👍👍💯💯💯

  • @hussenali3087
    @hussenali3087 4 года назад

    እደትነዉ ግን የጠገቡት እነኝህ ካፊሮች አያፍሩምደ ይቅርታ ይበሉ ሲሉ ቁረአን እኮነዉ ያላሁ ሱበሀነሁ ወተአላቃል የተናገረዉ እንከባበር ስረአት እዉነቱን አቃችሁ ኑሩ የምን መልመጥመጥነዉ ስረአት

  • @molash__260
    @molash__260 4 года назад +5

    የኔጀግና ኑርልኚ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ

    سبحان الله

    • @kamlah7619
      @kamlah7619 4 года назад

      ማሻአላህሸህጀዛክአላህረጅምእድሜከሙሉአፊያጋርያረብ

  • @jdhhbxbh1128
    @jdhhbxbh1128 4 года назад

    ኡስታዜ አላህይጠብቅሁ

  • @የትምሁነህአላህንፉራአስታ

    ዐላሕ ይጠብቅልን

  • @ያአሏህባራነኝ
    @ያአሏህባራነኝ 4 года назад

    ኡዝታዛችን አላህ ይጨመርላቹ

  • @fozyamohamed314
    @fozyamohamed314 4 года назад

    ጀዛኩመላህ ኸይር ጀዛ ኡሥታዜ እድሜና ጤና ይሥጠወት የምን ይቅርታ ነው ደግሞ

  • @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ

    አላህእረጅምእድሜ ይሰጠልን ክርስታኖች እንደው ምነካቸው

  • @حموشمحمد
    @حموشمحمد 4 года назад

    مشاءالله 👍👈👏👏👏😘أبشروا شجون الله يوفقكم يارب

  • @Lየልጇናፋቂ
    @Lየልጇናፋቂ 4 года назад

    መሸአላህ

  • @rumithya0794
    @rumithya0794 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @ሠውዳአሂማድሻርፍ
    @ሠውዳአሂማድሻርፍ 4 года назад

    በትክክል ኡስታዟቼ የኝ ዘግነዎች ለዘለለም ኑሩልን የራብ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ

    ማሻ አላህ ሸሀችን አላህ ይጠብቃችሁ ነብዩላህ ኢሳ የ አላህ መለክተኛ ነው የ አላህ ቃል ነው ቁርአን እውነት ነው

  • @alimaawalali8554
    @alimaawalali8554 4 года назад

    ትክክል ማሻአላህ እዲሜወን ያረዝምልን

  • @jshshshga3528
    @jshshshga3528 4 года назад +1

    አላህ ይጠቢቆት እውሲታዝ

  • @dmfk8563
    @dmfk8563 4 года назад

    ☝️☝️☝️☝️☝️👍👍👍👍

  • @najatali5961
    @najatali5961 4 года назад +3

    ሀቢቢ፣እኔ፣አባት፣አላህ፣እረጅም፣እድሜ፣ይስጠውት፣ያረብብ

  • @ghfh2994
    @ghfh2994 4 года назад

    ጀዛኩም አላህ ይህረን አላህ እደሚችሁን ያረዝመው ያረብ

  • @ahabshawittube3034
    @ahabshawittube3034 4 года назад

    ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያኡስታዙና
    አልሃምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም ትክክል ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አካል የለም ብዙ ፍጡር እጂ ብዙ ፈጣሪ የለንም የምን ይቅርታ መጠየቅ ነው እውነትን የያዘ መቸም አያፍርም

  • @መውሊድቢዳአነው
    @መውሊድቢዳአነው 4 года назад

    አሰላማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቀወትኝ የኛ ጄግና
    ይቅርታ እሚባል ነገር የለም ኩፋሮችናቼው አላህን ይቅርታ ጠይቀው ማመን ያለባቼው
    እየመረራቼው ይዋጡትኝ ምሀይሞችን አጎብሱ ለመስቀሉ እያሉ እያጭበረበሩ ሊበሉነው ምሀይማን ካወቁ ያሰልሙና ማዴናከሩ ይቀርባቼዋን ለዚያነው ያገበገባቼው ያላወቀ አውቆ እዳያምን ማለት ነው ካሁን ቡሀላ ፍርሀት የለም እውነታውን ኢፋ ከማድረግ አንቆጠብም እየሱስ (ኢሳ አለይሂ ሰላም) የአላህ ባሪያና ምልእክተኛ ነው 100%

  • @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
    @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 4 года назад +2

    ሆሆሆ ማሰባቸዉአደፋፈራቸዉ
    እደነሱመፀሀፍ አመት ባመት እሚቀያየር ካዱወዳዱ
    መቀነስመጨመር. መሰላቸዉ ቁርአን የአላህቃልነዉ መቀነስምመጨመርም
    አይቻልም አልህምዱሊላህ አላህሙሉ አድርጎ በጅንሪል አማካኝ ወደበነብዩ መሀመድ አለይሂ ሰላቱወሰለም አወረደዉ
    ስትሺሺ አመተምህረት አድምሳይቀነስ
    ሳይጨመር አሁንድረስ ይመራናልይተላለ
    ፋልም ኢንሻአላህ እሳአለይሂሰላም ነብይነዉ ስንል የቆጨዉ ካለ በቁጭቱይሙት

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 4 года назад

    አላህይጠብቃቺሁ

  • @አላህበቂዬነው-ገ3ጠ
    @አላህበቂዬነው-ገ3ጠ 4 года назад +2

    ማሻአላህ ከቁራን ውጭ ማስረጃ ማስተማራያ የለም ረጅም እድሜ ለውለማዎች ።

  • @ሥዴተኛዋየኡሚናፋቂሥዴተኛ

    እድሜና ጤና ይሥጠወት ያረብ

  • @lubabayimer8340
    @lubabayimer8340 4 года назад

    وينكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا استاذ. ما شاء الله. ما شاء الله.

  • @zahraaahmed7299
    @zahraaahmed7299 4 года назад +2

    ጅዛከላህ ህይሪ

  • @ኡሙተይምኢንሻአላህአልወድ

    ትክክል ኡስታዝ አላህ እድሜወትን ያስረዝመው

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 4 года назад

    ማአሻአላህ አለይኩም አልሀምድሊላህ ወ ኒእመተል እስላም

  • @hfuhfh9598
    @hfuhfh9598 4 года назад

    ኡስተዞቼ.አለሀ.ይጠቢቃቹ..ማሸአለሀ

  • @user-np4bq9ws9n
    @user-np4bq9ws9n 4 года назад +1

    ይህኮማንኛውም።።።ኡስታዝእሚለውነው።።ማኡርፍነው።።።አላህያለውነውያንራራው።።።ክርስቲኖቹ።።ማሺቃበጣቸው።ዜማቸውነው።።አላህሂዳየይስጣቸው።።

  • @zamzam3246
    @zamzam3246 4 года назад

    ሠለላሁ አለይህ ወሠለም

  • @mohammedalshrif7565
    @mohammedalshrif7565 4 года назад

    tkkl

  • @ያአሏህባራነኝ
    @ያአሏህባራነኝ 4 года назад

    ሀቅን ይዞ ከሚጓዙ ያርገን

  • @rahammohamed5157
    @rahammohamed5157 4 года назад

    Ende Ihenawu Enda sadaban yikirita matayake alabate yamilu suban Allha

  • @neimaahmed3468
    @neimaahmed3468 4 года назад +1

    አላህይጨምርላቸውመሽአላህ ዴሞየምንይቅርታነው በነካካእጃቸው በገጠርያለውን ባእድ አምልኮ ከዚህእዴማይሻልባስተማሩልን

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 4 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኡሥታዝ የምን ይቅርታ ነዉ ሀቅ ነዉ የተናገሩት

  • @janatnaser5842
    @janatnaser5842 4 года назад

    ውስታዜአላህ እድሜና ጤናይስጦት