ግብፅን ጉድ ያረገው የእስራኤል ያልተጠበቀው አስገራሚ እቅድ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 21

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 24 дня назад +7

    ግብጽ በምድራችን ላይ ላደረገችው ክፋት ሁሉ አጨዳ መጀመሯ የማይቀር በቅርብ ማየት የምንጀምረው እውነታ ነው።

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 24 дня назад

      Yeah Tigune 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 24 дня назад

      in sha Allah❤❤❤

    • @ewnetugiru5102
      @ewnetugiru5102 23 дня назад

      ትክክል !!!

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 23 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይክባር!!!

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 22 дня назад

    እናመሰግናለን መልካም የእቅድ ክንውን ይሁን!!!

  • @idristofik1142
    @idristofik1142 24 дня назад +1

    ማንም አይቀበልምፊልስትን እናት ሀገራቸው የምሞቱላትም ለዚሁ ነው ህልም ነው አይሳካም

  • @magnaDudu
    @magnaDudu 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vm1uz5ki9p
    @user-vm1uz5ki9p 24 дня назад

    Dadab fano

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 24 дня назад +1

    የአንዱ ቤት ገና ለገና ፈርሶ እኔ እጠቀማለዉ የሚል የክፋት ሀሳብ የማንም ኢትዮጵያዊ ሀሳብ ሊሆን አይገባም ሁሉም የሰዉ ልጅ በሰላም መኖርን መብቱ ነዉ ያንተ የክፋት ዜና አይሉት የጥላቻ ቅስቀሳ ማንን እንደሚያስደስት እንግዲህ መልሱን ለሚያደምጡህ ትተናል ሰላም ፍቅር ተግባብቶ መኖርን እንጂ እንዴት እከሌ አገሩ ፈርሶ እኔ ያልፍልኛል ብለህ ትተረተራለህ

  • @HikmaHasan-eb5cj
    @HikmaHasan-eb5cj 14 дней назад

    3:09

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 24 дня назад

    ድል ለእስራኤል

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gq 24 дня назад

    ሲጀመር ይህን ዓመት ሞላዉ ናታናሆም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተናገረዉ ነዉ
    ያዉ እኛ ስላልገባን እንጂ ከወራት በኃላ ጦርነት ተጀመረ
    ኢትዮጲያ አያገባትም ሳይገባን ባንዘባርቅ ነዳጅ የምናስገባዉ ከአረብ ሀገር ታዲያ ሳዉዲና ዱባይ በግብፅ አናሳልፍም ቀጥታ ወደ ጅቡቲ ነዉ ሚመጣም ምነዉ ሚጠይቅ የለም ብለህ ነዉ

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 24 дня назад

    I am not supporting the Israeli plan, but let Allah bring the gelious and strategic enemy of Ethiopia, the so called "Egypt" an assignment that it does not remember Ethiopia.

  • @sdmsdmmds
    @sdmsdmmds 24 дня назад +3

    ጅል ነህ ልበል ሀማስ የሚባል ጀግና ረሳችሁት

    • @user-us6ld6ln9c
      @user-us6ld6ln9c 24 дня назад

      አይገባቸው ሌቦች

    • @tsegayeasefa7431
      @tsegayeasefa7431 24 дня назад

      ሀማስ ጀግና ከሆነ እራሱ በሮኬትና በእገታ የጀመረዉን ጦርነት ከ15000 በላይ ህፃናትና ሌሎች ሲያልቁ የት ነበር

    • @sdmsdmmds
      @sdmsdmmds 20 дней назад

      @@tsegayeasefa7431 ህጻናት እና ሴቶችን ትምህርት ቤት ሆስፒታሎችን ለይቶ የሚመታው ሀማስ ነዉ እያልክ እንዳይሆን