በፊትሽ ዙሪልኝ!! 🤣. አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 117

  • @wubete10
    @wubete10 2 месяца назад +54

    እንደኔ የገጠር ድራማ የምትወዱ በላይ አሳዩኝ

  • @RMetica
    @RMetica 2 месяца назад +13

    እዉነት ነዉ እግዘአብሔር አምላክ መአቱን ያንሳና ምህረቱን ይላክልን አስሜ ወርቅ ንግግር ተናገርክ አያሌዉ እዉነት ነዉ 😢 እኔስ ጭቃዉም ናፈቀኝ ሀገሬ ሰላምሽን በቅርቡ ይመልስልሽ አሜን፫

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 месяца назад +8

    ሡባሀን አላህ ማነው ያዛን ዲምፅ የተሠማው❤

  • @Fetiyaamharawit
    @Fetiyaamharawit 2 месяца назад +18

    ዛሬ አንደኛን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤

  • @Mstawte
    @Mstawte 2 месяца назад +6

    መጣችሑ እደ የኔ ድምቀቶች አይቸ ሥጨርስ እኮምታለሑ 👍👍👍👍👍👍

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 месяца назад +4

    እሯ አስማር ወደኔ ዙሪ አለ ሴከፋኝ አሳቀኝ😂

  • @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
    @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ 2 месяца назад

    የሎ አስማረ😂😂😂😂 በሳቅፈነዳሁ ፊትሺን ወደኔዙሪ አላለም😅😅😂😂በጎቺገብተውነውአላለም የገጠርሰውምይዋሻልደ😂😂😂😂😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂የኔማሮች እንቅልፌም ጠፋ በጣምነው የምወድዋችሁ ❤❤❤❤

  • @AbduEtsay-pw6pv
    @AbduEtsay-pw6pv Месяц назад

    ኣዛን ሱቡሓናሏህ ያሀገሬ 😢ትዝታው ወሰወሰኝ😢❤

  • @EeEe-pl5yr
    @EeEe-pl5yr 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ ወይ በጣም ነው የምወዳችሁ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ሁሌ ባድስ ነገሩ ኑልን በደዚህ በሚያዝናና እናንተን እኮን እያየን እንዝናና ውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KidmalemLankirew
    @KidmalemLankirew 2 месяца назад +4

    ዛሬሥ ትበይን ጥሩ ቃል ወጣት

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад +1

      ተገረፋኮነው

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 2 месяца назад

      ​@@wgwgwsvgay4617🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂👍

  • @AmharaFano-t8w
    @AmharaFano-t8w 2 месяца назад +2

    ሼር ላይ ሰብስክራብ በማድረግ ደበኝነትን እና ቅንነትን ግሉፁላቸው አይከፈልበትም
    ከሀሳብ ከጭንቀት እነሱ የሚሰሩት ምርጥ የገጠር ድራማ እየተደሰትን እናልፈዋለን 🙏🙏

  • @ሀዩእሸቱ
    @ሀዩእሸቱ 2 месяца назад

    ይሻሙ ልብስ ቀየረች እሰይ😂😂😂😂አስሜ በጣም ነው ያሳቅከኝ😂😂😂😂 ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @Hrhg-sq2vs
    @Hrhg-sq2vs 2 месяца назад +4

    እረዘም አርጉት የምትሉ 👍

  • @abebabarihun
    @abebabarihun 2 месяца назад

    የገጠርልጅሆኖ።የገጠርድራማ።የማይዉድየለም❤❤❤

  • @heytseyd
    @heytseyd 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂 ክሩን አውጥቶ ይዘረግፈዋል አለ አያሌው

  • @gfj5233
    @gfj5233 2 месяца назад +2

    ባቻየሁን ነውእሚያወራው 😂😂😂😂😂

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 2 месяца назад

    አረ አሰሜ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ገነትቢሰነብት
    @ገነትቢሰነብት 2 месяца назад +1

    አይ አሰማርወደ ኔ ሱርሸ አዋሪኝ አለ😂😂😂😂😂😂

  • @zieneb
    @zieneb 2 месяца назад

    ምንሜና የኔ ማሮች መዝናኘየ😂😂😂❤❤❤

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 2 месяца назад +1

    እርፍ የዛሬዉ የባሰነ ው 🙊🙊🙊

  • @Rozashife
    @Rozashife 2 месяца назад +1

    ወይኔ ይሻሙ ትመለስ ይሆን ወይስ እንደነሻሼ ወጥታ ትቀር ይሆን

  • @aad2762
    @aad2762 2 месяца назад +1

    ሚንሚና😂😂😂😂

  • @Zeinb-kt2zn
    @Zeinb-kt2zn 2 месяца назад +3

    እድራሻቹህንእዴትነውማግኜት የሚቻለው አብሬብሰራከናተጋር❤❤❤

    • @antenehalehegn1
      @antenehalehegn1  2 месяца назад +1

      0936963120

    • @AmharaFano-t8w
      @AmharaFano-t8w 2 месяца назад

      ​@@antenehalehegn1ለሰላምታ እንደውላለን ወገንቸ 🙏🙏🙏

    • @LubabaAbdu-g7p
      @LubabaAbdu-g7p 2 месяца назад

      ​❤

    • @LubabaAbdu-g7p
      @LubabaAbdu-g7p 2 месяца назад

      ኧረ ተው እባካችሁ ተዋናኞቹን አምጡልን

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 2 месяца назад

    14:40 እስከ 16:12 ደቂቃ ሱብሃን አላህ አዛን ሰማሁ

  • @hanayeeyesuslij7811
    @hanayeeyesuslij7811 2 месяца назад +1

    ይሻሙሽ ጉድሽ ፈላ ባቻዬው ናት መሰል 😂😂😂😂😂

  • @SaidamohamadAhmad
    @SaidamohamadAhmad 2 месяца назад +2

    ሞኩ በሳቅ ፊትሺን ዙሬ ወደኔ አላለም

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 2 месяца назад

    ወይኔ አሰሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад

    ካሴቱ ይጎለጉላል😂😂😂ነው እሚባለው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 месяца назад

    ምንድነው ስታክ እያደረገ???

  • @AmenMidea
    @AmenMidea 2 месяца назад

    እደኔ አዲስ እግዳ እደሚመጣ ያሠበ አስሜ ጋር 😂😂😂😂ይሻም ጠርጥር ትበይን እኳ በሱ ቀልድ የለም😂😂ጎብል ናት😂😂

  • @taybat8805
    @taybat8805 2 месяца назад

    ይሻሙሽ አናቱን በይው እረ😂😂😂😂

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 2 месяца назад

    አስሜ ጀዋል ያዘ😂

  • @tsegaye5
    @tsegaye5 2 месяца назад

    ማንን ነው ግን እያወራ ያለው❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 месяца назад

    አስሜው ስልክ ገዛ በቃ😂😂❤❤ መስመሩን ላኩላቸው በቃ ለመዳም ቅመም አድናቂዎቹ😂❤❤😂😂😂

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 2 месяца назад

    ይዛኑ ድምፀ ደሰ ሲል

  • @FgFg-w9i
    @FgFg-w9i 2 месяца назад

    ❤❤

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p 2 месяца назад

    ክክክክክክ

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 2 месяца назад

    የዛሬው ደሞ በጣም ያስቃል 😃😃😃😃😃😃

  • @KaleZalg-dc3hg
    @KaleZalg-dc3hg 2 месяца назад

    አይ ትበይን😂😂😂 እንኳን ይሄንን ያህል አጊተሽ😂😂😂😂

  • @tube6497
    @tube6497 2 месяца назад

    yelo asmare😂😂😂

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 2 месяца назад

    አዩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 месяца назад

    እስኪ ዝም ብለሺ አትጂው አለ አያሌው😂😂😂😂😂😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 2 месяца назад

    ወደኔዙሪአላልክምአስሜ😂😂

  • @rizxol2
    @rizxol2 2 месяца назад

    ቀጣይ❤❤❤❤❤❤

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 2 месяца назад

    ባቻየሁን እየጀነጀነ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @zieneb
    @zieneb 2 месяца назад

    ወደኔ ዙሪ 😂😂😂😂

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 2 месяца назад

    ይሻሙሽእዳተጂማር እንዉዲሻለን የኔደቡሽቡሽ❤❤❤😅😅😢

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p 2 месяца назад

    ክክክክክክክ

  • @KhalifaKkxmv
    @KhalifaKkxmv 2 месяца назад

    ያረቢያአላህኧረአገራችንንሰላሟንያጣልአላህየበቃበለን

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 месяца назад

    ትበይን በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብለሽ ጨርሽ !!!ወዳና ወዲህ የሚለውን ቃል አግባብ ስላልሆነ አትጨምሪ አስተካክሊ እኔ በሰራችሁ ነቅፌችሁ አላውቅም ይሄ ግን ሀይማኖት ነው ማስተካከል ግድ ነው የኦርቶዶክስ እህቴ ነሽ ቅር እንደማይልሽም ተስፈኛ ነኝ እንደምታስተካክይም በጣም እርግጠኛ ነኝ እወዳችሁ አለሁ❤

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g 2 месяца назад

    አያሌዉ እና አሰሰማረ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад

    የዋሁ አማራየ 😢😢😢

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 2 месяца назад

    የሌለ ጨርሶ በዚህ ዘመን የማይወራ ዲስኩር።

  • @gizechakisso9703
    @gizechakisso9703 2 месяца назад

    ታሪኩ እየቆየ እየበሰለ ሳይሆን ተራ ነገር እየበዛበት ነው

  • @sentayehubelachew6813
    @sentayehubelachew6813 2 месяца назад +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 2 месяца назад

    ትበይን የወሬ ሱስጆኩን😅😅😅

  • @mwale8371
    @mwale8371 2 месяца назад

    Wayne Asmare gedelken besak 😂😂😂😂

  • @dfffa23sss76
    @dfffa23sss76 2 месяца назад

    አይ አሥማረ ፊትሺን ወዴኔ አላለም😂😂😂😂

  • @SeadaOmuEmran
    @SeadaOmuEmran 2 месяца назад

    አይይይይ ትበይን አካባጅ😊

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 месяца назад

    አስሜ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @አብ-አ6ቸ
    @አብ-አ6ቸ 2 месяца назад +1

    ተጋሩነኝ ግን አማራዎችን በጣም የምወዳችሁ በተለይ ወሎዎች ፋቅር ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @mekdes6428
    @mekdes6428 2 месяца назад

    Aye asimare fitishin wedena azures awurygi alalem😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅 degimo eko gubilochi nachew begochi eyemelesu alalem ende😅😅😅😅😅😅😅

  • @gfj5233
    @gfj5233 2 месяца назад

    ትበይን እንዃን ወሬ አግተሺ😂😂😂😂😂😂

  • @MimMim-ib4fz
    @MimMim-ib4fz 2 месяца назад

    ባቻየው ግን መቸ ነው እምመጣው😢😊

  • @حياةالحياة-ن6م
    @حياةالحياة-ن6م 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደቂቃ ጨምሩበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 2 месяца назад

    እደዉ ስወዳችሁኮ

  • @ibro-tube
    @ibro-tube 2 месяца назад +1

    የሎ😂😂

  • @ወይንሸት-ደ6ፀ
    @ወይንሸት-ደ6ፀ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
    @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 2 месяца назад

    ባቸየሁ ናት መሰል😅😅😅😅😅

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 2 месяца назад

    እልልልልልል መጡ መጡ ኑኑ ፍቅር ይዞኛል❤❤❤😂😂

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 2 месяца назад

      ክክክክክ😅😅😅😅

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад

    ሻሙ እንደ ትበይን ቅናት አይያዝሽ

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 2 месяца назад

    ድል ለፋኖ አሥማረ ጀንጀናነው

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @mwale8371
    @mwale8371 2 месяца назад

    Yello 😂😂😂

  • @ገነትቢሰነብት
    @ገነትቢሰነብት 2 месяца назад

    በሳቅ ሞትሁ😂😂😂

  • @SamiraLara-tj3md
    @SamiraLara-tj3md 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 2 месяца назад

    ባቻየው መሆን አለባት

  • @seada-g4j
    @seada-g4j 2 месяца назад

    ግን ለምንድነው ተመልካች የቀነሰው

  • @TamarMohamed-m3w
    @TamarMohamed-m3w 2 месяца назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 2 месяца назад

    ገጠር ስልክ አያውቁም በደብ ነው የሜያውቁት

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 2 месяца назад

    ልብሣችሁ አይቀየርምደ ግን😂

  • @KaleZalg-dc3hg
    @KaleZalg-dc3hg 2 месяца назад

    በሉ በሉ ባንቻየሁን አምጡልን 😢😢😢😢

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 2 месяца назад

    ባንችአየሁን ነው

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 2 месяца назад

    ትበይን ነገር ተፈጠረልሽ

  • @fkbf7788
    @fkbf7788 2 месяца назад +1

    እደው ትበይን ተረትና ብቻሽን ልክ ሠው እጎኗ እዳለ የምታወራው ነገር አቤት

  • @znteznte965
    @znteznte965 2 месяца назад

    ባቻየሁ ልመጣ ይሆናል

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад

    አሸብር ሚስ ያስፈልግሃል

  • @AbduEtsay-pw6pv
    @AbduEtsay-pw6pv Месяц назад

    ኣዛን ሱቡሓናሏህ ያሀገሬ 😢ትዝታው ወሰወሰኝ😢❤

  • @rizxol2
    @rizxol2 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 2 месяца назад

    አየይሻሙወደኔዙሪአላት😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سارهالقثامي-س6ح
    @سارهالقثامي-س6ح 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AbelAbdelwahab
    @AbelAbdelwahab 2 месяца назад

    ❤❤❤❤