ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • በዚህ ክፍል ስለ ለውጥ ሂደትና የለውጡ ባለቤቶች፣ የሮድማፕ ጉዳይ፣ የተጠለፈው ለውጥና የነውጥ ዘመን፣ የሰሜን ጦርነት እና የአቶ አንዳርጋቸው ተሳትፎ፣ የኤርትራ ጉዳይ፣ የዐብይና አንዳርጋቸው ፍቺ፣ ወዘተ ይዳሰሳሉ። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Комментарии • 266

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  Месяц назад +18

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @bemnetgizachew9228
    @bemnetgizachew9228 Месяц назад +16

    What an intellectual! What a seasoned and mature politician! What an extraordinary human being! It is individuals like you who embody the greatness that Ethiopia holds. We are deeply grateful for your unwavering devotion, sacrifices, and enlightenment. Your efforts are paving the way for a brighter future for all Ethiopians. Ato Andargachew, you are truly an iconic figure. There will come a time when the light shines on visionaries like you, who are destined to save Ethiopia and its people. Thank you.What an intellectual! What a seasoned and mature politician! What an extraordinary human being! It is individuals like you who embody the greatness that Ethiopia holds. We are deeply grateful for your unwavering devotion, sacrifices, and enlightenment. Your efforts are paving the way for a brighter future for all Ethiopians. Ato Andargachew, you are truly an iconic figure. There will come a time when the light shines on visionaries like you, who are destined to save Ethiopia and its people. WE thank YOU!

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 Месяц назад +11

    You're doing a great job, Moges; thank you both of you.

  • @bekelemekonnen1527
    @bekelemekonnen1527 Месяц назад +3

    As always Andy is as cool as cuccomber, Crystal clean ideas and insights, arguments and honesty. He is one of a kind intelligent public figure. Thanks again keep lightening us again ,again and again.

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 Месяц назад +3

    Moges, great listener which you have and such a strong questions you have provided. Thank you as always

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 Месяц назад +3

    Thank you both! Very relevant discussion that went in depth with clarity and transparency. 🕊❤️🇪🇹. Good job Moges 👌🏾.

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 Месяц назад +6

    I rarely appreciate you as a person, Moges. You did a VERY good job here. 👏

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Месяц назад

    ከሞገስ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ከወሬ ባለፈ ራሱን እስከሞት አሳልፎ የሚሰጥ፤ ሁልጊዜ በእውነት ለአገሩ እና ለህዝቧ የሚቆረቆር፤ ጥቅም እና ስልጣን የማያሸንፈው፤ ሰው መሆንህን ካወቅሁ ቆየሁ፤ አንዲ አንድ ብቻ ሆንክብን፤ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመው፤ዘመንህን ይባርከው፡፡

  • @user-lq4cv1uu7l
    @user-lq4cv1uu7l Месяц назад

    አንዲ. ከተናገርከው በላይ ለኢትዮ ያለህን. ቅን አስተሳሰብ ና ቀና ፍላጎት ተረድቻለሁ. ፈጣሪ እድሜና ኢትዮን ያቆይልህ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Месяц назад +11

    ቤተልሄም ታፈሰ ? really Moges? ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ😂🤣

    • @eliasalemseged3553
      @eliasalemseged3553 Месяц назад

      ሁሉም እንዳይደናገር አንዳርጋቸው አይናገር!

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 Месяц назад +2

    ኤርትራ ሉዓላዊነቷን ለማስከበር የማንንም ርሃብተኛ እና በምዕራባውያን በእርዳታ የሚተዳደርን ለማኝ አገር ፈቃድ ለመጠየቅ አትገደድም።

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 Месяц назад +4

    By far one of the best interviews (discussion) that I’ve ever enjoyed from “የሃሳብ ገበታ"! Hate or love them… very insightful. Koodos to Moges zewdu for well prepared questions!

  • @jhonberhe1440
    @jhonberhe1440 Месяц назад +3

    ጋዜጠኛው በጣም ጥግ እና መረን የለቀቀ የኤርትራውያን ጥላቻ ን ያንጸባረቀበትና ተፈጸመ የተባለውን የሰብኣዊ ግህሰት ህወሓታዊ ልበወለድ ወደ ኤርትራውያን ለማስጠጋት የሄደበት ርቀት ባይገርመኝም እውነት ለትግራይ ህዝብ አሳቢ ከሆነ አሁን ላይ ስላለው የሴቶቼ መደፈር ዝርፊያ ኤና የህፃናት አፈና እና ቤተሰቦችን ማስለቀቂያ ገንዘብ መጠየቅ ማነው ተጠያቃው የኣርትራ ሱራዊት ነውን? ምክንያቱም የነውራቹህ ማሪገፊያ ካደረጋቹሃት ከረማቹህ በል ኤርትራ የዘር እና የጎሳ መገዳደል የሌለባት ሰው ተዘቅዝቆ የማይሰቀልቢት የሰው የውስጥ አካል ኤኔደ አውሬ የማይበላባት ሃይማቱን ጠብቆ የሚናርባት ሃገር ናት ለ20 አመታት በአሜሪካ አይዞህ ባይነት የተያዘባትን መሬት ለማስመለስ የማንንም ፍቃድ የማትጠይቅ መሆናን ልታውቅ ይገባል። የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል እንደሚባለው ገለልተኛ አካል ሳያረጌግጠው ኤርትራ 🇪🇷 ላይ ጣት መቀሰር ዋጋ ያስከፌላል ። አንዳርጋቸውን ሃቅ ስለተናገረ እሱን ለማሸማቀቅ ያደረከው ሙከራ ባዶነትህን ነው ያሰየን። 🇪🇷 በልጆቼዋ ደም ታፍራና ተከብራ ትንራለች።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Месяц назад +1

    አቶ አንዳርጋቸው ሞገስ እናመሰግናለን❤🙏

  • @mikum9477
    @mikum9477 Месяц назад

    Moges read the whole book and came prepared, that's rare. Andargachew answered all the questions to my satisfaction. Thank you both.

  • @mokonentekie2388
    @mokonentekie2388 Месяц назад +3

    ጋዘጠኛው የ ወያነ ተከፋይ ነው በ ወያነ ፍቅር ውስጡ የቀስቀሰው ነው ጋዘጠኛው በ ኤረትራ ያለው ጥላት ይገርማል 3 ዓመት ኤረትራ ኤረትር ስትል ትሞታለ ከ ሃይለስላሰ እስከ ወያነ የ 80 ዓመት በኤረትራውይን የረከው ግፍ ርስተ ኤረትራ ለ ወያነ እንደዚ ኣረገቸ ብለ ፖለቲካ ልትሰራ ኣታፍርም

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 Месяц назад

      ኤርትራ አጎቶቹን ሱሪ አስፈትታ መሪውን ወደ ዚምባብዌ አስፈርጥጣ ነጻነቷን የተቀዳጀች የጁግኖች አገር ነች። ስለዚህ "" ኤርትራ ኤርትራ ""እያሉ ሲያላዝኑ ይኖራሉ።

  • @yihenewantehunegn2629
    @yihenewantehunegn2629 Месяц назад +1

    Thank you Moges and Ato Andargachew

  • @hailehailu7912
    @hailehailu7912 Месяц назад +2

    ሰላም ሞጎስ ዛሬ ያቀረብክለ ጥያቄ በጣም ቆንጆ። ነበር
    Thank you

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 Месяц назад

    አወያዩንም አለማድነቅ አይቻልም ሞገስ በርታ
    በተረፈ አንዲ የመርህ ሰው ነው

  • @aberazegeye-iy8up
    @aberazegeye-iy8up Месяц назад

    ምክንያት በመረጃ ሲሆን ደስ ይላል ብቸኛ ሀገሬ ላይ የማምናቸው ቀጥተኛና ምክንያታዊ ፖለቲከኞች አንድዬንና ልደቱ አያሌውን ብቻ ነው ስለማይዋሹ እነሱን መሞገት የሚችል ማንይሆን?

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 Месяц назад

    ጀግናው አንዳርጋቸው። በርታልን።

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Месяц назад +6

    Great discussion! Thank u both!

  • @habesha4699
    @habesha4699 Месяц назад +2

    Thank you Moges.The way you respect Andargachew is awesome and professional. Mr.Andargachew is a very intellectual person and articulator.

  • @girmaalemu3175
    @girmaalemu3175 Месяц назад +1

    You two the best persons
    Thak you

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 Месяц назад +4

    አቦ ፈጣሪ ተዝቆ ተዝቆ የማያልቅ ፍዳና መከራ ባንተና በልጆችህ በዘርህ ላይ ያውርድ ያንተን መጨረሻ አብደህ ጨርቅህን ጥለህ ተዋርደህ ለማየት ይብቃን በትግራይ ህዝብ እናቶች አባቶች ህፃናት ላይ እንዳስጨፈጨፍክ ዛሬ ደግሞ ከደሙ ንፁህ ሊሆንይፈልጋል

  • @newayalemayehu700
    @newayalemayehu700 Месяц назад +1

    Very informative! thanks

  • @BB-dc3tv
    @BB-dc3tv Месяц назад +4

    Meges & Andy thank u both what a discussion keep it up bro

  • @FikruChane
    @FikruChane Месяц назад +5

    ሞገስ ጥሩ ጥያቄዎች አቅርበሃል ግን አንዳንድ ጥያቄዎች ትደጋግማለህ፣ ባጠቃላይ ከውይይቱ ጥሩ ግንዛቤ አግኝተናል በርቱ

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 Месяц назад +2

    TY Keep it Up!

  • @yeabeshamedhanit1359
    @yeabeshamedhanit1359 Месяц назад +3

    ሰው ትርፍ እድሜ እየኖረም አይቀየርም። ለማንኛውም እርስዎና መሰለችዎ ናችሁ ሃገሪቱኣን ለዚህ ያበቃችኋት። አንድ ትዳር መምራትና በየትኛው እድሜው ምን ማድረግ እንዳለበት የማያውቅ ፖለቲካ ተንታኝ 😂😂😂

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Месяц назад

      ትክክክል ❤️

    • @yeshilema
      @yeshilema Месяц назад

      እሱ የግል ህይወቱ ነው

  • @samsongebeyoh3068
    @samsongebeyoh3068 Месяц назад +2

    Good job Moges

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Месяц назад +5

    ዋው አንዲ👌👌🙏🙏 ቀጥታ ዝግጅት አምልጦኝ አሁን ነው እያዳመጥኩህ ያለሁት የፀቀፍከውን ፎኖተ ካርታ ሳየነብ ሊወግርህ ለተሰበሰበ መንጋ በልኩ ድን**ናውን ሰለነገርከው እንዲት ደሰ እዳለኝ😂
    ሊላው ያለ አንዳች ማሽሞንሞን በልካቸው እንዲገባቸው አድርገህጠሊከሱህ የተሰበሰቡትን መልስ ሰለሰጠህ🎉🎉🎉
    የሚቀጥለውን ውይይት እንደምንም አመቻችቼ ቀጥታ ለመገኝት እሞክራለሁ ዛሬ በጣም ብዙ ነገሮችን ስላጠራህ🙏🙏🙏
    ሞገስ በጣም ነው የማመሰግነው 🥰

  • @user-zb1wt9xc7w
    @user-zb1wt9xc7w Месяц назад +1

    ለኣቶ እንዳርጋቸው ጽጌ ትልቅ ክብር ኣለኝ ለዓጋመ ወያኔ ያላቸው ጥላቻ ደግሞ ከምንም በላይ ደስ ይላል።
    ተጠያቂ ወያኔ ብቻ ነው።

    • @user-cd8yd8lh3w
      @user-cd8yd8lh3w Месяц назад

      ቂጥህን ስጠው

    • @user-cd8yd8lh3w
      @user-cd8yd8lh3w Месяц назад

      አንዳርጋቸው ወደል ደንቆሮ ሁሉን አቃለሁ ባይ

    • @user-zb1wt9xc7w
      @user-zb1wt9xc7w Месяц назад

      @@user-cd8yd8lh3w ከኔ ይልቅ ያንተ ቂጥ ይሰፋልና ቂጥህን ስጠው ምክንያቱም የቡዙ ዓመት ልምዱ ስላለህ

  • @kurateme
    @kurateme Месяц назад +2

    ሞገስ መጠየቅ ያለብክን ሁሉ በጨዋ መልክ ጠይቀከዋል ነገር ግን ለዚህ አረመኔ ሰውዬ የሚመጥነው ጋዜጠኛ እና ቢቀርብ ብዬ የምመኘው #ርዕዮት_ሚዲያ ላይ ነበር። የኔ የምንግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ #ቴዲ_ርዕዮት ነው❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      ወያኔ ሚዲያ ላይ የሚቀርበው ሞኝ መሰለህ?

    • @dejenufeleke7163
      @dejenufeleke7163 Месяц назад

      በሰውየው ላይ የያዝከው አቋም እና ማን ቢጠይቀው እንደምትወድ ስትናገር እኮ ገና ከጅምሩ ጥግህን ይዘህ ነው።

    • @BiniamBrhane-yy6ls
      @BiniamBrhane-yy6ls Месяц назад

      Weyane's propoganda it doent work and hasnt' worked.

  • @AtakltMamoHadera
    @AtakltMamoHadera Месяц назад +1

    ever interesting and tough interview. Keep investigating crisis enterpruners openion on their past role and present openion.

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube Месяц назад +11

    አቶ አንዳርጋቸው እጅግ ሀቀኛ ሰው መሆኑን ተረድቻለሁ:: ብዙ የፖለቲካ ሰዎች በውዴታም ይሁን በግዴታ በየዘመኑ በሚከሰቱ የፖለቲካ መጠላለፎች ሲጠመዱ አቶ አንዳርጋቸው ታማኝ ሆነው ዘልቆአል:: የፈለገውን ስልጣን ማግኘት እየቻለ እምቢ ብሎ ለእምነቱ መቆሙ ያስመሰግነዋል:: ብዙ ያልገቡኝን ነገሮች ግልጥልጥ በማድረጉ አመሰግነዋለሁ:: ሞገስም ብዙ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን በሁለቱም ክፍሎች በመጠየቅህ ከፃፋቸው መፃህፍት ባሻገር አንዳርጋቸው ማነው ለተባሉት ጥያቄዎች በቂ ምላሽ ያገኙ ይመስለኛል::

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 Месяц назад +1

      የየግለሰቦች ምልከታ፣ አመኔታና ጥርጣሬ መሠረቱ ብዙ ቢሆንም በዋናነት የሚጠቀሱት፦ መረጃ፣ ዕውቀት፣ ልምድ እና ተግባራዊ ተሞክሮዎች ናቸው።
      የትኛውም ፖለቲከኛ ነፃ መድረክ ላይ ያለ ተቀናቃኝ የሚያወራውን እንደ መረጃ እንጂ እንደ ማስረጃ ወይም እንደ እውነታ አድርጎ መቀበል ወይም መገመት ለስሕተት ይዳርጋል። አቶ አንዳርጋቸው ከወጣትነት እስከ ሽምግልና ዕድሜው ድረስ ለከፍተኛ የመንግሥት ሥልጣን መቆናጠጥ ያላደረገው ጥረትና ሙከራ አልነበረም። ያልተሳካለት ችኮላው አጋልጦት ወይም ዕድለቢስ ሆኖ ሊሆን ይችላል ወይም አቋሙ በትግል ጓዶቹ አልተወደደለት ይሆናል። አቶ መለስ ለእሱም ሆነ ለዶክተር ብርሃኑ የሥልጣን ሥፍራ አልሰጣቸውም።አቶ አንዳርጋቸው የታሪክ ትምህርት ሳይከታተል ኢትዮጵያንም ተዘዋውሮ ሳያጠና ስለ ዐማራ ማሕበረስብ እና ስለ አዲስ አበባ ከተማ የማንነት ጉዳይ የጻፋቸው መጽሐፎች ውሼቶች ከመሆናቸውም ለወደፊት ሠነድ ናቸውና ትውልድ ረባሽ ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው። ከጥቂት ዓመታት በኋላ ተተኪው ትውልድ አግኝቶ ሲያነባቸው የተጻፉ ሠነዶች ስለሆኑ እንደ የቡርቃ ዝምታ መጽሐፍ መርዝ ናቸው።
      አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከሚስቱና ልጆቹ ጭምር ዋና መኖሪያቸው ሎንደን ከተማ ሲሆን ሁላቸውም የእንግሊዝ አገር ዜጎች ናቸው። ስለ ሆነም አቶ አንዳርጋቸውን ከእሥር ያስፈታው የእንግሊዝ መንግሥት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በተደጋጋሚ ተወያይቶ ነው። ስለዚህ መንግሥትን ለማስወገድ የሚጥር ተፋላሚ ኃይል ከሌላ አገሮች መንግሥታትና ባለ ሀብቶች ሞቅ ያለ ገንዘብ በተለይ አመራሮች ስለሚያገኙ አቶ አንዳርጋቸውም ያለ ሥራ ዘና ብሎ መኖር የሚያስችለውን ገንዘብ እንደ ትግል ጓዶች ሳያካብት አይቀርም። ስለዚህ ከእሥር ሲፈታ በነበረው አካላዊ መኮሰስ ላይ ዜግነቱን ጥሎ ኢትዮጵያዊ ሁኖ የሥልጣን ሥፍራ የሚያስመኘው ደረጃ አልነበረም። ባጠቃላይ ከእሱ እና ከሞቱት ፕሮፌሰር መሥፍን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም እና አብሮነት ጠቃሚ ምክርና ምልከታ አልተገኘም። አደነጋጋሪዎች ናቸው።

  • @MebrahtuHailu-sm1or
    @MebrahtuHailu-sm1or Месяц назад +1

    Gash zer atfi

  • @eyosiyasaregay9922
    @eyosiyasaregay9922 Месяц назад +1

    ሃሃሃ እዩት ሲያጭበረብር ኤርትራ ያለ አብይ ፈቃድ አይገባም ሲል የራሱን ግምት በደስታ ይናገርና የአብይን ዝግጅት ግን አላውቅም ይላል ትላም

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Месяц назад +5

    True politician Andargachew

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      I agree. I believe he is the only political figure who is not after money or any other advantage.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      @@likemekuas1132 You are entitled to your opinion. But facts are facts.

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 Месяц назад +2

    አንዳርጋቸው ጥቅም ካየ ለሁለት ጌታ ብቻ ሳይሆን ለሺጌታያድራል ይሄእኮ ሰው አይደለም ኢትዮጵያ ፈጣሪ ከዚህ ጭንጋፍ ባንዳ ይገላግልሽ

  • @ephremambaw1604
    @ephremambaw1604 Месяц назад +4

    ጥያቄዎቹ ጥሩ ሆኖ ሳለ መስቀለኛ ጥያቄ ግን በጣም ያንሳል ይህን ወሮ በላ ቴዎድሮስ ፀጋየ ቢያገኘው በደንብ ያስነጥሰው ነበር anyways big respect

  • @haileayalneh9378
    @haileayalneh9378 Месяц назад +2

    Hatred is as blind as love

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Месяц назад +1

    ሞግችን ምርጥ ውይይት ነው!!በዛ ላይ ጥያቄ የቀረ የለም ያልተመቸህን መልስ በልዪነት ታልፈዎለህ!!

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Месяц назад

    ANDE
    WONDERFUL

  • @EeliyaasSaani
    @EeliyaasSaani Месяц назад +2

    አቦ ሐቅ ያናግርህ

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Месяц назад +1

    Endant aynet muhran ke ager eywtachu, Ethiopia mane alat? ? Yihich agern amlak yastawusat. ❤🎉🎉🎉

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Месяц назад +1

    እውነቱን ደብረሲና ፅበል እና ቄጤማ ይዞ አልመጣ !!ምን ምርጫ ነበረው ከመዎጋት ውጭ??

  • @liberated306
    @liberated306 Месяц назад +1

    I am sorry to all who expressing admiration to Mogos; I fail to see his journalistic capabilities.
    Mogos can sit across Mr. Andargachew to debate him, but Mogos is completely biased towards we know who!!

  • @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291
    @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291 Месяц назад

    አንተ ጀግና ልጂ ነህ ይህንን ባንዳ ሽማግሌ የሚገባበት አሳጣሀው እኮ

  • @tamiratduguma
    @tamiratduguma Месяц назад

    እንደዚህ ኒውትራል ሆነህ በማስረጃ መጠየቅህ በጣም ያስመሰግንሀል

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 Месяц назад +2

    What have you done effective in your life, never mind for the country?

    • @BiniamBrhane-yy6ls
      @BiniamBrhane-yy6ls Месяц назад

      What has he asked from you, except to read and listen, and verify yourself? It is realy shame still to except miracle from one individual.

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Месяц назад

    Good job Moges!

  • @negashmohammed1938
    @negashmohammed1938 Месяц назад +5

    ሞገስ ዳጎስ ያለ ሙገሳ የሚያሻህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ

  • @BeleteAlemu-fu3ps
    @BeleteAlemu-fu3ps Месяц назад

    መልካም የሃሳብ ገበታ

  • @MebrahtuHailu-sm1or
    @MebrahtuHailu-sm1or Месяц назад +1

    Yeh donkro ejh lay dem ale

  • @nyo1026
    @nyo1026 Месяц назад

    Could hv been a better discussion if the moderator had kept silent and avoided interruption.

  • @mekonnensileshi5115
    @mekonnensileshi5115 Месяц назад

    ሞገስ አድናቂህ ነኝ። በርታ።

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Месяц назад +1

    Woy, presidentun biteqebel nuro le Ethiopia melkam yihon neber. Tesastehal. Aznalehu, Ethiopia attachih.😢

  • @solomonfafi4743
    @solomonfafi4743 Месяц назад +1

    ቅንቅናም የሻይባ ገረድ

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Месяц назад

    የአቶ አንዳርጋቸው ማረኞች /ለውጥ የለም -
    -ኃይለሥላሴ
    -ደርግ
    -ወያኔ (ኢህአደግ )
    ይገርማሉ ፣ ያስተዛዝባሉ
    የክደት ቁልቁለት ናቸዉ !

  • @user-qb8qq6bb9x
    @user-qb8qq6bb9x Месяц назад

    ኣንዳርጋቸው የድሮ ኣብዮተኞች የድሮ ኢህኣፓዎች ህሊናናና ሃቅ የለውም:: የህዝብ ውግንና ሳይሆን ከጥቂቶች መሪዎች ነን ባዮች ጋር እልህ ወይም ፍቅር ብቻ ነው ያለው:: ኣንዱን መሪ ከጠላ ያጠለሸዋል ኣንዱን መሪ ከወደደ ከሱ ጋር ወግኖ ህዝብ ቢያልቅ ግድ የለውም:: የኣንዳርጋቸውና ብርሃኑ ነጋ ኣስመሳይነት ይህን ያህል ነው::

  • @ftwitesfay4224
    @ftwitesfay4224 Месяц назад +1

    ሞጎስ ድንቅ ጋዜጠኛ

  • @BekTesfa
    @BekTesfa Месяц назад +1

    🤔ኣንዲን፤ የዌል ፌር ገንዘብ፤ እያስወፈረው ነው ፤ ልበል ? 🤣

  • @user-mc1wr3sj9h
    @user-mc1wr3sj9h Месяц назад

    Nice 👍

  • @tsegazeabyimam1733
    @tsegazeabyimam1733 Месяц назад

    ጥሩ ጥያቄወች ተጠይቀዋል። seasoned journalist አይነት performance ነበረ with some space for future improvement. ይህን ካልኩ ዘንዳ ጋሽ አንዳርጋቸው ግን አገር ላይ treason መፈጠማቸውን አስረግጠው ተናግረዋል። There are some rubicon you don't cross in the name of a country.

  • @habenberhane400
    @habenberhane400 Месяц назад

    አዳርጋቸው የጦርነት ደላላ

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Месяц назад

    አሁን ኤርምያስ ሚኒስቴር ነበር ምን አይነት ጉዞ ነበር ያሳዝናል የኢትዮጵያ ነገር ከተራ ጋዜጠኛ ያውም ፍሪ ላንስር ከሆነ ስው በታች የሆነ ስው እንዴት እዛ እንደ ድረስ አገሪቱ ዘማናትን ያለ ብቁ ስሞች ውክልና በእግር ጥበቃ አንድን እንበል ና አሁንም እሽቲዮቱን እይገመገምን ትካዜ ይዘናል

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 Месяц назад

    ቤተመንግስትና አባይ ግድብ ማነጻጸርህ በጣም በቁሙ ከሞተ ሰው ነው የምጠብቀው ፤ እውነትም በቁሙ ሞቷል ይህ ሼባ 😂
    "ጦቢያ አንዲት ጠብታ ውሀ ገድባ መጠቀም አትችልም" ግብጽ ይህ ታሪክ የቀየረው መሌ 🙏

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Месяц назад +2

    😂😂ይኤ ደንቆሮ አንዳርጋቸው በደደብነቱ በመአይምነቱ ያስቀናል😂😂" ያኔ ህዳሴን የተቃወምነው ባለሙያዎችን ሀማክረን ነበር " ሀለን😂የዲያስፓራ ደንቆሮዎችን ማለቱ ነው😁😂😂የእዳሴን ታሪካዊ አጀማመር በአጭሩ ልንገራችሁ። አይለ ስላሴ በ1960 አሜሪካንን የአባይን ሸለቆ ህንዲጠናላቸው በጠበ።የቁት መሰረት የ አሜሪካ bureau of reclamation ባለሙያዎች ከጣና ህስከ ጉና (ህዳሴ ያሰበት ቦታ )ድረስ አጥንተው ወደ 15 ግድ ይ መስሪያ ቦታዎችንና ወደ 100 የመሰኖ ህርሻ ቦታዎችን አጥንተው በ1961 .የጤናታቸውን ሪፖርት አቅርበዋል። ሀይለስላሴ ከጥናቱ ውስጥ ሀንድ ፊንጫ ግድብን ብቻ ነበር ያሰሩት። ኢህአዴግ ያን ጥናት አቧራ ከሚጠጣበት ሀን ስቶ ከጣሊያን ካምፓኒ ጋ ተደራድሮ
    1-ህዳሴ 6000 ሜጋዋት
    2-በድምሩ የእዳሴንና ያእል አይል ማመንጨት የሚችሉ የ ሶስት ግድቦች 1- ካራዶቢ 2- ማቢል 3-ማንቢያ የዲዛይን ጥናቴ ሀስጀም ሮ ህዳሴን ሀስጀምሯል።
    4ይሄው ህዳሴ ሀልቆ
    1-ለኬንያ 300ሜጋዋት
    2-ለሱዳን 300ሜጋዋት
    3-ለጅቡቲ 300 ሜጋዋት.ኤክስፖርት ህመተደረገ የውጪ ምንዛሪ ህያስገኘ ነው።
    ከአይለ ስላሴ ጥናት ውስጥ ኢህአዴግ
    1-የዴዴሳ ግድብ የመስኖ ስራን
    2-የጣና በለስ ግድብ ሀይል ማመንጪያና የመስኖ ግድብን ሰርቷል
    ደደቡ መ ሀይም ሀንዳርጌ ህዳሴ በደለል ይሞላል ብሎ ለፍፎ ነበር😁😂የመአይም ነገር😂😂😂ኢህአዴግ ገና ህዳሴ የዲዛይን ጥናት ደረጃ ላይ ህ ያለ በ ሀባይ ፈሰስ ውስጥ ባሉት ወደ 15ወንዞች ፈሰስ ውስጥ ቢሊዬኖቾ ዛፍ ተክሏል ወደ ሀባይ የሚገባውን ደለል ለመቀነስ።
    ከከቡ መሀይእ ሀንዳርጌ ጭንቅላቱ ሰገራው ነው የሞላበት😂😂😂😂በይበልጥ ለመረዳት ይሄን google አርጉ 1961 usa bureau of reclamation study of blue nile river basin

  • @samuelghebre8554
    @samuelghebre8554 Месяц назад

    If you are a journalist you need to analyze the situation:
    1. TOLF occupied Eritrean land for almost 20 years. When Abiy officially declared that Ethiopia accepts the border commission or court decision TPLF opposed it and organized demonstrations at the disputed land. Hence, Eritrea had a reason to interfere.
    2. TOLF had an intention to control Addis’s Ababa and after that to shift towards Asmara. Eritrean opposition participated in the TPLF plan. One of Eritrean former commander, former defence minister, secretly arrived to mekele and planed the war strategy with TPLF.
    3. Eritrean opposition were in mekele. According international law if nay state fails to avoid that threats the state at a threat has a right to interfere and take action.

  • @cliojojo
    @cliojojo Месяц назад

    ያለፈው ስርዓት ክ 0 ተነስቶ እዚህ ሃገሩን አድርሶታል ችግር ነበረባቸው ግን ገንብተዋል ሰርተዋል እውነት እውነት ነው።።። አዳርጋቸው ውሽታም እድሜ ልኩን እያወራ ነው የሚሞተው።።።።።።
    በነገራችን ላይ እንደ ጋደኛው ስልጣን ቢስጠው ዜም ነው የሚለው ነገር ግን አብይ ይፈራው ስለነበረ ፖለቲካው አጠገብ ማስጠጋት አልፈለገም ተንኮለኛ እንደሆነ ሰው ስለነገረው ዝም ብለኽ ቆጭ በል ብሎት ነበር።

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel5851 Месяц назад

    where can i get all what he wrote for the past five years. please ask or indicate me

  • @mengisteabbelay639
    @mengisteabbelay639 Месяц назад +2

    You are right
    And
    Weyany is dead

  • @alexa6398
    @alexa6398 Месяц назад

    Weyane did fight Ethiopia with the help of shabia and what is a big deal if Ethiopia and shabia together fought weyane. I call it a payback time for weyane.

  • @abrahamgirmay3044
    @abrahamgirmay3044 Месяц назад +2

    አቶ አንዳርጋቸውን ሰማሁት..ሰማሁትና አንድ ነገር/አባባል ትዝ አለኝ: የማይረጥቡ አሳዎች!!
    የዛ ትውልድ ድርቅና, ቅንነት አልባነት, ምቀኝነት ወዘተ ተምሳሌት🤔

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 Месяц назад +1

    ከክፍል 1 አንጻር ሞገስ ዛሬ አሉባልታ ላይ አተኩረህ ፕሮግራሙ እንዲወርድ አድርገኸዋል።

  • @yohannesmulu1096
    @yohannesmulu1096 Месяц назад +2

    Andargachew is a big lier!

  • @abanav57
    @abanav57 Месяц назад

    ግድቡን በተመለከተ ያቀረብከው ሃሳቦች አስፈላጊ ትክክለኛም ነው።
    የቀረበውን ጭንቀት እና ስጋትን አዳምጦ መፍትሄ የሚፈልግ መንግስት ቢኖር ጥሩ ነበር ግን አዳማጭ መንግስት የለም።
    ግራንድ ግድቡ ግን ትክክለኛ ነው እንደውም አንሱዋል ብሎም cost effective ነው የሚል እምነት አለኝ።

  • @tefadedeki3457
    @tefadedeki3457 Месяц назад

    ኣቶ ተሾመ,ጥያቄውጭህን በጣም ድብልቕልቅ ያለ ነው፡ለምን ለምን እያልክ ኣዳርጋቸው የማይመለከትውን መጠየቅ ምን ማለት ነው ?

  • @mekuriamulugeta9180
    @mekuriamulugeta9180 Месяц назад +1

    Mekaga

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Месяц назад

    አንዳርጋቸው ቤቴን የእህቴ ልጅ ነው የገዛው ያልከው ብሬ ቢሆን አይለውም እውነት ለማፍረጥ ስህተትም ቢሆን ችግር የለብህም!!አሁን ማነው girlfriend እያለ አደባባይ ላይ ሚያወራ እዛው ተደብቆ ይሸመሽማል እጂ!!ብቻ ወያኔም አንተም በሻሻውም ኦነጉም ሁላችሁም ስፊው ህዝብ ላይ ጨካኝ ናቹሁ!!ስንቱየወጣት ደም ጠጣቹሁ !!ስንቱን አካለጎደሎ አረጋቹሁት !!

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Месяц назад

    አንዳርጋቸው ፅጌ አንድ ለዕናቱ 🙏 🙏አይ ሞግስ እንሱ አማራ እርጉዝ ሴት የሚድፍር 😢 አማራ የሚጨ ፈጭፍን ት ወያኔን ከጭካኔም ብላይ አልምንም ርህራሄ ማጥፍት ማጥፋት ትክክል ከርስ የሆነ ድርጅት

  • @user-ju1if6ty9b
    @user-ju1if6ty9b Месяц назад +1

    አመዳም

  • @MulualemBerhane
    @MulualemBerhane Месяц назад +1

    ሞገስ የዚህ ሰውዬው ኢሜጅ ለመመለስ ምን አነሳሳ

  • @yeabeshamedhanit1359
    @yeabeshamedhanit1359 Месяц назад

    የሃገሪቱዋን እጀታ ማንም ለመዘወር ታግሎ ነው ቁልቁለት የላኳት።

  • @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291
    @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291 Месяц назад

    ሻቢያ ስለሆ ድርድሩ እንዴት ይደብረው

  • @ZinuTesfaye-ih1eg
    @ZinuTesfaye-ih1eg Месяц назад

    Pls ask him about the book Bitty

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Месяц назад

    ከደሙ ንጹ ነኝ እንደ ጲላጦስ ያረፈደ አራዳ

  • @solomonsisay9032
    @solomonsisay9032 Месяц назад

    Netsu sew wedi bitel wedia netsu new,hulem yemikeber sew jegena hagerun yemiwed degafi yemasfeligew lela tiyake kaleh mechem yemastenaged akim yalew,genzeb,were,girup, yemayasferaw . Andy enakebirhhalen.

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 Месяц назад +1

    Ato Andargachew ahunim ezaw lay newot? Siltan beSelam asrekibew yehedu sewochinTornet Jemeru Yilalu? 60 amet mulu sile tornetn, Destruction ena tenkol wuchi minim lemimerawum hizb Faida yalsete Mentorwon yetu askemitewut new? yetornetu number 1 balebet keyisiw Isayas Afework new! ye Atfinet Missionwon yetekebelew ke Majesty new! Haqu ehe hono sale endet new yetornetun Jemarinet lelela akal yesetut? Berswo bet tiru serahu Fitih setehu bilew new lay tach yalut! gin Ehen yemiastenetinubet Libona yistwo!! Lelelochim guwadegnochiwo endezaw!

  • @Abisew
    @Abisew Месяц назад +5

    አንዳርጋቸው 100 ከ100 ንግግር አልተቻለም። ለተጠየቀው ጥያቄ ቀጥተኛ እና ሎጂካል መልስ ነው የሰጠው አድኖቄሀለሁ። እምመክርህ የማይጠቅም እውነት ባይነገር ይሻላል።

  • @desalegnkumo5693
    @desalegnkumo5693 Месяц назад

    Moges, please ask that the primary point and the root cause to stablish G7 party is to avert the movement of Oromoo people straggling for freedom.use dr.Biranu nega book for reference.

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Месяц назад

    Ask him about the rich man he sat without taking off his shoes in his salon,The poor raised Betty mentioned as a big issue

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Месяц назад

    በልፅግናን ላለመደገፍ አንድሺ አንድ ምክንያቶች አሉኝ ነገርግን ደገሞ እናንተ እጅ ላይ ይህች ታላቅ ሀገር አለመውደቋን ባሰብኩኝ ቁጥር ፈጣሪ አላህን አመሰግነዋለሁ ከእነ ችግሩም ቢሆን አብይ እና አመራሩ ይበልጡብኛል ለኔ !!! የወያኔ ካጠፋቸው ጥፋቶች አንዱ አንተን የዚህች ሀገር የጀርባ ቅማል በህይወት እንድወጣ መፍቀዱ ያ ትልቅ ስህተቱ ነው !!! በቃህ ከዘዚህች ሀገር ፓለቲካ እራስህን አግልልል ተወን አንተ ከተውከን ሰላም እናገኛለን መርዝህን አትርጭ ዶ/ር አብይም እንድትወጣ እንድትኖር ከመለስ ቀጥሎ ሁለተኛ እድል የሰጠህ መሪ ነው !! በእድሉ ተጠቅመህ የራስህን ህይወት ኑር !!! አንተ አንድአርጋቸው ሳይሆን አደፍርስ ነበር መባል የነበረብህ !!! የህችን ሀገር ለማፍረስ ምን አላደረክ አንተ ኤርትራ በረሀ ገባህ,,ትግራዩችን ጠብሰህ መብላት ነው በለህ የዘር ማጥፋት ከወጅክባቸው,,,አማራ የሚባል ብሄር የለም ደግሞ ብለህ አወጅክ ,,, አሰብኩት ስልጣኑን ብትይዘው ደግሞ እንዴት እንደምታባለን !!!!!

  • @mogesnegash8048
    @mogesnegash8048 Месяц назад

    ይሄ ሰውዬ ያኔ የህዳሴ ግድብን መቃወሙ ትክክል እንደሆነ አሁንም እያረጋገጠ ነው ?

  • @eyosiyasaregay9922
    @eyosiyasaregay9922 Месяц назад +1

    አያችሁልኝ ምንያህል እንደሚዋሽ? ግንቦት ሰባት ሰራዊት አልነበረውም ሲለው ያው ፕሮፓጋንዳ መደረግ ነበረበት አለ። ስዬ ጉራ ያወራነበር ይላል ታዲያ እንሸነፋለን ማለት ነበረበት ወይ? ሌላው ትግራይ ሆንተብሎ እየተከበበ እንደነበረ ሽምጥጥ አርጎ ህውሃት ታደርገው የነበረውን ብቻ መናገር መፈለጉን ስንመለከት ከሃላፊነት ለመሸሹ እውነታ ነው

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay Месяц назад

    እድሜ ልክህን ስትገላበጥ ትኖራለህ ክፉ ሽማግሌ

  • @feedelband205
    @feedelband205 Месяц назад

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!አደናብራቸውፅጌና ብር አንጡ ነጋም ብትሆኑ ከህዝብ የዘረፍኩትን ገንዘብ እን የጀርመን መንግስት የዛሬ 6 አመት የልከውን ዶላርንም አብረን ነው የዘረፍነው ረስታችሁት ከሆነ ....

  • @user-kn5px5hy5m
    @user-kn5px5hy5m Месяц назад

    የኤርትራ ቃል ኣቀባይ ባንዳ

  • @mubarek-ku2mu
    @mubarek-ku2mu Месяц назад +2

    Andargachew is a lier